Telegram Web Link
#ጀማ
ጥምቀት
የሰማዕታት ክፍለ ሃገር

@ortodoxtewahedo
"+" አሳዳሪውም የወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ በቀመሰ ጊዜ
አደነቀ:: ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም:: ውሃውን የቀዱት
አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር:: አሳዳሪውም ሙሽራውን ጠርቶ:- 'ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል::
ከሰከሩም በኋላ መናኛውን:: አንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ
አሁን አቆይተሃል' አለው::

(ዮሐ. 2:9)

✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo.
ታቦት ጣኦት ነው ለምትሉ አይደለም በምድር ሰማይ ያለው የእግዘብሔር መቅደስ ታቦት አለው ። ታቦትንም የሰጠው እግዚአብሔር እንደሆነ በመፅሀፍ ቅዱስ ተፅፏል የአግዚአብሔር ነው ታቦትንም የቃል ኪዳን ምልክት አድርጎ የሰጠው ።

“በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።”

— ራእይ 11፥19

@ortodoxtewahedo
2024/09/30 05:16:48
Back to Top
HTML Embed Code: