Telegram Web Link
የ2016 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር የደም ልገሳ መርሃ ግብር በሁለተኛ ደረጃ ልጆቻችን።

በነዚህ ሁለት መርሃ ግብሮች ልጆቻችን ከ650 ዩኒት ደም በላይ ልገሳ ማካሄድ ተችሏል። 🙏
ውድ የልጆቻችን ወላጆች:-

የትምህርት ቤትዎን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል (YouTube channel) ሊንኩን ከዚህ በታች ስላስቀመጥን ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) በማድረግ ቻናሉን እየተቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ።🙏

የልጆቻችን ስራ አብረን እናድንቅ!
ሁለተኛ ዙር ከኢትዮጲስ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ በበሻሌና ዑመር ቅርንጫፍ
2025/07/07 22:26:37
Back to Top
HTML Embed Code: