Forwarded from SAFARI ACADEMY GRADE 10
My Dear KIDS (STUDENTS)
Greetings to each and every one of you! I hope this letter finds you in high spirits and looking forward to the exciting journey that awaits us in the upcoming academic year.
As the summer break comes to a close, it's time to prepare for a new chapter of learning, growth, and discovery. Your SAFARI ACADEMY family is eagerly anticipating your return, and we are excited to embark on this journey together.
Remember that each new academic year brings a world of possibilities. It's a chance to set new goals, explore new subjects, and cultivate new friendships. Whether you are entering a new school or continuing your journey with us, know that you have the potential to achieve greatness.
Embrace the challenges that come your way, for they are the stepping stones to your success. Approach each lesson with curiosity, engage in discussions with enthusiasm, and seek support whenever you need it. Your teachers, directors, and peers are here to guide you every step of the way.
Beyond academics, our academy values DISCIPLINES, CHARACTERS, KINDNESSES, and RESPECT. Let's continue to uphold these values in our interactions, both within the school premises and beyond. Your positive actions contribute to creating a harmonious and inclusive learning environment.
Take a moment to reflect on your achievements from the previous year and consider what you aspire to achieve in the coming months. Set personal and academic goals, and remember that progress is a journey, not a destination.
Get ready to fill your days with knowledge, laughter, and memorable experiences. The school year ahead holds the promise of new friendships, exciting challenges, and moments that will shape your future.
On behalf of the entire SAFARI FAMILY, I extend my warmest wishes for a successful and enriching academic year. Let's make it a year to remember!
See you all soon!
Warm regards,
EYOB AYELE
The School President

የማከብራችሁ የልጆቻችን ወላጆች፥
እንኳን በሰላምና በጤና ቆያችሁን። እንደሚታወቀው ክረምት አልፎ መስከረም ሲጠባ ሁላችንም ለአዲሱ የትምህርት ዓመት ልጆቻችን በደስታ እንዲጀምሩና በከፍተኛ ውጤት እንዲያጠናቅቁ ሰፊ ቅድመ ዝግጅት እንደምናደርግ ዕሙን ነው።
መምህራኖቻችሁ፣ ርዕሳነ-መምህራኖቻችሁ እና የአስተዳደር ሰራተኞቻችሁ በሙሉ ዝግጁነት ልጆቻችንን ለማስተማር፣ ለማገዝና ውጤታማ ለማድረግ በጉጉትና በናፍቆት እየተጠባበቅን እንገኛለን።
መቼም በአንድ እጅ ማጨብጨብ ስለሚከብድ እርስዎም በዚህ ዝግጅት የአንበሳውን ድርሻ ወስደው ልጆቻችንን በግብዓትና በሥነ-ልቦና እያዘጋጃችሁልን እንደሆነና መከፈቱን በጉጉት እንደሚጠብቁ አምናለሁ።
ሁልጊዜ እንደምንለው የእኛ ራዕይና ፍላጎት በሥነ-ምግባር የታነፁ፣ ወላጆቻቸውንና ህብረተሰቡን የሚያከብሩ፣ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ፣ ከምንም ዓይነት ሱስ ነፃ የሆኑ፣ የነገ ህይወታቸው ስኬት ሚስጥሩ ያለው ዛሬ ላይ መሆኑን ተረድተው ዛሬያቸውን ለነገ መስሪያ መሳሪያነት የሚጠቀሙ፣ ውጤታማና በራሳቸው የሚተማመኑ ልጆችን ማፍራት ነው!
እስካሁን በነበሩት ዓመታትም ፈጣሪ ይመስገን ይህንን ትልቅ ራዕይና ህልም አሳክተናል። በዚህ ሰኬታማ ጉዞ ላይ የእርሰዎና የልጆቻችን አስተዎፀዎ ትልቅ ነውና እስከዛሬ ስላገዛችሁን፣ ስለመረጣችሁን፣ ስለተረዳችሁን፣ ስላከበራችሁን፣ ስለታዘዛችሁን ወደፊትም ከጎናችን በመሆን ስለምታግዙን ፈጣሪ ሀይል፣ ትዕግስትና ጥበብ ይስጥዎት።
ልጆቻችን መጪውን ዓመት በስኬት እና በከፍተኛ ውጤት እንዲያጠናቅቁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ላስታውሳችሁ ወደድኩ፥
1) ለልጆቻችን የትምህርት መርጃ መሳሪያና የደንብ ልብስ አዘጋጅተዋል?
2) ስለልጆቻችን ስልክና የቴሌቪዥን ፕሮግራም አጠቃቀም ተወያይታችኋል?
3) ስለጊዜ አጠቃቀም (time management) ከልጆቻችን ጋር ተመካክራችኃል?
4) ለውጤታማነት ቁልፉ ሥነ-ምግባር (Self Discipline) መሆኑን ልጆቻችን ከዘነጉት አስታውሰዋቸዋል?
5) ለልጆቻችን የተማሩትን በየዕለቱ ማጥናትና መከለስ እንዳለባቸው ምክር ለግሰዋል?
6) ልጆቻችን በዓመቱ መጨረሻ መድረስ ስላለባቸው ጎል አበረታታችኋል? (Encourage Goal Setting)
7) በየጊዜው ልጆቻችን በት/ቤት ውስጥም ሆነ ውጪ ስለሚያጋጥሟቸው ነገሮች፣ ስለጓደኞቻቸውና ስለውሏቸው ግልፅ ውይይት (Engage in Open Communication) እንዲኖራችሁ አድርጋችኃል?
በመጨረሻም ሁሉም የሳፋሪ ቤተሰብ ልጆቻችንን ለመቀበል በናፍቆት እየጠበቅናቸው መሆኑን እያበሰርኩ ለልጆቻችን የህይወት ስኬት አብረን እንድንሰራ አደራ እላለሁ።
ከምስጋና ጋር
ኢዮብ አየለ
የት/ቤትዎ ፕሬዝዳንት