አላህን ከማውሳት ማነው ያዘናጋን?!

ለምን አላህን ከማውሳት እንደዘነጋን? ማን እንዳዘነጋን ማወቅ ከፈለግክ እሄን የቁርኣን አንቀፅ አንብብ መልሱን ታገኘዋለህ

{اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ}

«በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡» [ሙጃደላ (19)]

በዚህ ገፍላችን ሙተን ከመንፀፀት በስተፊት ወደአላህ እነመለስ ለጊዚያው ደስታ ብለን የዘላለም ሂወታችንን አናጨልም።

ኢብኑ ሙሐመድዘይን (ሰኞ ረቢዑል አወል 28/1444 ሂ)
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tg-me.com/IbnuMuhammedzeyn
ሁሌ ማለት ያሉብን ዱዓዎች
ከትዳር በፊት ጥንቃቄ ለሴቶች
ዝንጉ ልብ የሸይጧን መኖሪያ ነው
> > > ኢብኑል ቀይም < < <

ብዙ ጊዜ ከትዳር በፊት
ከHIV እና ሌላም በሽታ ፍራቻ
የደም ምርመራ ይደረጋል
የአቂዳ፣ የሱና፣ የአኽላቅ ምርመራም
የግድ ሊደረግ ይገባል!!

"ከነፍኩ ብሎ ዘሎ መግባት
ከጀርባው እሳት አለው"
منقول

👇👇👇👇👇
             

@rezakuhakimu
@rezakuhakimu
@rezakuhakimu
عن أبي العباس سهل بن سعدٍ الساعدي رضي الله عنه قال: جاء رجلٌ إلى النبي صلى الله عليه وسلم فقال: يا رسول الله، دلني على عملٍ إذا عملته أحبني الله وأحبني الناس، فقال: ((ازهد في الدنيا يحبك الله، وازهد فيما عند الناس يحبك الناس))؛ حديث حسن، رواه ابن ماجه وغيره بأسانيدَ حسنة.
ከአቢ ዓባስ ተይዞ አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለት እና
አንድ ሰው ወደ አሏህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ መቶ<< አሏህና ሰዎች ዘንድ ይበልጥ እንድቃረብ የሚያደርገኝን ስራ አመላክተኝ አላቸው። እሳቸውም ዱንያን ራቃት(ተዋት) አሏህ ይወድሃል። ሰዎች ዘንድ ያለውን አጠይቅ ሰዎች ይወዱሃል።
ኢብኑ ማጃህ ዘግበዎታል
⚙️

ጨረቃ እስካሁን አልታየም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በምስራቃዊው ክፍል ፀሀይ ብትጠልቅም ምንም አለማየታቸውን ሪፖርት አድርገዋል
🎉 እንኳን ለ1446ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ

የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C. (March 1, 2025 G.C.) የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዷን ሙባረክ! 🌙
🔖ረመዷን በመግባቱ ቤተሰቦቻችሁና የቅርብ ዘመዶቻችሁ አበሽሩ። በመልካም ስራ ላይ አበረታቱ
ንያ ማሳደርን እንዳትረሱ። ያለ ንያ ስራ የለም።

ይብዛም ይነስ ስሁር መብላትን እንዳትረሱ። መብላት ካልፈለጋችሁ ከአንድ ተምር ጋር ውሀም ቢሆን ጠጡ። ስሁር መብላት ትልቅ አጅር የሚያስገኝ ስራ ነውና።

ተራዊህ በጀመአ ያልሰገዳችሁ እቤታችሁ ሁለት ሁለት ረከአ እያደረጋችሁ ስገዱ። መጨረሻ ላይ በአንድ ወይም በሶስት ረከአ ዝጉት።
ምርጥ የዱአ ኪታብ.pdf
18.5 MB
ምርጥ የዱአ ኪታብ

እጥር ምጥን ያለ ምርጥ ዱአ ነው አውርዱና ተጠቀሙበት ወላሂ ይጠቅማችኋል እንዳያልፋችሁ ረመዷን ገብቷል በእዝች በአጭር ጊዜ ኢባዳ የሚሰራበት ዱአ የምናበዛበት ወር ነው የዱአ ኪታቡን አውርዱና ተጠቀሙበት !!!



ካወረዳችሁ ቡሀላ save ማድረጋችሁን አትር!!


ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ እንዳትረሱኝ
Forwarded from Alhamdulilah
ሰላም እንዴት ናችሁ ኸይር /መልካም ስራ ላመላክታችሁ ነበር ከላይ የምታዩት መስጊድ በአፋር ክልል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን መስጊዱ ከጁምአ ቀን በሚያሰባስባቸው እና በአንዳንድ ገቢዎች እስከዛሬ አለ አልሀምዱሊላህ እናም የአላህ ፍቃድ ሆኖ እንደምንም አሰባስቦ በሁሉም ቦታ በመንቀሳቀስ መሬት ለመግዛት ቻለ እናም መሬቱ ላይ ሲገዛ ቤት ነበረው ጓሮው/ጀርባው ግን ባዶ ቦታ አለው ። እናም ከዛ የቤት ኪራይ እየተቀበለና ከጁምአ አምስት አስር በሚያገኛት ትንሽ ገቢ ለመስጊድ ለሚያስፈልገው ነገር ሲያሟላ ቆይቷል እና አሁን ሁሌ ማህበረሰቡን ከማስቸገር ቋሚ የሆነ የመስጊዱ ገቢ ያለው ነገር ያስፈልጋል ተብሎ የተገዛው መሬት በጀርባ በኩል ሌላ ቤት ለመስራት አቅደው ወደ ስራ እየተገባ ነው እናም ያንን ቤት ለመስራት ብዙ ወጪ ይጠይቃልና እንድንተጋገዝ እና ደግሞ የአጅሩ ተካፋይ እድትሆኑ ለማለት ነው።ወሩ ደግሞ ኸይር /መልካም ስራ የሚሰራበት ነው የማይቋረጥ የሆነውን አጅር ተካፋይሁኑ እላለሁ። ቤቱ ለመስራት የሚያስፈልጉ አንዳንድ ነገሮች ተገዝተዋል ግን በቂ አይደለም ያለው ገንዘብ ቤቱን ለመጨረስ እና በተቻለን አቅም ትንሽ ነው ብላችሁሳትንቁ የቻላችሁትን ለማድረግ ሞክሩ እናንተ ባትችሉ እኳን ለምታቋቸው ሰው አገር ውስጥም/ውጪም ያሉ ሰዎች ካሉ ይሄንን መልክት በማድረስም መተባበር ይቻላል።
Forwarded from Alhamdulilah
2025/04/08 18:05:28
Back to Top
HTML Embed Code: