Telegram Web Link
የ2016 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር የደም ልገሳ መርሃ ግብር በሁለተኛ ደረጃ ልጆቻችን።

በነዚህ ሁለት መርሃ ግብሮች ልጆቻችን ከ650 ዩኒት ደም በላይ ልገሳ ማካሄድ ተችሏል። 🙏
ውድ የልጆቻችን ወላጆች:-

የትምህርት ቤትዎን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል (YouTube channel) ሊንኩን ከዚህ በታች ስላስቀመጥን ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) በማድረግ ቻናሉን እየተቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ።🙏

የልጆቻችን ስራ አብረን እናድንቅ!
2024/09/28 19:20:16
Back to Top
HTML Embed Code: