Telegram Web Link
ውድ የልጆቻችን ወላጆች፦
የልጆቻችንን አስተማሪና አዝናኝ ዝግጅቶች ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን የዩቲዩብ (YouTube) ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ። 🙏
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት የምግብ፣ የንፅህና መጠበቂያና፣ የመማሪያ ቁሳቁሶችን እና አልባሳትን አበርክተዋል።🙏
የ2ኛ ደረጃ ልጆቻችን

የምግብ፣ የንፅህና መጠበቂያና፣ የመማሪያ ቁሳቁሶችን እና አልባሳትን ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ለዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሣደጊያ በማካፈል ውድ ልጆቻችን የማይረሳ ጊዜን አሳልፈዋል::🙏🙏🥰🥰🙏🙏
2025/07/08 18:59:05
Back to Top
HTML Embed Code: