❤️ፍቅር የልጅነት ስሜት ነው ።" ልጅነት እውነት ነው። ስሜት ደግሞ የማይዙትና የማይቆጣጠሩት። ፍቅር የማይዙትና የማይቆጣጠሩት እውነት ነው። ከተሰማ ሊክዱት የማይችል ፤ ከሌለም የማይፈጥሩትና ሊያስመስሉት የማይችል እውነት።
💙ፍቅር ዓመፀኛም ነው በምክንያት የማይገዛ ፤ ለዉይይት የማይመች ፤ የማያሰሩት፤ የማይጋልቡት ልጓም የሌለው ፈረሰ። ከፍት ቀዳሚ ፤ ጋላቢ ወሳጅ ፤ እምቢ ባይ ፤ ይቅርብህ አይሆንም የማያውቅ ፤ የፈለገውን እስኪያገኝ የማይተኛ ፤ የልቡ ሳይደረስ የማያርፍ።
💛ካፈቀረክ ፍቅር ምላሽ አይፈልግም ፤ የግድ መፈቀርን አይሻም ። ማፍቀር በራሱ ደሰ ይላል ፤ ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ፤ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል።
📖አለመኖር ከገጽ -239 የተወሰደ
❤️💙💛❤️💙💛❤️💙💛❤️💙
@poemers
@poemers @poemers

#አገር_ስንት_ያወጣል ? ከሚለዉ የግጥም መፅሀፍ የተወሰደ ።
🙎♂🙍 አዳም ዕድለኛዉ 🙎♂🙍
ስልኩዋን ሳይቀበላት ፡ ሳይቀርባት ለተንኮል ፣
ልቡን ሳታጠፋዉ ፡ በአስቀያሚ ሚስኮል
💑
ካርድ ሳይሞላላት ፣
ሳይያዝ በዱቤ ፣
ከቶ ሳይልክላት ፡ የፍቅር ደብዳቤ ፤
የዘፍጥረት አቡን ፡ ቀድሞ የተገኘ ፣
አዳም ዕድለኛ ፡ ሄዋንን አገኘ ፡፡
💑
ይደንቃል ዘፍጥረት .. .. ..
ይኖራል ዝንታለም ፡ እንደተተረከ ፣
አዳም ራቁቱን ፡ ሄዋንን ማረከ ፡፡
ሲኪኒ ሳይሸምት ፡ የቻይናዉን ሱሪ ፣
ቀለበት ሳያስር ፡ ሳይገዛላት ድሪ ፤
ቫላንታይን ዕለት ፡ ሳይሰጣት አበባ ፣
በፈጣሪ ምሎ ፡ ለሷ ቃል ሳይገባ ፣
አማጋጭ ሳይኖራት ፡ ሳይፈጠር ምቀኛዉ ሄዋንን ጠበሳት ፡ አዳም ዕድለኛዉ ፡፡
💑
ገንዘብ ሳትጠይቀዉ ፡
ቪላ ቤት መኖሪያ ፣
ጌጣጌጥ ኮስሞቲክስ ፡ የፀጉር ማሰሪያ ፤
ሳትሞሸር በሰርግ ፣ ሳትለብስ ቬሎ ፣
አዳም ቤቱ አስገባት ፡ ሄዋንን ጠቅልሎ ፡፡
💑
አዳም ሚዜ ሆኖ ፣
ሽማግሌም ሆኖ ፣
ራሱን ሞሸረ ፣
ከፍጥረት ኡደት ጋር ፡ እየተሳከረ ፡፡
በዘፍጥረት ድርሳን ፣
በኦሪት ሊቅ ልሳን ፣ እንደተተረከ ፣
አዳም ራቁቱን ፡ ሄዋንን ማረከ ፡፡
💑
#share_join
@poemers
@poemers
@manbabemulusewyaderegal

ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ
"መከራን በመከራነቱ ሳይሆን በመካሪነቱ ውደደው።"
👉 "ችግርና መከራ የሌለበትን ህይወት ፍፁም አትመኝ ምንም አታተርፍምና።"
👉 "ከምቀኝነትና ከቅናት የሚከፋ የለምና በፍፁም በሰዎች አትቅና።"
👉 "መሬት ሁን ከመባል ያነሰ የውርደት ቋንቋ የለም። ሰው አምላክ ሆነ ከመባል በላይ የሚበልጥ የክብር ቋንቋ የለም ።"
👉 "ሀብትን አናወግዝም ከሀብት ጀርባ ያለውን ትዕቢት ግን እናወግዛለን።"
👉 "እያንዳንዱ ቅጣት በኃጢአተኞች ላይ ከመጣ የሀጢአት ሸክማቸውን ያቀላል። በጻድቃን ላይ ከመጣ ደግሞ ነፍሶቻቸውን የበለጠ ድንቅ ያደርግባቸዋል። ልጄ ሆይ መከራን ከምስጋና ጋር ከተቀበልክ ታላቅ ጥቅም ታገኛለህ።"
👉 "ትዕግስት የመልካምነት ዘውድ ነውና ትዕግስትን ገንዘብ አድርግ።"
👉 "ሰውን ስትረዳው ጎሳውን:ጾታውን:ሃይማኖቱን ብለህ አትርዳው ስለ ክርስቶስ ስም ብለህ እርዳው።"
የአባታችን የቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ ረድኤት በረከቱ አይለየን ምልጃና ጸሎቱ ይጠብቀን አሜን።

🙏🙏🇪🇹🇪🇹ይቅርታ🇪🇹🇪🇹🙏🙏
እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያነዳድኳቹህ
የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ
የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር
፳፭/፮/፻፳፲፫

☮ተማሪ ነው ለሱፊው መምህሩ ጥያቄውን ያቀረበው ፡-
‹‹ለመሆኑ ሰው በአምላኩ የሚረካው መቼ ነው?›› የመምህሩ ምላሽ ታዲያ ድንቅ ነው!
💡‹‹በበረከቱ ግዜ የሚያገኘውን ደስታ በመከራው ጊዜ መግለጥ ከቻለ በርግጥም በአምላኩ ረክቷል ማለት ነው››፡፡
❤️በአሁና ደቂቃ ብቻ የተሰጠንን በረከት ብንቆጥር፤ ያለንን መልካም ነገር ብናስተውል ………..
ወደ መሬት ጎንበስ ብለን የምናመሰግንበት አንድ ሺ አንድ ምክንያቶች አሉን!! አንድ ሺ አንድ !!!!
መልካም ዛሬ!!!
💡☮💡☮💡☮💡☮💡☮💡☮💡☮💡☮💡

።።።።።።።አወይ ፖለቲካ።።።።።።።።
የዘመንን መዝሙር ዜማ እያበላሸ፣
የህይወትን ቀለም ደርሶ እያጠለሸ፣
ከደሀው ህዝብ ላይ እድገት እያሸሸ፣
አወይ ፖለቲካ ስንቱን ቀን አስመሸ😭።
።።።።።።ድንቄም ፖለቲካ።።።።።።
ፖለቲካ ውሸት!!!፣
ፖለቲካ ቅዠት!!!፣
በአይን ማይታይ የሰይጣን ድብቅ ቀስት።
ፖለቲካ ውድመት!!!፣
ፖለቲካ ውድቀት!!!፣
የእውቀት ሰርክ አጥፊ የትውልዶች መቅፀፍት።
።።።።።።።አሄ ፖለቲካ።።።።።።።
ከእግዜር ፍርድ
ዙፋን እራሱን የሾመ፣
ከመሪነት መንገድ
አካሄድ ሳይገባው ሊመራ የቆመ፣
የዘመኑን ጅረት በሰው
ነብስ ጠብታ እያጠራቀመ፣
ለግዛቱ ስፋት የህዝቡን
ንፁህ ደም እየተጠቀመ፣
ለህዝቡ እያለ ህዝብ እነጠቀ፣
አሄ ፖለቲካ ስንቱን አደቀቀ😡።
✍ዜማ
ከወደዱት ለሚወዱት ያጋሩ👇👇👇
@yegxmrizort
@yegxmrizort
@poemers @poemers
የዘመንን መዝሙር ዜማ እያበላሸ፣
የህይወትን ቀለም ደርሶ እያጠለሸ፣
ከደሀው ህዝብ ላይ እድገት እያሸሸ፣
አወይ ፖለቲካ ስንቱን ቀን አስመሸ😭።
።።።።።።ድንቄም ፖለቲካ።።።።።።
ፖለቲካ ውሸት!!!፣
ፖለቲካ ቅዠት!!!፣
በአይን ማይታይ የሰይጣን ድብቅ ቀስት።
ፖለቲካ ውድመት!!!፣
ፖለቲካ ውድቀት!!!፣
የእውቀት ሰርክ አጥፊ የትውልዶች መቅፀፍት።
።።።።።።።አሄ ፖለቲካ።።።።።።።
ከእግዜር ፍርድ
ዙፋን እራሱን የሾመ፣
ከመሪነት መንገድ
አካሄድ ሳይገባው ሊመራ የቆመ፣
የዘመኑን ጅረት በሰው
ነብስ ጠብታ እያጠራቀመ፣
ለግዛቱ ስፋት የህዝቡን
ንፁህ ደም እየተጠቀመ፣
ለህዝቡ እያለ ህዝብ እነጠቀ፣
አሄ ፖለቲካ ስንቱን አደቀቀ😡።
✍ዜማ
ከወደዱት ለሚወዱት ያጋሩ👇👇👇
@yegxmrizort
@yegxmrizort
@poemers @poemers
"""'እዛ ምን ይታያል?""""
እቱ ልጠይቅሽ : እዛ ምን ይታያል
አገነት መግቢያውስ :በሩ ምን ይመስላል
የ አምላክ መንበሩ : ምን ይሆን ዙፋኑ
ድንግል ማርያምና : ፃድቃኖችስ አሉ?
ሀ'ጥአኖች በግራ : ቆመው ይታያሉ?
----------------------
እዛ ምን ይታያል?
አዳም እንደያኔው : ያንን ቅጠል ለብሷል
ሄዋንስ መውለዱ : እርጅና ጎድቷቷል
ገነትስ እንዴት ነው ላንችስ ተስማምቶሻል
-----------------------
እቱ ልጠይቅሽ : ወዲህስ ይታያል?
አንቺን እንዳያጡ : የሚያለቅሱት ለቅሶ
ድምፃቸው ይሰማል?
የ ዕንባቸው ብዛት : ወራጅ ሆኖ ይወርዳል?
-----------------------
ይሄንን አለም : ሆድሽ ተቀይሟል
ከንቱነቱን አውቋል
ከንግዲ ላናይሽ : ርቀሽ ሄደሻል
መች ትመለሻለሽ : ወይስ ወስነሻል።
✍ በ ሀይልአብ
መታሰቢያነቱ ለ ኤደን እንዲሁም በየቀኑ መኖርን ሳይጀምሩ ባጭሩ ለምናጣቸው ወድምና እህቶቻችን ይሁን ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያኑራት አሜን🙏
@join