Telegram Web Link
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"

"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ

ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽህና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ

ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ

ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠን ነው እንጂ

ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኀላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽህና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ

ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላዕክት ጎበኙሽ እንጂ። እንደ ተነገረው ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ

ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንጹሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ"

🙏ቅዳሴማርያም🙏

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"
"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ
🙏ቅዳሴማርያም🙏

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
"መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው:: ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል:: የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . .ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::"

መዝ. ፹፮፥፩-፮

ለመቀላቀል👉 @ortodoxtrwahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

እንኳን ለአብርሃሙ ሥላሴ ወራዊ መታሰቢያ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን

#መልካም ቀን ይሁንልን

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo

💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"

"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ

ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽህና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ

ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ

ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠን ነው እንጂ

ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኀላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽህና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ

ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላዕክት ጎበኙሽ እንጂ። እንደ ተነገረው ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ

ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንጹሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ"

🙏ቅዳሴማርያም🙏

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo
የማክሰኞውዳሴማርያምትርጓሜ@wdasemaryam@desalegnbemaryam
@wdasemaryam
የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
በእለተ ሰሉስ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና ይህ ነው።

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
#ነሀሴ 7

#የዕለቱ_ምስባክ "ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠፅኮ እግዚኦ። ወዘመሀርኮ ሕገከ። ከመ ይትገኃሥ እመዋዕለ እኩያት።" (መዝ 93፥12-13) ወይም (መዝ 84፥11-12)

የሚነበቡት መልዕክታት
ዕብ 9፥1-11
1ኛ ጴጥ 2፥6-18
የሐዋ ሥራ 16፥13-19

የሚነበበው ወንጌል
ማቴ 16፥13-24

የሚቀደሰው ቅዳሴ፦ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው፡፡

"መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው:: ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል:: የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . .ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::"

    መዝ. ፹፮፥፩-፮

ለመቀላቀል👉 @ortodoxtrwahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"
"ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ
        🙏ቅዳሴማርያም🙏

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ  ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፰
#ብሂለ አበው

"በዕብራይስጥ ማርይም የተባልሽ የተመረጥሽ እመቤቴ ድንግል ማርይም ሆይ ፍጡራንን ሁሉ ከሚጎዳ ደዌና መከራ እድኝኝ"

♦️አባ ጊዮርጊስ

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🔔 ​ነሐሴ 8 🔔

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖ሮሜ 9÷24.......
👉ንፍቅ ዲያቆን
📖1ኛ ጴጥ 4፥12.....
👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 16÷35.....

👉ምስባክ
📖መዝ 57፥8-10

ወድቀት እሳት ወአርኢክም ለፀሐይ
ዘእንበለ ጺትዐወቅ ሦክክሙ ሕለተ ኮነ
ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውህጠ ክሙ

👉ትርጉም
እሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩአትም
እሽኳችሁ ሳይታወቅ በትር ሆነ
ሕያዋን ሳላችሁ በመዓቱ ይነጥቃችዋል

📖ወንጌል
ማቴ 7÷12-26

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ

ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን !
(ያዕቆብ 1፥19)

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
Audio
በእለተ ዕረቡ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና በትርጉም

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
Audio
ደስ ይበልሽ
                         
Size 29.6MB
Length 1:24:56

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🔔 ነሐሴ 9 🔔

በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት፣ ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖ፊል 1፥12-24

"ወንድሞቼ ሆይ ይህ የደረሰብኝ በእውነት ወንጌልን ለማስፋፋት እንደ ሆነ ታውቁ ዘንድ እወድዳለሁ፤.....በእነዚህ በሁለቱ እጨነቃለሁ እኔስ ከዚህ ዓለም ልለይ በክርስቶስም ዘንድ ልኖር እወዳለሁ ይልቁንም ለእኔ ይህ ይሻለኛል ይበልጥብኛልም"

📖ንፍቅ ዲያቆን
2ኛ ዩሐ 1፥6......

"ፍቅራችንም ይህች ናት በእግዚአብሔርም ትእዛዝ እንሄድ ዘንድ ፍቅራችን ይህቺ ናት፤........የተመረጠችው የእኅትሽ ልጆች ሰላም ይሉሻል ጸጋና ፍቅር ከእናንተ ጋር ይኑር አሜን"

👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 15፥19-25

"አሁንም ወደ እግዚአብሔር በተመለሱ አሕዛብ ላይ ሥርዐት አታክብዱ እላችኋለሁ፤.....
ያላዘዝናቸው ሰዎች ከእኛ ወጥተው ትገዘሩ ዘንድና የኦሪትንም ሕግ ትጠብቁ ዘንድ ይገባችኋል ብለው በነገር እንደ አወኩአችሁና ልባችሁን እንደ አናወጡት ሰምተናል"

👉ምስባክ
📖መዝ 44:9

ወትቀውም ንግሥት በየማንከ
በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወሑብርት
ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምዒ እዝነኪ፡፡

👉ትርጉም
በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና
ንግሤቲቱ በቀኝህ ትቆማለች
ልጄ ሆይ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፡፡

📖ወንጌል
ዮሐንስ 10:1-22

"እውነት እውነት እላችኋለሁ ወደ በጎች ስፍራ በበሩ የማይገባ በሌላም በኩል የሚገባ ሌባ ወንበዴም ነው፤........ሌሎችም ይህ ነገር ጋኔን ከያዘው ሰው የሚገኝ አይደለም ጋኔን የዕዉሮችን ዐይን ማብራት ይችላልን አሉ"

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፱
Audio
በእለተ ሐሙስ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና በትርጉም

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
Audio
በእለተ አርብ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና በትርጉም

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፲

@ortodoxtewahedo
#የነሐሴ_10

ምስባክ፦"ተዘከር ማኅበረከ ዘአቅደምከ ፈጢረ፡፡ ወአድኀንከ በትረ ርስትከ። ደብረ ጽዮን ዘኀደርከ ውስቴታ።" (መዝ 73፥2-3)

የሚነበቡት መልዕክታት
📌 ዕብ 12፥22-ፍጻሜው
📌 1ኛ ጴጥ 1፥7-13
📌 የሐዋ ሥራ 4፥31-ፍጻሜው

የሚነበበው ወንጌል
📌 ሉቃ 16፥9-19

የሚቀደሰው ቅዳሴ፦ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው፡፡

   < ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

     #መልካም ቀን

  #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
   ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo
wedase zekidamit
6
በእለተ ቀዳሚት የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና በትርጉም

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
2024/09/30 05:16:51
Back to Top
HTML Embed Code: