Audio
🌸#በቅዳሴያችን🌸
በቅዳሴያችን የምትሰየመው
ምስጢራትን የምትፈጽመው
የክህነት ምንጭ ለሐዋርያት
አንተ እኮነህ ሊቀ ካህናት
🌺
#አዝ ===============
🌺
ካህኑ ሲቀድስ አንተን የሚማልል
በንጉሣችን ፊት ቆሞ ፅኑ የሚል
"ክርስቶስ" በተዋህዶ መቅደስ የተሰየምከው
አድርጎህ ነው አንተን የእርሱ ሊቀ ካህን (2)
🌺
#አዝ ===============
🌺
ባርክና ፈትተው አንጻና ቀድሰው
ህብስቱንም ስጋህ ወይኑን ደምህ አርገው
"አማኑኤል" እያለ የሚጠራህ በቅዳሴው ሰዓት
ተረድቶ ነው ያንተን ሊቀ ካህንነት (2)
🌺
#አዝ ===============
🌺
በመስቀል ምልክት ቄሱ ባርክ የሚልህ
በኑዛዜ እግዚአብሔር ይፍታህ የሚልልህ
"መድኃኔዓለም" ያሬድ በመዝሙሩ አጉልቶ ሚያሳይህ
ሊቀ ካህናችን ክርስቶስ አንተነህ (2)
🌺
#አዝ ===============
🌺
የሊቀ ካህንነት ግብሩን ሳይጠይቁ
መቅደስ ሳይኖራቸው መስዋዕትን ሳያውቁ
"ኢየሱስ" እኛ ጋር ነው ብለው የሚያታልሉትን
መልስልንና ይወቁት ግብርህን (2)
በቅዳሴያችን የምትሰየመው
ምስጢራትን የምትፈጽመው
የክህነት ምንጭ ለሐዋርያት
አንተ እኮነህ ሊቀ ካህናት
🌺
#አዝ ===============
🌺
ካህኑ ሲቀድስ አንተን የሚማልል
በንጉሣችን ፊት ቆሞ ፅኑ የሚል
"ክርስቶስ" በተዋህዶ መቅደስ የተሰየምከው
አድርጎህ ነው አንተን የእርሱ ሊቀ ካህን (2)
🌺
#አዝ ===============
🌺
ባርክና ፈትተው አንጻና ቀድሰው
ህብስቱንም ስጋህ ወይኑን ደምህ አርገው
"አማኑኤል" እያለ የሚጠራህ በቅዳሴው ሰዓት
ተረድቶ ነው ያንተን ሊቀ ካህንነት (2)
🌺
#አዝ ===============
🌺
በመስቀል ምልክት ቄሱ ባርክ የሚልህ
በኑዛዜ እግዚአብሔር ይፍታህ የሚልልህ
"መድኃኔዓለም" ያሬድ በመዝሙሩ አጉልቶ ሚያሳይህ
ሊቀ ካህናችን ክርስቶስ አንተነህ (2)
🌺
#አዝ ===============
🌺
የሊቀ ካህንነት ግብሩን ሳይጠይቁ
መቅደስ ሳይኖራቸው መስዋዕትን ሳያውቁ
"ኢየሱስ" እኛ ጋር ነው ብለው የሚያታልሉትን
መልስልንና ይወቁት ግብርህን (2)
ስጋ እና ደሙ የምንወስደው ለመታሰቢያ ይሁንላችሁ ነው ያለው እንጂ አማናዊ አይደለም የሚሉ አሉ እንዴት…
ማኅበረ ጽዮን
ስጋ እና ደሙ የምንወስደው ለመታሰቢያ ይሁንላችሁ ነው ያለው እንጂ አማናዊ አይደለም የሚሉ አሉ እንዴት ይታያል?
ቃል ኪዳን በነገረ ድህነት እንዴት ይታያል?
በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ቃል ኪዳን በነገረ ድህነት እንዴት ይታያል?
በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
Watch "የቅዱስ ዮሐንስ ምስክርነት" on YouTube
https://youtu.be/ooKoq0Kc9hk?si=kCeQMn4QbN4jU0IY
https://youtu.be/ooKoq0Kc9hk?si=kCeQMn4QbN4jU0IY
YouTube
የቅዱስ ዮሐንስ ምስክርነት | በእንተ ወንጌል ዮሐ 1፥29
የዓለምን ኀጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The Eucharist service is our chance ...
Archpriest Theodore Gignadze
Archpriest Theodore Gignadze
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Stop for a moment...
Archpriest Theodore Gignadze
Archpriest Theodore Gignadze
"እግዚአብሔር መልካም ነው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
"እግዚአብሔር መልካም ነው"
እግዚአብሔር መልካም ነው
በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው/2/
አዝ -------------
ከገነት ሲሰደድ አዳም አባታችን
ሞት ነግሶብን ሳለ በእኛ በሁላችን
ቃል እንደገባለት ተወልዶ ሊያድነን
በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ሆነን/2/
አዝ -------------
አብርሃም ከካራን ከእናት ከአባቱ ቤት
ከነአን ሲገባ ሲሰደድ በእምነት
ከተሰጠው ተስፋ አንዳች ሳይጎልበት
እንደ ምድር አሸዋ ዘሩን አበዛለት/2/
አዝ ------------
በሐዘን በችግር በመከራ ጊዜ
ጭንቀቴን የሚያርቅ ነው የነፍሴን ትካዜ
የቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
እግዚአብሔር መልካም ነው ሐዘኔን አስረሳኝ
የቀደመው እባብ ሰላሜን ቢነሳኝ
ክርስቶስ ኢየሱስ ሐዘኔን አስረሳኝ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
https://www.tg-me.com/orthodoxzelalemawit

"ፍቁር ክርስቶስ ሆይ ከሕዋሳትህ እንደ አንዱ አድርገኝ ... እንደ እግርህ...እንደ እጅህ...
ፍቅርህ ያዝለኛል አንተን መዘከር ያቃጥለኛል ሁል ጊዜ ስራን ለመስራት ያነቃቃኛል አቤቱ ፍቅርህ በልቦናዬ ፈጥኖ አደረ በሰውነቴ ተሰራጨ ሕዋሳቴን ፀጥ አደረጋቸው።
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዮልኝ። በፍቅርኽ መንደዴን የሚያበርድልኝ ማነው?... መወደድ ያለህ አቤቱ አንተን የሚወድኽ ንዑድ ነው እላለኁ። አንተን አይቶ የሚሰለች የለምና።"
አረጋዊ መንፈሳዊ
https://www.tg-me.com/orthodoxzelalemawit
ፍቅርህ ያዝለኛል አንተን መዘከር ያቃጥለኛል ሁል ጊዜ ስራን ለመስራት ያነቃቃኛል አቤቱ ፍቅርህ በልቦናዬ ፈጥኖ አደረ በሰውነቴ ተሰራጨ ሕዋሳቴን ፀጥ አደረጋቸው።
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዮልኝ። በፍቅርኽ መንደዴን የሚያበርድልኝ ማነው?... መወደድ ያለህ አቤቱ አንተን የሚወድኽ ንዑድ ነው እላለኁ። አንተን አይቶ የሚሰለች የለምና።"
አረጋዊ መንፈሳዊ
https://www.tg-me.com/orthodoxzelalemawit
ለድንግል ማርያም የቀረበ የምልጃ ጸሎት ጥንታዊው የፓፓይረስ ጽሑፍ (250 ዓ.ም አካባቢ)
***
ይህ ጽሑፍ (Sub tuum praesidium) በግሪክኛ የተጻፈ ሲሆን "Beneath thy compassion, We take refuge, O Theotokos [God-bearer]: do not despise our petitions in time of trouble: but rescue us from dangers, only pure one, only blessed one፤ ወላዲተ አምላክ ሆይ፥ ከርኅሩህ ልብሽ ጥላ ሥር እናርፋለን (እንሸሸጋለን)። ቅድስት እና ቡርክት ሆይ፥ በመከራ ጊዜ ልምናችን ችላ አትበይ፤ ከአደጋ ሁሉ አድኝን እንጂ፤" የሚል ነው። በጸሎተ ሰዓታት ካሉ ጸሎቶች ጋር የሚመሳሰል ነው። ( አብሮ የተያያዘው ምስል)
***
ቤተ ክርስቲያን ታላቅ መከራ ውስጥ በነበረችበት የሰማዕታት ዘመን የድንግል ማርያም ምልጃ እንደነበረ ማሳያ ነው። ጥንታውያኑ የክርስቶስ ሰማዕታት እንዲህ ባሉ ድንቅ ጸሎቶች ምልጃዋን ይጠይቁ ነበር፤ እኛም እንፈልጋለን።
እዚህ ላይ "ከርኅሩህ ልብሽ ጥላ ሥር" የሚለው ድንቅ ነው። ድንግል ማርያም ለክርስቲያኖች የምትማልደው ቀጥታ ወደ እግዚአብሔር ስለማንጸልይ ሳይሆን ኅርሩህ ልብ (ፍቅር) ስላላት ነው። በሰማይ ያሉ ቅዱሳን ምልጃ የፍቅራቸው መገለጫ ነው። እየወደዱን እንዴት አይጸልዩልንም?
Bereket Azmeraw

በቤተክርስቲያን አስተምሮ በመዳን ዙሪያ ለመዳን እምነት እና ስራ አስተባብሮ መያዝ እንደሚገባን ያስተምረናል…
ማኅበረ ጽዮን
በቤተክርስቲያን አስተምሮ በመዳን ዙሪያ ለመዳን እምነት እና ስራ አስተባብሮ መያዝ እንደሚገባን ያስተምረናል ነገር ግን በእምነት ብቻ የዳኑ እንዳሉ ቅዱስ መፅሀፍ ይነግረናል። ለምሳሌ ፈያታዊ ዘይማን በተመሳሳይ 12 ዐመት ደም ሲፈሳት የነበረችውንም እምነትሽ አድኖሻል ብሏታል። ይሄንን እንዴት እንመለከተዋለን?
ለጥያቄው ምላሽ በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ለጥያቄው ምላሽ በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ
ማስያስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚዲያ Masyas orthodox tewahdo media
እረኛዬ
እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ፣
መተማመኛዬ፣
ጠባቂ አለኝ ጠባቂ አለኝ፣
ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ።
.... ..... ...
በዘማሪ በኃይሉ ተበጀ
እረኛዬ እረኛዬ እረኛዬ፣
መተማመኛዬ፣
ጠባቂ አለኝ ጠባቂ አለኝ፣
ክርስቶስ መቼም የማይተወኝ።
.... ..... ...
በዘማሪ በኃይሉ ተበጀ
የእግዚአብሔር_ፈቃድ_እንዴት_ይታወቃል.pdf
275.1 KB
1. የእግዚአብሔር ፈቃድ (ፈቃደ እግዚአብሔር) ምንድን ነው?
2. የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምናውቀው እንዴት ነው?
3. በፈቃደ እግዚአብሔር ውስጥ የእግዚአብሔርንና የእኛን ድርሻ እንዴት መለየት እንችላለን?
4. በሕይወታችን የሚገጥመንን ማንኛውንም ነገር፤ መልካምም ሆነ ክፉ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ማለት እንችላለን ወይ?
5. በፈቃደ እግዚአብሔር ዙሪያ ሊስተዋሉ የሚገባቸው አንዳንድ መሠረታዊ ነጥቦች

አንዲት እምነት✟ኦርቶዶክሳዊ ነጽሮት👀
https://youtu.be/Y4WdzqzU7u4?si=KDuJ__yIfF2z4Kcu
ቤተክርስቲያን ሕያዊት (Living church) ናት። ይኸውም ልጆቿን ከእግዚአብሔር ጋር ሁልጊዜ የምታገናኝ ፣ ሁልጊዜ የምታቆርብ ፣ ሁልጊዜ ከምሥጢራት የምታሳትፍ ናት። በተለይም ከዘመኑ ችግሮች አንጻር ልጆቿን የምታድን ፣ ዘመኑን የምትዋጅ ናት። ነገር ግን ከታሪካዊና ኪነ ሕንጻዊ ፋይዳዋ አንጻር ብቻ ቤተክርስቲያንን መረዳት የቤተክርስቲያንን ሕያውነት ትርጉም ዓልባ የሚያደርግ Reductionist አመለካከት ነው። በዚህ ውይይታችን ላይ ይህንን ሰፋ አድርገን ለመዳሰስ ሞክረናል።
ቸር ቆይታ።
ቸር ቆይታ።