Telegram Web Link
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🔔 ​ነሐሴ 14 🔔

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖1ኛ ቆሮ 1÷10-19
👉ንፍቅ ዲያቆን
📖ያዕ 1÷12-22
👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 1÷30-34

👉ምስባክ
📖መዝ 43፥4-6

ዘአዘዝከ መድኀኒቶ ለያዕቆብ
ብከ ንወግኦሙ ለኩሎሙ ፀርነ
ወበስምከ ናኀስሮሙ ለእለ ቆሙ ላዕሌነ

👉ትርጉም
ለያዕቆብ መድኀኒትን እዘዝ
ባንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን
በስምክም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን

📖ወንጌል
ማቴ 17÷14-24

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ

🔰 @ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼


#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
የማክሰኞውዳሴማርያምትርጓሜ@wdasemaryam@desalegnbemaryam
@wdasemaryam
የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
በእለተ ሰሉስ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና ይህ ነው።

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
ስለዚህ ድንቅ መላዕክት ስንቾቻችን እናውቃለን ??ቅዱስ ሱርያል ሊቀ መላዕክት †††

††† ከታላላቅ ሊቃናት አንዱ የሆነው ቅዱስ ሱርያል ክብሩ ብዙ ቢሆንም ብዙ ምዕመናን አያውቁትም:: የመላእክት መዓርግ ሲነገር ሚካኤል: ገብርኤል: ሩፋኤል ብሎ ቀጥሎ የሚመጣው ሱርያል ነው::

በሦስቱ ሰማያት ካሉት ዘጠኙ ዓለመ መላእክት የአንዱ (የሥልጣናት) መሪ (አለቃ) ነው:: መልአኩ እጅግ ርሕሩሕ እና ተራዳኢ ነውና አንዘንጋው:: ለኖኅ መርከብን ያሳራው: ከጥፋት ውኃም ያዳነው ይህ ቅዱስ መልአክ ነው::

በገድለ ሰማዕታትም ላይ እንደተጠቀሰው የሰማዕታት ረዳትና አዳኝም ነው:: ቅዱስ ሱርያል በሌላ ስሙ "እሥራልዩ" ይባላል:: "የእሥራኤል ረዳት"


@ortodoxtewahedo
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፲፫
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፲፬
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🔔 ነሐሴ 15 🔔

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት፣ ወንጌልና ምሰባክ

👉ዲያቆን
📖1ኛ ቆሮ 12፥18....
👉ንፍቅ ዲያቆን
📖ይሁዳ 1፥17....
👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 1፥12-15

👉ምስባክ
📖መዝ 18፥4-5

ውስተ ኩሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ
ወውስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ

👉ትርጉም
ድምፃቸው ወደ ምድር ኹሉ
ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ
በነርሱ ውስጥ የፀሐይ ድንኳን አደረገ

📖ወንጌል
ማቴ 10፥1-15

📣ቅዳሴ
ዘሐዋርያት

🔰 @ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#መዝሙር

#ማርያም_አርጋለች

ማርያም አርጋለች ወደ ገነት(፪)
የሰማይ መላእክት እያረጋጒዋት
እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች

የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም
ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም
ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት
አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ እናት
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
ሰማያት ይከፈት ደመናም ይዘርጋ
ዝምታም አይኖርም እመ አምላክ አርጋ
አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን
ከዘላለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
የአምላክ ማደሪያ ቅዱስ ስጋሽ
አምላክን ያቀፉት እነዚያ እጆችሽ
ሙስና መቃብር ይዞ አላስቀራቸው
ተነስተዋል በክብር በእምነት አየናቸው
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
ሐዋርያት አበው እንኩዋን ደስ አላችሁ
በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ
ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ
የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ
አርጋለች ማርያም ተነስታለች

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
ጥያቄ 👉
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገት መቼ ነው ?
እርገቷን የሚገልፅ የመፅሀፍ ቅዱስ መረጃ አቅርቡ
👉 ጥያቄ ፪

ፈቃደ እግዚአብሔርን በምን ማወቅ እንችላለን ?
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

🔔​ ነሐሴ 16 🔔

#ፍልሰተ_ሥጋሃ_ለእግዝእትነ

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖ሮሜ 8÷31.....
👉ንፍቅ ዲያቆን
📖ዩሐ 2÷1-7
👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 1÷12-15

👉ምስባክ
📖መዝ 45፥4-6

ቀደሰ ማኅድሮ ልዑል
እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሀወክ
ወይረድኣ እግዚያብሔር ፍጹመ

👉ትርጉም
ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ
እግዚያብሔር በመካከሏ ነው አትናወጥም
እግዚያብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል

📖ወንጌል
ማቴ 16÷13-20

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእነ

🔰 @ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
#እንኳን አምላክን በድንግልና ለወለደች ለእናታችን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የእርገት በዓል አደረሰን።

📖መዝ 45፥4-6

ቀደሰ ማኅድሮ ልዑል
እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሀወክ
ወይረድኣ እግዚያብሔር ፍጹመ


#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
ሥርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ ፲፮

👉 @ortodoxtewahedo
2024/09/30 05:29:58
Back to Top
HTML Embed Code: