ዋጋችሁ ስንት ነው?
የ ሀይላንድ ውሀ የሰፈር ሱቅ ውስጥ 7 ብር ነው እራሱ ውሀ ሬስቶራንቶች ውስጥ ከ 20 እስከ 40 ብር ይሸጣል፤ ትላልቅ ሆቴሎች 60 እስከ 90 ብር ልትገዙት ትችላላችሁ ... የውሀው መጠንና ጥራት እራሱ ምርት ሆኖ ሳለ ለተመሳሳይ እቃ የተለያዩ ቦታዎች የተለያየ ዋጋ አላቸው ። እንዲህ ያደረገው ግን የቦታዎቹ ጥራት ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ዋጋችሁ የረከሰ አይነት እና ሰዎች ሲያራክስዋችሁ አይነት ስሜት ሲሰማችሁ ግድ የላችሁም የናንተ ዋጋ ውድ ወደሆነበት ቦታ ቀይሩ . .እራሳችሁን በሚያበረታቷችሁና ዋጋችሁን በሚያሳድጉ ሰወች መካከል አድርጉ ። ለማይመጥናችሁ ቦታ ጊዜ አትስጡ።
#Share አድርጉት
©Social media
@psychoet

“ሜሎሪና” ታሪካዊ የሥነልቡና ልብወለድ የሰው ልጅ ሞትን ለማሸነፍ በሚያረገው ትግል ውስጥ የኢትዮጵያውያንን ቀደምት ጥበብ ሚና የሚተርክና የአስተሳሰብ ልዕልናን የሚያሳይ ልብወለድ መጽሐፍ ነው ፡፡ በአቀራረቡም #የሥነልቡና_ምክሮችንና ሀሳቦችን #ከታሪካዊ_ክስተቶች ጋር አጣምሮ ይዟል ፡፡
በኹለት ሀገራዊ ቋንቋዎች አማራጭ (በዐማርኛና በአፋን ኦሮሞ) ቀርቧል። በአቀራረቡም የሥነ- ልቡና ምክሮችንና ሀሳቦችን ከታሪካዊ ክስተቶች ጋር አጣምሮ ይዟል ፡፡
በመጽሐፉ የውስጥ ገጽ እንዲሀ ይለናል !!
#ሜሎሪና - ስውር ጥበብ
‹‹ትልቁ የጦርነት ሥፍራ አእምሮ ነው፤ ትልቁ ድል ደሞ ራስን ማሸነፍ ነው››
‹‹... በምድር ላይ የሚወዱትን ሰው በሞት እንደመቀማትና ተስፋ ያደረጉትን እንደማጣት ትልቅ ህመም የለም፡፡ ሲደጋገም ደግሞ ሐዘን፣ ሥቃይ፣ ችግርና መከራ እንደመጫሚያና ልብስ አጥልቀዋቸው የሚዞሩ ያህል ይሰማል፡፡››
ገጽ 106
#Melooriinaa - KALAQA DHOKATAA
“Dirreen lolaa inni guddaan sammuu namaati, Injifannoo guddaan of mo’uudha”
በኹሉም መጽሐፍ መደብር ያገኙታል የአፋን ኦሮሞ ትርጉም በጃዕፈር መጻሕፍት እየተከፋፈለ ይገኛል።

መልካም ሰንበት!
ቀኑ በራሱ ጥሩም ሆነ መጥፎ ኹኖ አይመጣም እኛ ግን በአስተሳሰባችን፣ በባህሪያችን፣ በአዋዋላችን፣ በስራችን ቀኑን ጥሩም መጥፎም የማድረግ ምርጫ አለን፡፡ ስለዚህ በምርጫችን እንደሰት፡፡ መልካም ሰንበት፡፡

ደስተኛ ሕይወት ለመኖር እነዚህን ተግባሮች ልምዳችን እናድርግ
#መልካም የደስታ ሳምንት
1. ምስጋና ለደስተኛ ሕይወት 😀
🙏 አመስጋኝ የሆኑ ሰዎች ምስጋና ቢስ ከሆኑ ሰዎች የበለጠ ደስተኛ ናቸው፡፡
እውነት ነው ህይወት በፈተና፣ ችግር እና ውጣ ውረድ የተሞላች ናት፡፡ ይሁን እንጂ ፈተናም ቢሆን ራሱን የቻለ በጎ ጎን ይኖረዋል፡፡ ፈተና ሊያስተምረን፣ ሊያንጸን፣ መልካም አጋጣሚ ሊፈጥርልን ይችላል፡፡ ስለሆነሞ በማንኛውም አጋጣሚ አመስጋኞች መሆን የበለጠ ደስተኛ ያረገናል ፡፡
🙏በቅርባችን የሚገኙ ሰዎች የሚገባ ነገርም አድርገውልን ቢሆን እነሱን ማመስገን ከውስጣችን የሚወጣው አወንታዊ ሀይል (Positive energy ) ስለሆነ ለራሳችንም ሆነ ለሌሎች መልካም አቅምን እንገነባለን ፡፡
2. ቀና ማሰብ ለደስተኛ ሕይወት 😀
ቀና ማሰብ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ ጥቅም አለው፡፡ አንዱ ትርፉ ደስታ ነው፡፡ ቀና አሳባዎች ቀና ከማያስቡ ሰዎች የበለጠ ደስተኛ ናቸው፡፡ ደስተኛ መሆን ከፈለግን “ይሆናል፤ ይቻላል፤ ይሳካል፤ ለበጎ ነው ወዘተ” ማለትን እንለማመድ፡፡ ከተራራው ባሻገር ላለለችው ፀሐይ ትኩረታችንን እንሰብስብ፡፡
የዓለምን ችግር ሁሉ ጫንቃቸው ላይ ተሸክመው የሚኖሩ ይመስል ፊታቸው የማይፈታ፤ በጎ ነገር የማይታያቸው፤ ሳቅና ጨዋታ ጠል የሆኑ ሰዎች አሉ፡፡ ኑሯቸው ዳገት በዳገት ብቻ የሆነው አእምሮአቸው በአሉታዊ ሃሳቦች በመሞላቱ ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ዕድል በራቸውን ሲያንኳኳ ድምጹ ረበሸን፤ እንቅልፍ ነሳን ወዘተ ብለው የሚያማርሩ ዓይነት ናቸው፡፡ ኖርማን ቪንሰንት “The Power Of Positive Thinking” በሚለው መጽሐፉ እንዲህ ይላል፡- “የደስታ ምስጢር ልብን ከጥላቻ ማጽዳት፤ አእምሮን ከጭንቅት ነፃ ማድረግ እና ብዙ መስጠት ነው፡፡ ፀሐይ ስትወጣ እና ስትጠልቅ የምታንጸባርቀውን ውበት እያያችሁ የምትደነቁ ሰዎች ሁኑ፤ ለሌሎችም እንደ ራሳችሁ አስቡ፡፡ ይህንን ቢያንስ ለአንድ ሳምንት ያህል ሞክሩት፤ በውጤቱም ትደነቃላችሁ”፡፡
መልካም የደስታ ቀን!
ይቀጥላል ...
#Share
👍👍👍 @psychoet

ክፍል 2
ደስተኛ ሕይወት ለመኖር እነዚህን ተግባሮች ልምዳችን እናድርግ
4. ደግነት ለደስተኛ ሕይወት
ደግ መሆን ደስተኛ ያደርጋል፡፡ ደግ መሆን ይቅርና ሰዎች ደግ ስራ ሲሰሩ መመልከት እንኳን ደስተኛ እንደሚያደርግ ሳይኮሎጂስቶች አረጋግጠዋል፡፡ ደስታ ከህይወታችን እንደ ራቀ ሲሰማን አንዱ መልሶ ማቅረቢያ ስልት መልካም ስራ መስራት ነው፡፡ በርካታ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች አሉ፡፡ አንዱ ጋር የተወሰነ ጊዜ መስዋዕት በማድረግ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት ለራስም ለሌላውም ደስታን ይፈጥራል፡፡
5. መልካም ማኅበራዊ ግንኙነት ለደስተኛ ሕይወት
“ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው” ብለው አበው ጨርሰውታል፡፡ የልባችንን የምናዋየው የልብ ወዳጅ ዘመድ አንዱ የደስታ ምንጭ ነው፡፡ የሚያሳስበንን ነገር ከውስጣችን አውጥተን መናገር ጭንቀትን ይቀንሳል፡፡ በዛው ልክ ደስታም ይጨምራል ማለት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሰብሰብ ብሎ ሳቅና ጨዋታ መፍጠርም ራሱን የቻለ የደስታ ምንጭ ነው፡፡
6. ጭንቀትን እና ውጥረትን የምንቆጣጠርበት ዘዴ መቀየስ ለደስተኛ ሕይወት
ደስታን የሚፈጥረው ቀደም ሲል በሌላ በምንም አይደለም በተግባር ነው ብያለሁ፡፡ ስለዚህ በቋሚነት የምናከናውነው አንድ ሁለት ጤናማ የሆነ የደስታ ምንጭ መሆን የሚችል ዘዴ መቀየስ ይኖርብናል ማለት ነው፡፡ ኳስ መጫወት፣ ተራራ መውጣት፣ ብስክሌት መንዳት፣ ዳንስ ስልጠና መውሰድ ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡
መልካም የደስታ ሕይወት!
መልካም የደስታ ቀን!
ይቀጥላል ...
#Share #Like

ክፍል 3
ደስተኛ ሕይወት ለመኖር እነዚህን ተግባሮች ልምዳችን እናድርግ
7. ይቅርታ ለደስተኛ ሕይወት
“ቂም መቋጠር ማለት መርዝ ጠጥቶ ሌላኛው ሰው እንደሚሞት ማሰብ ነው” ይባላል፡፡ ይቅርታ የምናደርገው ከሁሉ በፊት ለገዛ ራሳችን ደህንነት ነው፡፡ ይቅርታ ማድረግ የጥንካሬ ምንጭ እና መገለጫም ነው፡፡ ማህተመ ጋንዲ “ደካማ ሰው ይቅር ብያለሁ ማለት አይችልም፡፡ ይቅርታ የጠንካራ ሰው መገለጫ ነው (The week can never forgive. Forgiveness is the attribute of the strong)” ይላሉ፡፡ ይቅር ብያለሁ ማለት በመንፈስ የበላይ መሆን ነው፤ መብለጥ ነው፤ ገናና የሞራል ከፍታ ላይ መውጣት ነው፤ ይህ ብቻ ሳይሆን ደስታን ወደ ህይወታችን የምንጋብዝበት መጥሪያ ካርድ ነው፡፡
8. የምንወደውን ነገር ማድረግ ለደስተኛ ሕይወት
አንዳንድ ነገሮች አሉ ስናደርጋቸው ሌላውን ዓለም የሚያስረሱን፤ ፍጹምነት እንዲሰማን የሚያደርጉ፤ ምንም የጎደለን ነገር እንደሌላ የሚያረጋግጡልን፡፡ ፈረንጆቹ መሰል አጋጣሚዎችን “Flow Experiences” ይሏቸዋል፡፡ እንደየሰው እንደዚህ ዓይነት ስሜት የሚፈጥሩብን ነገሮች ይለያያሉ፡፡ መደነስ፣ ስዕል መሳል፣ መጻፍ፣ የእርዳታ ስራ መስራት፣ ማንበብ ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ 2007 ዓ.ም ከማለፉ በፊት ወደ ደቡቡ የአገራችን ክፍል ለእረፍት ከጓደኞቼ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ የአካባቢው የተፈጥሮ ውበት እና ውስጤ የተፈጠረው እርካታ ከኋላዬ ትቼው የመጣሁትን ነገር በሙሉ ለአራት ቀናት ያህል አስረስቶኝ ነበር፡፡ ልዩ ልዩ አስደሳች የህይወት ገጠመኞችን ማጣጣም ህይወት በሚደገሙም በማይደገሙም በርካታ አስደሳች ገጠመኞች የተሞላች ናት፡፡ እያንዳንዱን ገጠመኝ ለሁለተኛ ጊዜ እንደማይደገም በመቁጠር አጣጥሞ ማለፍ ደስታ ውስጣችን በጥልቀት እንዲሰርጽ ያደርጋል፡፡ እነዚህ የህይወት ገጠመኞች ልደት፣ ምርቃት፣ በዓላት ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
መልካም የደስታ ሕይወት!
መልካም የደስታ ቀን!
ይቀጥላል ...
#Share #Like
@Psychoet

ክፍል 4
ደስተኛ ሕይወት ለመኖር እነዚህን ተግባሮች ልምዳችን እናድርግ
9. ያቀድነውን ዕቅድ እውን ለማድረግ የምንችለውን ሁሉ ማድረግ ለደስተኛ ሕይወት
ያሰቡትን ማሳካት በራሱ ትልቅ ደስታን ይፈጥራል፡፡ ሁልጊዜ ሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ ከሆንን ግን ደስታ ውስጣችን አይለመልምም፡፡ የጀመርነውን ነገር ዳር የማድረስ ልምዱ ይኑረን፡፡ የምንኖረው የአማራጮች ዓለም ውስጥ ነው$ ብዙ የማይቻሉ የሚመስሉ ነገሮች ተችለው የምንመለከትበ ዓለም፡፡

ክፍል 5
ደስተኛ ሕይወት ለመኖር እነዚህን ተግባሮች ልምዳችን እናድርግ
10. ሃይማኖት እና መንፈሳዊነት ለደስተኛ ሕይወት
ሃይማኖት እና መንፈሳዊነት ደስተኛ እንደሚያደርጉ በጥናት ጭምር ተረጋግÚል፡፡ ሃይማኖት ያለን እንደየቤተ እምነታችን፣ መንፈሳዊ ብቻ ነን የምንልም እንዲሁ የመንፈስ ፍሬዎች የሚባሉ ተግባራትን በማከናወን ጎጇችን በደስታ ጸዳል የደመቀ እንዲሆን ማድረግ እንችላለን፡፡
11. አካላችንን መንከባከብ ለደስተኛ ሕይወት
አእምሮአችን ከአካላችን ጋር በእጅጉ የተሳሰረ ነው፡፡ ስለሆነም የአካላችን ደህንነት የአእምሮአችም ደህንነት ላይ ተጽእኖ ይፈጥራል፡፡ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ፤ ስፖርት መስራት ወዘተ የአካላችንን ጤና በመጠበቅ የአእምሮችንም ጤና ይጠብቃል፡፡ “Take care of your body. It’s the only place you have to live.” ይባላል፡፡ “አካላችሁን በሚገባ ተንከባከቡ፡፡ ብቸኛው የምትኖሩበት ስፍራ እሱ ነውና” እንደ ማለት ነው፡፡ አበቃሁ!
መልካም የደስታ ሕይወት!
መልካም የደስታ ቀን!
ተጠናቀቀ

ወላጆች በልጆቻቸው ፊት መጠቀም የማይገባቸው ቃላት
#Share
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች እንደ መሆናቸው መጠን የዕለት ተዕለት ዕድገታቸውን የሚያቀላጥፍ ማንኛውም ነገር ችላ ሊባል አይገባም፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ወላጆች በልጆቻቸው ፊት አስተውለው ፤ መርጠውና ተጠንቅቀው የማይጠቀሟቸው ጸያፍና ባዕድ ቃላት በሂደት የልጆቻቸው በራስ መተማመን እንዲያሽቆለቁልና ስለዓለም የሚኖራቸው እይታ እንዲንሸዋረር ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡ ከዚህ በታች ወላጆች በልጆቻቸው ፊት ማለት የማይገባቸውን 9 ቃላት እንመለከታለን፡፡
1. ዝጋ! በስነ ምግባር የታነጸ ልጅን ማሳደግ ቀላል አይደለም ነገር ግን ወላጆች ስሜታቸውን ሳይቆጣጠሩ በብስጭትና በንዴት ልጃቸውን ማናገር አይጠበቅባቸውም፡፡ ልጆች ወላጆቻቸው በቃላት እየነገሩ ከሚያስተሙሯቸው ነገረ ይልቅ የእነሱን ምግባር አይተው የሚማሩት ነገር ይበልጣል፡፡
2. ትምህርት ይደብራል፡፡ ወላጆች የልጆቻቸው የመጀመሪያዎቹ መምህራን እንደመሆናቸው መጠን ልጆቻቸው በምንም ዓይነት መልኩ ትምህርት መጥላት የሚችሉበትን ቀዳዳ መክፈት የለባቸውም፡፡ ልጆቻቸው መምራኖቻቸውን በማመን ከመማር ማስተማር ሂደቱ ጋር ተላምደው እንዲሄዱ ማድረግ ግድ ይላል፡፡ ወላጆቻቸው የጠሉትን ነገር ልጆቻቸውም ይጠላሉ፡፡
3. ሞት እንቅልፍ አንደ መተኛት ነው፡፡ ልጆች ከዕድገታቸውና ከዕድሜአቸው አንጻር አንዳንድ ጉዳዮችን በቀላሉ ለመረዳት ይቸገራሉ፡፡ ልጆቻቸውን ለማስፈራራትም ይሁን በእነሱ ጥያቄ መሠረት ሞትን ከእንቅልፍ ጋር አመሳስለው ከነገሯቸው ልጆች በሚመሽበት ሰዓት ወደ መኝታ ቤት መሄድን ስለሚፈሩ ወላጆች ለልጆቻቸው የማይመጥናቸውን ነገር ባይነግሯቸው ይመረጣል፡፡
4. እስቲ አየዋለሁ፡፡ ወላጆች ለልጆቻቸው ማድረግ የማይችሉትን ነገር በቀጥተኛ ንግግር ሊነግሯቸው ይገባል፡፡ እሺም እንቢም ሊሆን የሚችል ነገር መናገር በወላጆችና በልጆች መካከል ሊኖር የሚገባውን መተማመን ይቀንሳል አልያም ያጠፋል፡፡ ስለዚህ እንዳንዴ እቅጩን መናገር ትልቅ ጠቀሜታ ስለሚኖረው ልጆች አንድን ነገር የተከለከሉበትን ምክንያት በቀላሉ እንዲረዱ ያስችላቸዋል፡፡
5. ወይኔ ወፍሬአለሁ! ወላጆች በልጆቻቸው ፊት ስለ ውፍረትና ክብደት መጨመር እያነሱ የሚጨነቁ ከሆነ በልጆቻቸው ጤናማ አመጋገብ ላይ ተጽእኖ ይፈጥራሉ፡፡ ወላጆቻቸው ብዙ በመብላት ነው የወፈሩት ብለው ስለሚያስቡ እንደ ወላጆቻቸው ላለመሆን ሲሉ የተዛባ የአመጋገብ ስርዓት እንዲከተሉ ማለትም ከምግብ እንዲታቀቡ ይገፋፋቸዋል፡፡
6. አትፍራ! ልጆች ደፋርና አካባቢያቸውን በደንብ እንዲያውቁ አድርጎ ማሳደግ ትልቅ ችሎታ ነው፡፡ ነገር ግን ወላጆች በደፈናው ልጆቻቸውን ምን መፍራት እንዳለባቸውና እንደሌለባቸው ሳያሳውቋቸው በደፈናው አትፍሩ ማለት ልጆችን ወደ አደጋ ቀጠና እንደመገፋፍት ስለሚቆጠር አግባብነት ያለው ድፍረት ልጆችን ከአደጋና ለአደጋ ተጋላጭ ከመሆን ይታደጋቸዋል፡፡
7. ወይኔ በትኩሳት ነደሃል/ነደሻል፡፡ ልጆች ከአዋቂዋች ጋር ሲነጻጸሩ በቀላሉ ለበሽታ ተጋላጭ ናቸው፡፡ ስለዚህ ወላጆች ልጆቻቸው በሚታመሙበት ወቅት በፍጹም ስለ በሽታቸው መጠን መንገር አይጠበቅባቸውም ምክንያቱም ህክምና ከተከታተልን ህመማችን ይባባሳል ብለው ስለሚያስቡ፡፡ አልያም ከበሽታው ይልቅ ስነ-ልቦናዊ ጫናው ያይልባቸዋል፡፡
8. የብልግና ቃላትን መጠቀም፡፡ ወላጆች ልጆቻቸው ጸያፍና የብልግና ቃላትን እንዳይጠቀሙ ከፈለጉ በመጀመሪያ ወላጆች እራሳቸው አንደበታቸውን ከጸያፍ ቃላት መቆጠብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ስም ይነሳል ከቤት ይደርሳል ጎረቤት እንደሚባለው፡፡
9. ደደብ ነህ/ሽ፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን በቁመት ያነሱ በአእምሮ ግን ትልልቅ ሰዎች አድርገው የሚስሏቸው ከሆነ ልጆቻቸው ስህተትን በሚሰሩበት ሰዓት ዘለፋና ወቀሳ ያወርዱባቸዋል፡፡ ልጅነት ወድቆ መነሳት ስለሆነ ልጆችን ደደብ ብሎ መሳደብ በፍጹም አያስፈልግም፡፡ እንዲሁም ልጅ ተሳስተው እየተማሩ ሲያድጉ ነው ደስ የሚለው ፍጹምነትን ከመጠበቅ ይልቅ፡፡
እንግዲህ ከላይ የተመለከትናቸው ወላጆች በልጆቻቸው ፊት መጠቀም የማይጠበቅባቸውን ቃላት ከብዙ ጥቂቱን ነው፡፡ እኔ መንገድ ካሳየዋችሁ እናንተ ደግሞ በየቤታችሁ አዳብሩት፡፡
#Share #Like
©zepsychologist (በአንቶኒዮ ሙላቱ)

#ክፍል_3
JOIN MY TELEGRAM CHANNEL www.tg-me.com/psychoet
ነገሮችን የመረዳት ችሎታ! /Perception/
ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አርጉት !
ማንኛውም ሰው በአካባቢው ያሉትን ሁኔታዎች/ ክስተቶች የሚረዳው /የሚገነዘበው የተለያዩ ሁኔታዎችን አልፎ ነው ፡፡ ሰዎች እርስ በእርስ የሚለያዩበት አንዱ ነገር ስለ አካባቢያቸው ባላቸው ግንዛቤ ነው ፡፡
ለምሳሌ አንድ ቀን ለሁለት ሰዎች ጥሩ ነገር ብናረግ አንዳንዱ በቀና ተገንዝቦት ሲያመሰግነን ሌላው ደግሞ በክፉት ተመልክቶት ሊያጠፋኝ ነው ፣ ከኔ የፈለገው ነገር ቢኖር ነው ወዘተ ... በማለት እርዳታችንን በቀና መንገድ ከመረዳት በተሳሳተ መንገድ ይተረጉመዎል ፡፡
ታዲያ ለነዚህ ሰዎች ያደረግነው ተመሳሳይ መልካምነት መልሳቸው ለምን ተለያየ ስንል መልሱ ስለ ነገሩ ያላቸው መረዳት/ግንዛቤ ይሆናል ፡፡ ሳይኮሎጂ ደግሞ ስለ ሰዎች ነገሮችን አረዳድ ብዙ መልስ አለዉ ፡፡ በጣም አሳጥሬ እንደሚከተለው አቀርበዎለሁ ፡፡ በደንብ አንብቡት!
✍(Perception) ፐርሰብሽን ማለት በዙሪያችን ስላለው አለም ያለን መረዳት / ግንዛቤ ነው ፡፡
ፐርሰብሽን (መረዳት / መገንዘብ) ሶስት ሂደቶችን ያካትታል ፡፡ እነርሱም :-
1. መምረጥ / ማተኮር( Selection / Attention )
2.የተመረጠውን ማደራጀት (Organization)
3.መተርጎም ናቸው ( Interpretation )
[ ] 1.መምረጥ / ማተኮር( Selection / Attention ) ማለት ሁላችንም በቀን ተቀን እንቅስቃሴያችን በስሜት አካላቶቻችን መርጠን የምንቀበላቸውና የምናስገባቸውን (Stimuli) ድምፆች ፣ ምስሎች ፣ ጣዕሞች ... ናቸው ፡፡ እነዚህ በስሜት አካላቶቻችን ተመርጠው ከገቡ በኀላ ወደ አዕምሮአችን በነርቮቻችን አማካይነት ይደርሳሉ ፡፡ ነገር ግን ማንኛቸውም የምንሰማቸው ወይም የምናያቸው ነገሮች ወደ አዕምሮአችን አይደርሱም ፡፡ መርጠን ያተኮርንበት ነገር ብቻ ነው የሚደርሰው ፡፡
* ለምሳሌ ከቡድን ፎቶ ውስጥ አብዛኛው ሰው ቀድሞ የሚፈልገው የራሱን ምስል ከዛ ግን ወደ አዕምሮው የሚደርሰው ቀድሞ ፈልጎ አስተውሎ የተመለከተው የራሱ ምስል እንጂ የሁሉም ሰው አይደለም ፡፡
*ሌላም በታክሲ ተሳፍረን ስንሄድ ከውጭ የመኪና ድምፅ ፣ የተለያዩ ክላክሶችና ድምፆች ከውስጥ ደግሞ አንዳንድ ታክሲ ውስጥ ጮክ ብለው ከጎናቸው ካለው ሰው ወይም ከውጭ ሰው ጋር በስልክ ሲያወሩ ፣ በመኪና ውስጥ ከፍ ተደርጎ የተከፈተ ሙዚቃ እነዚህን ሁላ እንሰማለን ነገር ግን ይህ ሁሉ ድምፅ ወደ ጆሮአችን ቢገባም መርጠን የምናስገባው ግን የረዳቱን "ሂሳብ " የሚል ድምፅ ነው 😂😉 ፡፡ ለዚህም መሰለኝ ከመስማት ማዳመጥ ... ከማየት መመልከት የሚባለው ፡፡
መምረጥ ላይ ተፅእኖ የሚያረጉ 3 ሁኔታዎች አሉ
1.የድርጊቱ ሁኔታ (Environmental )
ለምሳሌ የነገሩ መጠን ፣ መደጋገም ፣ ትልቅነት ፣ እንቅስቃሴ
2.ሥነልቦናዊ ሁኔታ (Psychological ) ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚያስደስተንን የምንወደው ነገር ልብ እንሰጣለን ፡፡
3.አካላዊ(Physiological) አዕምሮአችን ውስጥ የሚገኙ ልዩ ጠቋሚዎች ወደ አንድ ነገር (ወደሚለዩት ነገር ) እንድናተኩር ሊያረጉን ይችላሉ
እሺ የመጀመሪያው ሂደት ይህ ከሆነ በተለያየ መንገድ የገባው መረጃ ምን ይሆናል ...
[ ] 2.የተመረጠውን ማደራጀት (Organization)
በዚህ ሂደት አዕምሮአችን ተመርጠው የገቡትን መረጃዎች በምንረዳበት መልኩ በቅርፅ በቅርፅ አርጎ ያስቀምጣል ፡፡
በዚህ ሂደት አዕምሮአቸን በተለያዩ መንገዶች መረጃዎችን ያደራጃል ፡፡ ዝርዝሮቹን ከታች ባስቀመጥኩት PDF ማንበብ ይቻላል፡፡
[ ] 3.መተርጎም ናቸው ( Interpretation )
ይህ የመጨረሻው ነገሮችን የምንረዳበት ሂደት ነው ፡፡ አንድ ተመርጦ የገባ መረጃ በስነስርአቱ ከተደራጀ በኀላ ካለን የሕይወት ልምምድ አንፃር ትርጉም ይሰጠዋል ፡፡ ልብ በሉ ይህ ሂደት ነገሮች ላይ ምን ያህል ተፅእኖ እንደሚያመጣ ? አዕምሮአችን ማናቸውንም የገቡ መረጃዎች ከቀድሞ ልምምድ (experience ) ትውስታ (Memory) አንፃር እየተረጎመ ያወጣቸዋል ፡፡
ይህ የመተርጎም ሂደት በተለያዩ ሁኔታዎች ተፅእኖ ይደረግበታል እነዚህም :-
*ስለ ነገሮች ያለን እምነት
*በወቅቱ የነበረን ስሜት (ተናደን ፣ ተደስተን ፣ አዝነን ...ነገሮችን የምንተረጉምበት ነገር ይለያያል)
*ግምት (ምከላ ) እኛ ወደምንፈልገው (ወደምንጠብቀዉ ) የመተርጎም ሂደት ነው ናቸው ፡፡
ይህ ሁሉ እኛ የማንቆጣጠረውና በማይክሮ ሰከንዶች የሚከናወን ሂደት ነው ። Telegram ላይ አንብቡት post ያረኩትን PDF . www.tg-me.com/psychoet
❖❖______❖______❖❖
Source:- personal knowledge from different text books
#Addis Ababa University teaching material
ምንጭ ፦ ካለኝ ዕውቀት ማለትም ከዚህ በፊት ከሰማኀቸው ፣ ከተማርኩት እንዲሁም ካነበብኩት ለአንባቢ እንዲቀር አድርጌ በአማረኛ የፃፍኩት ነው ። ጥሩ መጸሐፎች የሚፈልግ #Telegram ቻናሌን Join አርጉ ፡፡
በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል፡፡ ማንኛውም ጥያቄ / ተጨማሪ ሀሳቦች Comment ማረግ ይቻላል ፡፡
በሚቀጥሉት ሳምንታት እንዚህን እናያለን ፦
እንዴት ነገሮችን እንደምናስታውስና እንደምንረሳና ከዚህ ጋር ተያይዞ መርሳት የሚባል ነገር በሥነ ልቡና አለ ወይ ?
ይህ ፅሁፍ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሁላችንሞ ባለንበት የTelegram ግሩፕ ውስጥ #ሼር እናርገው 💛
ዕውቀት ከአሉታዊ የአስተሳሰብ እስር ቤት ነፃ ያወጣል !
የሳምንት ሰው ይበለን!
THIS IS MY TELEGRAM CHANNEL :- YOU CAN Join and get BOOKS there .
🚗 @Psychoet👍
🚕 @Psychoet👍
🚙 @Psychoet👍

ከጭንቀት ነፃ የሆነ «ደስተኛ ሕይወት» ለመኖር ወሳኝ የሆኑ አሥር የሕይወት መርሆች አውቅ ከሆኑ የሳይኮሎጂ መፅሀፍቶች የተወሰደ እና ከሳይኮሎጂ ባለሞያዎች/አማካሪዎች የተገኘ መረጃ!
#ሼር ማድረግ ደስ ይላል፡፡ የዛሬ ደስታዎን #ሼር በማድረግ ይጀምሩ፡፡
1. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፦ ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው።
2. አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን፡- ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።
3. እራስህን ሁን፦ በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከበድ ነገር ምን አለ? እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር፡፡
4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር፦ አንድ ነገር ስታደርግ ሰዎች ደስ እንዲላቸው ብለህ ሳይሆን ትክክለኛ እና አንተ ያመንክበት ነገር ስለሆነ ይሁን። ለሰው ሳይሆን ለህሊናህ ኑር።
5. የውሸት ደስታን አትፈልግ፦ በውሸት ደስታና በእውነተኛ ደስታ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። የውሸት ደስታ ጊዜያዊ በሆኑና ከውጪ በምናገኛቸው ነገሮች የሚመጣ ሃዘናችንን ለጊዜው የሚጋርድ ጊዜያዊ ማስታገሻ ሲሆን እውነተኛ ደስታ ግን ሃሳባችን፣ አላማችንና ምግባራችን ሲጣመር የሚፈጠር ስሜት ነው። ሃዘን እና መከራችንን ሳንደብቅ የምንጽናናበትም ነው፡፡
6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን፦ ሰዎችን አትና፤ በየትኛውም አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሰዎች ትክክለኛውን ነገር አድርግ፡፡
7. መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው፦ ከአቅምህ በላይ በሆኑ ነገሮች እራስህን አታስጨንቅ። ከአቅምህ በላይ የሆነውን ነገር ለአምላክህ/ለፈጣሪህ ስጠው።
8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን፦ ራስህን መውደድ ተለማመድ፤ የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን ሲያጠፋ ይቅር በማለት፣ ሲደክም በማበርታት፤ ሲሳካለት በማሞካሠት ተንከባከበው፡፡
9. መልካም አስብ መልካም ተናገር፦ በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት ያመለካከታችን እና ያስተሳሰባቸን ውጤት ነው። ይህን ካወቅክ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው። ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል።
10. ለምን እንደምትኖር እወቅ፦ ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት። ሃላፊነትህ ምንድን ነው? በህይወትህ ማድረግ የምትፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱን ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይቀየራል፡፡
11. የአዲስ መረጃ ቤተሰቦች፣ ሼር ማድረግ ምን ያህል ደስ እንደሚያሰኝ ስለሚያውቁ ቀናቸውን የሚጀምሩት የኛን መረጃ ሼር በማድረግ ነው፡፡
ደስተኛ ህይወትን ለሁላችንም ይስጠን ! መልካም የጤና ጊዜ!!!
----------------------
ምንጭ - (ቶማስ እንደፃፈዉ፣ ፅሁፉ ከዶክተር አለ የተወሰደ)
🎡@🎡መልካም ቀን
#Join #Join #Join
🔸🔹 ↘️💯💯💯↙️🔸🔹

ምድር
እሾህ🌵 🦠🦠🦠 🌵
ይዛ ብትቀበላችሁ እናንተ ግን
አበባ💐🌷🌹🥀🌺
ተክላችሁ ማለፍ ትችላላችሁ ፡፡
እሾህ🌵 🦠🦠🦠 🌵
ይዛ ብትቀበላችሁ እናንተ ግን
አበባ💐🌷🌹🥀🌺
ተክላችሁ ማለፍ ትችላላችሁ ፡፡