Telegram Web Link
በተፈጥሮ ሳይንስ ክፍል የተዘጋጀ አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅት ( በሻሌ ቅርንጫፍ)
🏀 አመታዊው የስፖርት ቀን 🥎በሰሚት ቅርንጫፍ⚽️⚽️ እንዲህ ባማረና 🚴
በደመቀ መልኩ ተከብሮ ውሏል፡፡🛼🏆🥇

🌼በዕለቱ 🌼

1. ኢንስትራክተር ብርሃኑ ግዛው :- የንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ዋና አሰልጣኝ  
                           
2. መዲና አወል :- የንግድ ባንክ ኮከብ ተጫዋች እና የ2014 ዓ. ም ሻምፒዮን    

3. ውቤ ሀብተወልድ:-  የቀድሞ የጊዮርጊስ ክለብ ተጫዋች እንዲሁም        
                           
4. አቶ ደፋር እና ሌሎች እንግዶች ት/ቤትዎ በመገኘት ለበዓሉ ድምቀት በመፍጠራቸው በመላው የትምህርት ቤትዎ ማህበረሰብ ስም ከልብ እናመሰግናለን።   
 🙏🙏🙏
2025/07/13 09:51:50
Back to Top
HTML Embed Code: