Telegram Web Link
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም  ትርጓሜ

ክፍል ፫

@ortodoxtewahedo
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፬

@ortodoxtewahedo
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፭

@ortodoxtewahedo
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፮

@ortodoxtewahedo
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፩

@ortodoxtewahedo
Audio
ጫማህን ከእግርህ አውልቅ
        
Size:-37.5MB
Length:-1:47:48

በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

@ortodoxtewahedo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼      

     
      ወይቤሎሙ ሑሩ ወመሐሩ
ለዘየአምን ወንጌለ መንግስተ ሰማያት

ለመቀላቀል👉 @ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የጽንሰት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን

💠ጽንሰታ ለማርያም

🔹ይህችን ዕለት አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት፤ የድኅነት መነሻ ቀን" ሲሉ ይጠሯታል::

ስለ ምን ነው ቢሉ

🔸ለዓለም ድኅነት ምክንያት የሆነች የአምላክ እናቱ የተጸነሰችበት ዕለት በመሆኑ ነው::

🔹 #አንድም ከአዳም ስሕተት በኋላ ያለ ጥንተ አብሶ የተጸነሰች የመጀመሪያ ሰው እርሷ ናትና እንዲህ ይላሉ::

"ለጽንሰትኪ በከርሥ እንበለ አበሳ ወርኩስ ወለልደትኪ እማኅጸን ቅዱስ"

"ድንግል ሆይ! መጸነስሽ ያለ በደል (ያለ ጥፋት) ነው የተወለድሽበት ማኅጸንም ቅዱስ ነው"
📖መጽሐፈ ሰዓታት
📖ኢሳ 1፥9

🔸ይሕች ዕለት ለኢያቄምና ለሐና ብቻ ሳይሆን ለፍጥረት ሁሉ የተስፋ ድኅነት ቀን ናትና ሐሴትን ልናደርግ ይገባል::

የእመቤታችን መጸነስስ እንደ ምን ነው ቢሉ

🔹ከነገደ ይሁዳ የሚወለድ ቅዱስ ኢያቄም የሚባል ደግ ሰው ከነገደ ሌዊ(አሮን) የተወለደች ሐና የምትባል ደግ ሴት አግብቶ በሕጉ ጸንተው በሥርዓቱ ተጠብቀው ይኖሩ ነበር::

🔸ነገር ግን በዘመኑ ሰዎች "ልጅ የላችሁም" በሚል ይናቁ ነበር፤ ኦሪታውያን ልጅ የሌለውን "ኅጡአ በረከት ከጸጋ እግዚአብሔር የራቀ" ነው ብለው ያምኑ ነበር::

🔹ኢያቄምና ሐና ልጅ እንዲሰጣቸው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ዘመናቸው አልፎ አረጁ::

🔸እነሱ ግን የሚያመልኩት የአብርሃምና ሣራን አምላክ ነውና ተስፋ አልቆረጡም፤ የለመኑትን የማይነሳ ጌታ በስተእርጅናቸው ድንቅ ነገርን አደረገላቸው::

🔹አንድ ቀን ርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ የተመለከተች ቅድስት ሐና ፈጽማ አለቀሰች::

"እንስሳትና አራዊትን እጽዋትን በተፈጥሯቸው እንዲያፈሩ የምታደርግ አምላክ ምነው ሐናን ድንጋይ አድርገህ ፈጥረሃታልን" ብላ አዘነች::

🔸ይህን የተመለከተ ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ሱባኤ ያዘ::

🔹ለአርባ ቀናትም ሲጸልይና ሲማለል ቆየ፤ በአርባኛው ቀን ሁለቱም ሕልምን ያልማሉ::

🔸#እርሱ ነጭ ርግብ ሰማያትን ሰንጥቃ ወርዳ በሐና ቀኝ ጆሮ ገብታ በማኅጸኗ ስትደርስ አየ::

🔹#እርሷ የኢያቄም በትር አብቦ አፍርቶ ጣፋጭ ፍሬውን ሰው ሁሉ ሲመገበው ታያለች::

🔸ቅዱስ ኢያቄም ከሱባኤ እንደ ተመለሰ ያዩትን ተጨዋውተው "ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን" አሉ::
🔹ለሰባት ቀናትም በጋራ እግዚአብሔርን ሲለምኑ ሰነበቱ፤ በሰባተኛው ቀን (ማለትም ነሐሴ7) መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን እያማታ ወደ እነርሱ ወረደ::

"ዓለም የሚድንባት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ የሆነች ልጅ ትወልዳላችሁ" ብሏቸው ተሠወራቸው::

🔸እነርሱም ደስ ብሏቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ::

🔹እንደ ሥርዓቱም በዚህች ቀን አብረው አድረው እመ ብርሃን ተጸነሰች::

"ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተጸነስኪ"

"ድንግል ሆይ! ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም"

👉(ቅዳሴ ማርያም)👈

#ንፅህ በድንግልና ስርኩ በቅድስና እመቤታችን ፀጋው ክብሩ እንዳይነሳ ለምኝልን አምሮው ልቡን በልቦናች ሳይብን አሳድሪብ አሜን፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን

ለመቀላቀል👉 @ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"

"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ


ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽህና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ


ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ


ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠን ነው እንጂ


ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኀላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽህና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ

ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላዕክት ጎበኙሽ እንጂ። እንደ ተነገረው ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ


ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንጹሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ"

🙏ቅዳሴማርያም🙏

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"
"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ
🙏ቅዳሴማርያም🙏

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
"መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው:: ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል:: የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . .ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::"

መዝ. ፹፮፥፩-፮

ለመቀላቀል👉 @ortodoxtrwahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

እንኳን ለአብርሃሙ ሥላሴ ወራዊ መታሰቢያ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን

#መልካም ቀን ይሁንልን

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo

💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"

"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ


ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽህና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ


ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ


ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠን ነው እንጂ


ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኀላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽህና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ

ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላዕክት ጎበኙሽ እንጂ። እንደ ተነገረው ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ


ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንጹሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ"

🙏ቅዳሴማርያም🙏

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo
የማክሰኞውዳሴማርያምትርጓሜ@wdasemaryam@desalegnbemaryam
@wdasemaryam
የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
በእለተ ሰሉስ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና ይህ ነው።

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
#ነሀሴ 7

#የዕለቱ_ምስባክ "ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠፅኮ እግዚኦ። ወዘመሀርኮ ሕገከ። ከመ ይትገኃሥ እመዋዕለ እኩያት።" (መዝ 93፥12-13) ወይም (መዝ 84፥11-12)

የሚነበቡት መልዕክታት
ዕብ 9፥1-11
1ኛ ጴጥ 2፥6-18
የሐዋ ሥራ 16፥13-19

የሚነበበው ወንጌል
ማቴ 16፥13-24

የሚቀደሰው ቅዳሴ፦ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው፡፡

"መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው:: ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል:: የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . .ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::"

    መዝ. ፹፮፥፩-፮

ለመቀላቀል👉 @ortodoxtrwahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"
"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ
        🙏ቅዳሴማርያም🙏

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ  ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፰
#ብሂለ አበው

"በዕብራይስጥ ማርይም የተባልሽ የተመረጥሽ እመቤቴ ድንግል ማርይም ሆይ ፍጡራንን ሁሉ ከሚጎዳ ደዌና መከራ እድኝኝ"

♦️አባ ጊዮርጊስ

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🔔 ​ነሐሴ 8 🔔

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖ሮሜ 9÷24.......
👉ንፍቅ ዲያቆን
📖1ኛ ጴጥ 4፥12.....
👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 16÷35.....

👉ምስባክ
📖መዝ 57፥8-10

ወድቀት እሳት ወአርኢክም ለፀሐይ
ዘእንበለ ጺትዐወቅ ሦክክሙ ሕለተ ኮነ
ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውህጠ ክሙ

👉ትርጉም
እሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩአትም
እሽኳችሁ ሳይታወቅ በትር ሆነ
ሕያዋን ሳላችሁ በመዓቱ ይነጥቃችዋል

📖ወንጌል
ማቴ 7÷12-26

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ

ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን !
(ያዕቆብ 1፥19)

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
Audio
በእለተ ዕረቡ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና በትርጉም

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
2024/09/28 23:29:55
Back to Top
HTML Embed Code: