Telegram Web Link
UNIT SIX (1).pptx
5.4 MB
History Lesson Note for Grade 11
በየሄዱበት የሚያኮሩን ልጆቻችን አሁንም አስደማሚነታቸውን እያሳዩ ይገኛሉ።👍

እሑድን በኢቢኤስ መዝናኛ ላይ በእንግድነት የቀረበችው የ1ኛ ክፍል ልጃችን ተማሪ ሩት የሺወንድ ባሳየችው የአነጋገር ችሎታና ድፍረት በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን በማግኘት ላይ ትገኛለች።      

Keep going Ruth👏👏👏
ለ2ኛ ደረጃ ልጆቻችን በሙሉ:-

የ3ኛው ሩብ ዓመት አጋማሽ ፈተና መጠናቀቁን እያስታወስን ከነገ መጋቢት 16 ጀምሮ መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

                                          ት/ቤትዎ
2024/09/27 13:22:08
Back to Top
HTML Embed Code: