Telegram Web Link
📕ያለፍክበት የሕይወት መንገድ አስሮ ሊይዝህ አይገባም ፤ ነገህን መወሰን የራሳህ ምርጫ ነው•••
🦯
📕በሕይወትህ የደስታ ምንጭ መኾን ባትችል ለሌሎች የሐዘን ምክንያት አትኹን•••
🦯
📕ዝምታ ፣ በውስጡ ትልቅ ጩኸት የያዘ የማይጠየቅ ጠያቂ ፣ የማይመረመር መርማሪ ነውና ከዙሪያህ ካለ የሰዎች ጫጫታ በላይ በላይ የውስጥ ዝምታህን አድምጥ•••
🦯
📕በምድር ላይ ምንም ፍጹም ነገር የለምና አንተም ፍጹም ለመሆን አትሞክር ሰዎችም ፍጹም እንዲሆኑ አትጠብቅ ነገር ግን ኹሉን በመልካምነትና በቅን ልቦና አከናውን•••
🦯
📕ያለህን ችሎታ ፣ አቅም ፣ ዕውቀት አንተ ካላከበርከውና ካላወጣኸው ማንም መቶ ሊያከብርልህና ሊያወጣልህ አይችልም ፡፡ ስለዚህ ከተቀምጥክበት ተነሳና ከምኞት ወተህ ወደ ተግባር ተሻገር•••
🦯
📕በሕይወትህ ትልቅ መከራ ፣ ችግር ፣ ሀዘን ደርሶ ሊሆን ይችላል ፤ "ሰው እንዴት በዚህ ውስጥ ያልፋል?" ብለህ አዝነህ ፣ ተክዘህ ሊሆንም ይችላል ፡፡ ግን በሕይወት ዘመን መዘንጋት የሌለብህ ነገር "ተስፋ" የሚባል ነገር መኖሩን ነው•••
🦯
#ሜሎሪና - ታሪካዊ የሥነልቦና ልብወለድ
መልዕክቱን ለሌሎች ያጋሩት ፤ ይጠቀሙበታልና•••

በያላችሁበት ሰላም ሁኑ 💞
@psychoet
.... ምርጫ ነው።
የምትኖሩት ለእዚህ ነው?
ማድረግ እየቻልክ አትመኝ
ምኞት የሰነፍ ሰው ህልም ነው።
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂
Photo
#SHARE አድርጉት ብዙ ሰው ያስተምራል
#Frustration / #ተስፋ_መቁረጥ_ከየት_ይመጣል ?
___

ብዙ ጊዜ ሰዎች በተለያዩ ሁኔታዎች ሁነው ተስፋ የለኝም ፣ ተስፋዬ ተሟጧል ፣ የመሳሰሉትን ቃላት በቀን ተቀን ሕይወታቸው ይጠቀማሉ ፡፡

ተስፋ መቁረጥ ወደ ግባችን / ፍላጎቶቻችን እንዳንደርስ የሚያረገን ባህሪ ነው ፡፡ በሕይወቱ ብዙ ጊዜ ተስፋ የሚቆርጥ ሰው ወደግቡ/እቅዱ የመድረሱ እድል በጣም አነስተኛ ነው ፡፡ ወደ ጠቃሚ የሕይወት ግባችን አለመድረስ ደግሞ ድብርት ፣ ጭንቀት ፣ ፍርሃት ፣ የበደለኝነት ስሜት ያመጣብናል ፡፡

ሳይኮሎጂ ችግር የመፍቻ ዋና መንገዱ የችግሩን ምክንያት መረዳት እንደሆነ ያትታል ፡፡ስለሆነም የተስፋ መቁረጥ ዋና ዋና ምክንያቶች እንመለከታለን፡፡
___
1
.Environmental Factor (አካባቢያዊ ምክንያት)

በአካባቢያችን ያሉ የተለያዩ ሁኔታዎችና ገጠመኞች ፍላጎቶቻችንንና እቅዳችንን እንዳናሳካ ይከለክሉናል ፡፡
ለምሳሌ ፦ በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ማድረግ የምንፈልገውን ነገሮች " አትችለውም ፣ ይከብድሀል ፣ ከዚህ በፊት አልተሞከረም ፣ ሰው ምን ይልሀል" በማለት ተስፋ ሊያስቆርጡን ይችላሉ ፡፡ በተጨማሪ ደግሞ ያደግንበት ባህል ፣ የምንኖርበት አካባቢ ለማድረግ ያቀድነውን ነገር እንዳናሳካ በራሱ ሊይዘን ይችላል ፡፡ ይሄ በሕይወታችን ተስፋ መቁረጥን ያስከትላል ፡፡

2.Personal inadequency Factor (ግላዊ ብቃት/ክህሎት ማጠር )

ይህ ደግሞ ፍላጎቶቻችንን እንዳናደርግ የሚገድበን አለመሙላት (ብቃት አልባነት) ነው ፡፡ ለምሳሌ ፦ አንድን እቃ በጣም ወደነው ለመግዛት ስንፈልግ ከተወደደብንና ያለን ገንዘብ አነስተኛ ከሆነ ተስፋ ቆርጠን ላንገዛ እንችላለን ፡፡ እዚህ ጋር ነገሩን ለመግዛት በቂ ገንዘብ አለመኖር የራሳችን የሆነ ጉድለት ይሆናል፡፡ ሌላው አንድን ነገር ለመስራት አስበን የግል ችሎታ / ብቃት/ ክህሎት ሲያንሰን እሱ " በቃ አልችልም " በማለት ተስፋ ለመቁረጥ መንስኤ ይሆነናል ፡፡

3. Conflict of interest ( የፍላጎት ግጭት )
የመጨረሻው የግላዊ ፍላጎቶች/ ግቦች እርስ በእርስ ሲፃረሩ ተስፋ ሊያስቆርጠን ይችላል ፡፡ ተስፋ መቁረጡ የሚመጣዎ ሁለቱንም ግቦቻችንን ልናሳካ ባለመቻላችን ነው ፡፡ አንዱን ግብ ብናሳካ ራሱ ሌላውን ስላላሳካን የመወላወል ተስፋ የመቁረጥ ( የማዘን ) ስሜት ይሰማናል፡፡

ከነዚህ ሶስቱ ዎና ዎና ምክንያቶች እግጅ በጣም ብዙ ሰው የሚያጋጥመው የመጨረሻው (.Conflict of Motives / የፍላጎት ግጭት ) እንደሆነ ሳይኮሎጂ ይጠቁማል፡፡
__
እነዚ
ህ Conflict of motives ( የፍላጎት ግጭት ) ደግሞ በ አራት ይከፈላሉ ፡፡
__
ሀ.
Approach - Approach Conflict
(ፍላጎት ፥ ፍላጎት ግጭት)

ይህ ግጭት ሁለት ነገሮችን በእኩል ፈልገን ነገር ግን መምረጥ የምንችለው አንዱን ብቻ ሲሆን ማለት ነው ፡፡ ለምሳሌ :- ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኅላ Department ሲመርጡ ብዙ ተማሪዎች በሁለት ወይም ከዛ በላይ በሆኑ የdepartment ምርጫዎች ይወጠራሉ ነገር ግን መምረጥ የሚችሉት የወደዱትን ሁሉ ሳይሆን አንዱን ብቻ ስለሚሆን ግጭት ውስጥ ይገባሉ ፡፡ ሌላው ገበያ ሂደን ሁለት ሱሪዎች በጣም ወደናቸው ነገር ግን መግዛት የምንችለው አንዱን ብቻ ከሆነ ይህ አይነት ግጭት ከራሳችን ጋር ይገጥመናል፡፡

ለ. Avoidance - Avoidance Conflict (የማስወገድ ፥ የማስወገድ ግጭት)

ይህ ደግሞ ከሁለት የማንፈልጋቸው ነገሮች የግድ አንዱን መምረጥ ግድ ሲለን ነው ፡፡
ለምሳሌ ፦ ልጃችን በሰዎች ታግቶ ብር ካልከፈላችሁ ይገደላል ቢሉን ፤ እዚህ ጋር ልጁ እንዲሞትም አንፈልግም ለአጋቾቹ ብር መክፈልም አንፈልግም ፡፡ ግን አንዱን መምረጥ ግድ ይለናል ፡፡ ሌላ ምሳሌ ፦

ሐ. Approach - Avoidance Conflict (የፍላጎትና ማስወገድ ግጭት)

ይህ ደግሞ በአንድ ግብ ላይ የፍላጎትም የማስወገድም ስሜት ሲሰማን ነው ፡፡

መ. Multiple Approach - Avoidance Conflict (ብዙ የፍላጎት ማስወገድ ግጭት)

ይህ ሁላችንም በሕይወት ቆይታችን የሚያጋጥመን የለት ተለት ግጭት ነው ፡፡ እያንዳንዱ የሚገጥመን ነገር #ብዙ_አወንታዊና_አሉታዊ ነገሮች ይይዝና እሱን #መምረጥና #አለመምረጥ ችግር ይሆናል ፡፡
ለምሳሌ ፦ አንድ ሰው መልኩን ፣ ገቢውን ወደን ፀባዩ አመለካከቱ ካላማረን ይሆነኛል አይሆነኝም ብለን ከራሳችን እንጋጫለን ፡፡ሌላው አንድን ስራ ስንሰራ በዉስጡ ያሉ የተለያዩ ጥሩና መጥፎ ነገሮች ስገፉን ሲስቡን እንደዚህ አይነት ግጭት ውስጥ እንገባለን ፡፡

፠፠__፠፠

ይህ ፅሁፍ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሁላችንሞ ባለንበት የ Telegram / Facebookግሩፕ ውስጥ #ሼር እናርገው 💛

በቴሌግራም በዚህ ታገኙኛላችሁ 🚙
www.tg-me.com/Psychoet 👍

ዕውቀት ከአሉታዊ የአስተሳሰብ እስር ቤት ነፃ ያወጣል !
ቸር ሰንብቱ!
፠፠__፠፠
ሳምንት ሰው ይበለን!
@ሳይኮሎጂ
Like our page
ወርቃማ #አባባሎች! ሼር
ቴሌግራም - T.me/PSYCHOET
🌼🌼ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ መልካምና ውጤታማ 2016 ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡ 🙏

2016 በራሱ ይዞ የሚመጣው አንዳች ነገር የለውም ዋናው ጉዳይ እኛ ወደ 2016 ምን ይዘን መተናል ነው፡፡ 🌼🌼 ዓመቱ መልካም እቅዶችንና ስራዎችን የምንሰራበት ዓመት ይኹን!

🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼

በዚህ አዲስ አመት በፔጃችን የተለያዩ የስነልቦና ሀሳቦችን ማንሳታችንን አጠናክረን የምንቀጥል ይኾናል። በተጨማሪም ከእናንተ በሚነሱ ሀሳቦች ላይ ሙያዊ ገለጻ ማድረግ እንጀምራለን።

           አዲስዓመት
     መልካምአዲስዓመት
  መልካም        አዲስዓመት
መልካም           አዲስዓመት
መልካም             አዲስዓመት
መልካም             አዲስዓመት
                        አዲስዓመት
                       አዲስዓመት
                     አዲስዓመት
                   አዲስዓመት
                 አዲስዓመት
            አዲስዓመት
        አዲስዓመት
      አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት                አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት

             አዲስዓመት
        መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
        መልካምአዲስዓመት
              አዲስዓመት

                  ዓመት
            አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
            አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመት

        
አዲስዓመት
        መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት             
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመትመልካምአዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲትዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
አዲስዓመት              አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
    መልካምአዲስዓመትስዓመት
          መልካምአዲስዓመት
                 አዲስዓመት


🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆
🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻  አዲስ    🌻🌻🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻  ዓመት    🌻🌻️🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻️🌹🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆
🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆

መልካም አዲስ ዓመት
@psychoet
እወዳችኋለሁ❤️
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷‍♂ pinned «🌼🌼ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ መልካምና ውጤታማ 2016 ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡ 🙏 2016 በራሱ ይዞ የሚመጣው አንዳች ነገር የለውም ዋናው ጉዳይ እኛ ወደ 2016 ምን ይዘን መተናል ነው፡፡ 🌼🌼 ዓመቱ መልካም እቅዶችንና ስራዎችን የምንሰራበት ዓመት ይኹን! 🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼 በዚህ አዲስ አመት በፔጃችን የተለያዩ የስነልቦና ሀሳቦችን ማንሳታችንን አጠናክረን የምንቀጥል ይኾናል። በተጨማሪም…»
2024/09/28 22:23:14
Back to Top
HTML Embed Code: