Forwarded from እንደ.....ገጣሚ via @like
ገጣሚ የአብስራ አሸናፊ
ከሞጆ 👇
code 04
Plzzzzz vote adrguling
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@yehangetem
@yehangetem
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የጥበብ ጉዞ!!!!
ከሞጆ 👇
code 04
Plzzzzz vote adrguling
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@yehangetem
@yehangetem
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የጥበብ ጉዞ!!!!
"""""""""ድንግሏ ሀገሬ"""""""""
ገጣሚ-ዜማ
ከዝዋይ👇
code 03
Plzzzzz vote adrguling
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@yehangetem
@yehangetem
👍👍👍👍👍👍👍👍
የጥበብ ጉዞ!!!
ገጣሚ-ዜማ
ከዝዋይ👇
code 03
Plzzzzz vote adrguling
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@yehangetem
@yehangetem
👍👍👍👍👍👍👍👍
የጥበብ ጉዞ!!!
(ኤልያስ ሽታኹን)
:
ዝም በይ ዝም በይ
ገና ጨለማ ነው በዚህ ምድር ሰማይ
አንቺ ቃል ካወጣሽ ትወጣለች ፀሀይ::
ፀሀይ ወጣች ማለት
ካንቺ ጋር መለየት፡፡
ካንቺ ከመለየት ከመሸሽ ከመልክሽ
ፀሀይ ገብታ ትቅር ቃል አታውጪ ባክሽ፡፡
እንደኤልያስ ቃል ሰማይ እንዳዘዘ
ባንቺ ዝም ማለት ብርሃን ተያዘ፡፡
(እሰይ)
ያዥልኝ ያን ፀሀይ ያዣት ያችን ጀንበር
እስከዛሬስ ቢሆን
አንቺ ባታወሪ መች ታበራ ነበር?
አሁን
በዚህ ምሽት
ከኔ ተደባልቀሽ
ከኔ ተቀላቅለሽ
ከኔ ጋር ተራምደሽ
የሕይወትን ጣጣ ከኔ ጋር ተሻግረሽ
ፀሀይን አታውጫት አንድ ቃል ተናግረሽ፡፡
(ስወድሽ)
ባለችበት ትቅር አይንጋ ዘላለም
አይንጋ ዘላለም ባለችበት ትቅር
ብርሃን አያሻውም ሰው ካወረው ፍቅር፡፡
ዝም በይ ዝም በይ
ገና ጨለማ ነው በዚህ ምድር ሰማይ
አንቺ ቃል ካወጣሽ ትወጣለች ፀሀይ፡፡
(አታውሪ
በዝምታሽ አብሪ)
* * * * * * * * * * *
:
ዝም በይ ዝም በይ
ገና ጨለማ ነው በዚህ ምድር ሰማይ
አንቺ ቃል ካወጣሽ ትወጣለች ፀሀይ::
ፀሀይ ወጣች ማለት
ካንቺ ጋር መለየት፡፡
ካንቺ ከመለየት ከመሸሽ ከመልክሽ
ፀሀይ ገብታ ትቅር ቃል አታውጪ ባክሽ፡፡
እንደኤልያስ ቃል ሰማይ እንዳዘዘ
ባንቺ ዝም ማለት ብርሃን ተያዘ፡፡
(እሰይ)
ያዥልኝ ያን ፀሀይ ያዣት ያችን ጀንበር
እስከዛሬስ ቢሆን
አንቺ ባታወሪ መች ታበራ ነበር?
አሁን
በዚህ ምሽት
ከኔ ተደባልቀሽ
ከኔ ተቀላቅለሽ
ከኔ ጋር ተራምደሽ
የሕይወትን ጣጣ ከኔ ጋር ተሻግረሽ
ፀሀይን አታውጫት አንድ ቃል ተናግረሽ፡፡
(ስወድሽ)
ባለችበት ትቅር አይንጋ ዘላለም
አይንጋ ዘላለም ባለችበት ትቅር
ብርሃን አያሻውም ሰው ካወረው ፍቅር፡፡
ዝም በይ ዝም በይ
ገና ጨለማ ነው በዚህ ምድር ሰማይ
አንቺ ቃል ካወጣሽ ትወጣለች ፀሀይ፡፡
(አታውሪ
በዝምታሽ አብሪ)
* * * * * * * * * * *
✅✅ የዘመናችን ችግር ሰዎች ገንዘብ ለማግኘት መጣጣራቸው ላይ ሳይሆን ፣ የመጨረሻ ደስታቸው ገንዘብ በማግኘት ላይ እንደሆነ በማሰብ ስህተት ውስጥ ስላሉ ፣ ገንዘቡን ለማግኘት ምንም ነገር ከማድረግ አለመመለሳቸው ነው ።
✅✅ የዘመናችን ነውር ሰዎች በገንዘብ ለመበልጸግ መመኘታቸው ላይ ሳይሆን ያገኙትን ገንዘብ ለአንድ ቀና ዓላማ ለመጠቀም ሳይሆን ሆድን ብቻ ለመሙላት በመጠቀማቸው ላይ ነው ።
✅✅ የዘመናችን አስጊ ሁኔታ ሰዎች ባለሃብት ለመሆን መፈለጋቸው ሳይሆን ከሌላው የበለጠ ባለሃብት ለመሆን ሲጦዙ መኖራቸው ነው ። ስለዚህ እነዚህን መሰል አመለካከቶች ናቸው አንድ ሰው ገንዘቡ በጨመረ መጠን ከዚያው ጋር ደስታ እንዲርቀው የሚያደርጉት ።
#share
@poemers @poemers
@poemers
✅✅ የዘመናችን ነውር ሰዎች በገንዘብ ለመበልጸግ መመኘታቸው ላይ ሳይሆን ያገኙትን ገንዘብ ለአንድ ቀና ዓላማ ለመጠቀም ሳይሆን ሆድን ብቻ ለመሙላት በመጠቀማቸው ላይ ነው ።
✅✅ የዘመናችን አስጊ ሁኔታ ሰዎች ባለሃብት ለመሆን መፈለጋቸው ሳይሆን ከሌላው የበለጠ ባለሃብት ለመሆን ሲጦዙ መኖራቸው ነው ። ስለዚህ እነዚህን መሰል አመለካከቶች ናቸው አንድ ሰው ገንዘቡ በጨመረ መጠን ከዚያው ጋር ደስታ እንዲርቀው የሚያደርጉት ።
#share
@poemers @poemers
@poemers
ከእለታት አንድ ቀን አምላክ ወደ ጅብ ቀርቦ "ጅብ ሆይ ትወደኛለህ?" ሲል ይጠይቀዋል ። ጅብም "ጌታሆይ እወድሀለሁ" በማለት መለሰ። አምላክም "እንግዲያውስ አህዮቼን ጠብቅ። አለው። ይህን ጊዜ ጅብ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው!
"#ኸረ_እኔ_ይጠፉብኛል" ጅብ አህያ ሲጠፋበት ሳሉት😳😂😂
ታሪክ ፣ ማንነት ፣ ባህል ጠፍቶብናል። የጠፋብን ሁሉ የተበላነው ነው አሁንም እንጠንቀቅ በዚህ ሰዓት መተባበርን ገንዘብ እናድርግ!።
👇👇
@poemers @poemers
@poemers
"#ኸረ_እኔ_ይጠፉብኛል" ጅብ አህያ ሲጠፋበት ሳሉት😳😂😂
ታሪክ ፣ ማንነት ፣ ባህል ጠፍቶብናል። የጠፋብን ሁሉ የተበላነው ነው አሁንም እንጠንቀቅ በዚህ ሰዓት መተባበርን ገንዘብ እናድርግ!።
👇👇
@poemers @poemers
@poemers