Telegram Web Link
ዛሬ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ማስቀጠያ ቅድመ ዝግጅትና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምላሽ ተግባራት የግምገማ መድረክና አውደ ርዕይ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።

ተፅህኖ መፍጠር ምንችለው ስንበዛ ነውና ሁላችሁም የዚህ ግሩፕ አባላት ወደ ግሩፑ ሰው አድርጉ።
Grupii kanaratii barttota add godha
kunoo Liinkin👇

ሼር አድርጉ😉

Join Group👇👇👇 @UniversityStudentMovement
@UniversityStudentMovement
@UniversityStudentMovement
@UniversityStudentMovement
👉 @UniversityStudentMovement
በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው ስብሰባ አንዳንድ ውሳኔዎች እንደተላለፋ እየሰማን ነው። ዝርዝር መረጃውን እንደደረሰኝ ይዤ ቀርባለው።



ተፅህኖ መፍጠር ምንችለው ስንበዛ ነውና ሁላችሁም የዚህ ግሩፕ አባላት ወደ ግሩፑ ሰው አድርጉ።
🈯️Grupii kanaratii barttota add godha
kunoo Liinkin 👇
@universitystudentmovement

ብዙዎች ግሩፑ ላይ ሰው add እያረጋቹ ነው እናመሰግናለን። ሌሎቻቹም add በማድረግ ለብዙሃኑ ተደራሽ ያድርጉ።

@UniversityStudentMovement
ሼር አድርጉ😉

Join Group👇👇👇 @UniversityStudentMovement
@UniversityStudentMovement
@UniversityStudentMovement
@UniversityStudentMovement
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን መቀበል ከመጀመራቸው አስቀድሞ የተቋማቱ ዝግጁነት እንደሚረጋገጥ ተገልጿል!

የትምህርት ተቋማት መልሶ ለመክፈት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ በጅማ ዩኒቨርስቲ ውይይት ተካሂዷል፡፡

በውይይቱ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተከታዩን ብለዋል፦

- ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን መች ይከፈቱ  የሚለው ትክክለኛ መልስ እያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ በWHO መለኪያ መስፈርት መሰረት ደረጃውን ጠብቆ በተዘጋጀ ዝርዝር በጥልቀት የዝግጅት መጠኑ ተፈትሾ ዝግጁ ሲሆን ብቻ ነው። በዚያ መሰረት የተቋማት ዝግጅት ይፈተሻል። በዳሰሳውም መሰረት መቀበል እንደሚችሉ ፍቃድ ይሰጣል።

- ቅድሚያ ለተመራቂዎች በመስጠት ተማሪዎችን በመከፋፈል በትንሽ ቁጥር ይጀመራል፡፡ ይህም ከሚታዩ ነገሮች ትምህርት እየተወሰደ የተማሪ ቁጥር ለመጨመር እድል ይሰጣል። ዝርዝር አፈጻጸሙ በምን እንደሚመራ ከጤና ሚኒስቴር  ጋር በመሆን ፕሮቶኮል ይዘጋጃል።

- የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በማጓጓዝ ሂደት ውስጥ ችግር እንዳያጋጥም ከትራንስፖርት ሚኒስቴርና ጤና ሚኒስቴር  ጋር በትብብር ይሰራበታል።

- ዩኒቨርስቲዎች ከአሁኑ ተማሪዎች መልሶ ለመቀበል የሚያስችል እቅድ አዘጋጅተው ከአስተዳደር ሰራተኞች እና መምህራን ጋር በመወያየት የጋራ ሊያደርጉ ይገባል።

- አንድ ብሎክ ወይም አንድ ካምፓስ ኮቪድ-19 ቢያጋጥም ምን ይደረጋል ከሚለው ጀምሮ በዝርዝር መስራት እና እያንዳንዱ እቅድ ያለተማሪዎች እገዛ ተፈፃሚ ስለማይሆን ወደተማሪዎች ለማስረፅ መስራት የግድ ይላል።

- የመከላከያ ቁሳቁሶችን አስመልክቶ ደግሞ የትኞቹ በዩኒቨርስቲዎች ይቅረቡ የትኞቹ በተማሪዎች ይሟሉ የሚለውን ከተጨባጭ ሁኔታ አንፃር ተለይቶ መወሰን አስፈላጊ ነው።

(MoSHE-Dr Samuel Kifle)

@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳይ ይወያያል!

በዛሬው ዕለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጉዳዩ ላይ እደደሚወያይና ውሳኔ እንደሚያሳልፍ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ትላንት ጅማ ዩኒቨርሲቲ በነበረው መድረክ ተናግረዋል።

ምክር ቤቱ ተወያይቶ ውሳኔ ካሳለፈ በኃላ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተቋማቱን ለመክፈት ያበቃሉ ተብለው የተቀመጡ ዝርዝሮችን በመያዝ በዩቨርስቲዎች በመገኘት ብቁ መሆን አለመሆናቸው አይቶ አስፈላጊውን መስፈርት ካሟሉ ብቻ እንዲከፍቱ ያደረጋል።

ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል እንተደረገ በሚገኘው የቅድመ ዝግጅት ስራ ወደኃላ የቀሩ ዩኒቨርስቲዎች ካሉ ፈጥነው ዝግጅታቸውን እንዲያጠናቀቁ ሚኒስትሩ አሳስበዋል፡፡

@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
#UPDATE

የከፍተኛ ትምህርት ማስቀጠያ ቅድመዝግጅት እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በጅማ ዩኒቨርስቲ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በመድረኩ በያዝነዉ አመት ትምህርት ለማስቀጠል እንደ ቅድመ-ሁኔታ የቀረቡ ሃሳቦች ናቸዉ በዉይይትና ግምገማ መድረኩ ላይ ሃሳብ ተሰጥቶባቸዉ እንደሚፀድቁ ይጠበቃል።

በዚህም:-

- በክፍል ዉስጥ የተማሪዎችን ቁጥር ከ25 እስከ 30 ማድረግ

- የመማሪያ ክፍሎች ከዚህ ቀደም ከሚይዙት የተማሪ ብዛት በግማሽ መቀነስ

- በአንድ መኝታ ክፍል ከ4 ያልበለጡ ተማሪዎችን መመደብ

- የመማር ማስተማር ሂደቱን በክፍል ዉስጥ ዉስን ግዜ አድርጎ ተማሪዎች አብዛኛዉን ግዜ በመኝታ ክፍላቸዉና በቤተ-መፅሐፍት እንዲያደርጉ ማመቻቸት

- የአንድ ክፍለ ግዜ ርዝመት እስከ 35 ደቂቃ እንዲሆን ማድረግ እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲረጋገጥ ከፌደራል

- ክልሎች እና እስከ ዞኖች ድረስ ካለዉ መዋቅር ጋር በቅንጅት መስራት እንደ ሀሳብ ቀርበዋል።

በዛሬው ዕለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጉዳዩ ላይ እደደሚወያይና ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።

@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@UniversityStudentMovement
💥ሁለተኛ ሴሚስተር ያልጀመሩ ተማሪዎችን በሁለት ወር፣ የሴሚስተሩን 25 በመቶ የተማሩትን ደግሞ በ45 ቀናት ማካካሻ ለማስጨረስም ታሳቢ ተደርጓል።

እንደ ሚኒስትር ዴኤታው ገለጻ ነባር ተማሪዎችን በሶስት መርሃ ግብር፤ ተመራቂ ተማሪዎችን ደግሞ እስከ ሁለት ወር ለማሰጨረስ ነው የታሰበው።

ተመራቂ ያልሆኑ ነባር ተማሪዎች ጉዳይ እየታየ የሚቀጥል ሲሆን ትምህርት ማስቀጠያው ከጥቅምት እንዲጀምርም ታስቧል።

በአንድ ክፍል ውስጥ ከ25 እስከ 30 ተማሪዎችን ለማስተማር ታቅዷል፤ ሌሎች መማሪያ ክፍሎች ደግሞ የመያዝ አቅማቸውን ግማሽ ብቻ እንዲይዙ ይደረጋል።

ተፅህኖ መፍጠር ምንችለው ስንበዛ ነውና ሁላችሁም የዚህ ግሩፕ አባላት ወደ ግሩፑ ሰው አድርጉ።
Grupii kanaratii barttota add godha
kunoo Liinkin👇

ሼር አድርጉ😉

@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
#UPDATE

የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠናን ለማስቀጠልና ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ አልሞ በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ሲመክር የነበረው መድረክ ተጠናቋል፡፡

መድረኩ ገንቢ የሆኑ ግብዓቶች የተሰበሰበበት ፣ የከፍተኛ ትምህርትን ለማስቀጠል መሰረት የተጣለበት እና ከባለድርሻ አካላት የጋራ መግባባት የተፈጠረበት ነበር ተብሏል።

ተፅህኖ መፍጠር ምንችለው ስንበዛ ነውና ሁላችሁም የዚህ ግሩፕ አባላት ወደ ግሩፑ ሰው አድርጉ።
Grupii kanaratii barttota add godha
kunoo Liinkin👇

ሼር አድርጉ😉
Via Jimma University
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
የትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮችን ዳይሬክተር ሐረጓ ማሞ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በስልክ እንደገለፁት ፥ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና የክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች በቀጣይ የትምህርት ሁኔታ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ እያካሄዱት ያለው ውይይት ዛሬ አልተጠናቀቀም ፤ ነገ ጥዋት መግለጫ ይሰጣል ብለውናል።

ተፅህኖ መፍጠር ምንችለው ስንበዛ ነውና ሁላችሁም የዚህ ግሩፕ አባላት ወደ ግሩፑ ሰው አድርጉ።
Grupii kanaratii barttota add godha
kunoo Liinkin👇

ሼር አድርጉ😉
Via Jimma University
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
ቀድመው ዝግጅት ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ከመስረም 25 ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ እንዲያደርጉ ተወስኗል!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥነትን ሳይጠብቁ ቀድመው ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ በማድረግ ወደ መማር ማስተማር ሥራው እንዲገቡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው የውይይት መድረክ ውሳኔ ተላልፏል - (DW)

ተፅህኖ መፍጠር ምንችለው ስንበዛ ነውና ሁላችሁም የዚህ ግሩፕ አባላት ወደ ግሩፑ ሰው አድርጉ።
Grupii kanaratii barttota add godha
kunoo Liinkin👇

ሼር አድርጉ😉
Via Jimma University
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
ለተማሪዎች ጥሪ ከተደረገ በኋላ ከመጓጓዣ ሂደት ጀምሮ በየዩንቨርሲቲዎቹ በሚኖራቸው ቆይታ ወረርሽኙ እንዳይዛመት ከፍተኛ ዝግጅት መደረግ እንዳለበትም ተገልጿል።


ተፅህኖ መፍጠር ምንችለው ስንበዛ ነውና ሁላችሁም የዚህ ግሩፕ አባላት ወደ ግሩፑ ሰው አድርጉ።
Grupii kanaratii barttota add godha
kunoo Liinkin👇

ሼር አድርጉ😉
Via Jimma University
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
@universitystudentmovement
ሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች በቅድሚያ ይገባሉ።
ለምሳሌ:- 3ተኛ አመት ተመራቂ የሆኑ የሶሻል ና ሌሎች ፊልዶች

-4ተኛ አመት ተመራቂ ተማሪዎች

⚡️ ሌሎች ዝርዝር ማብራሪያን አስመልክቶ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የራሳቸውን እቅድና አፈፃፀም ያወጣሉ።

⚡️የስም አጠራርን አስመልክቶ በጣም ብዙ ጥያቄዎች እየመጡ ነው። ከዚህ ጋር አስመልክቶ በ 2012 4ኛ አመት የነበሩት አሁንም 4ኛ አመት ናቸው። ሁሉም በየአሉበት ይቀጥላሉ ገና መች ወደ ቀጣዩ ክፍል አለፋችሁ 🤔

⚡️ተመራቂ ሆናችሁ Add ና Drop ያላችሁ ተማሪዎች ለጊዜው ምንም አልተባለም።


ሼር አድርጉ😉

Join Group👇👇👇 @OpenOurUniversities
@UniversityStudentMovement
@UniversityStudentMovement
@OpenOurUniversities
👉 @OpenOurUniversities
ዩኒቨርስቲዎችን መልሶ ለመክፈት የሚያስችል የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች እየተካሄደ ነው!

በሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተቋቋመ ግብረ ኃይል ዩኒቨርስቲዎቹ ያሉበት የዝግጅት ሁኔታ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ እንዲቻል የመስክ ግምገማ እያካሄደ ይገኛል።

ግብረኃይሉ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከጤና ሚኒስቴር ጋር ሆኖ ባዘጋጀው የዝግጅት ፕሮቶኮል መሰረት የዩኒቨርስቲዎቹን የዝግጁነት ሁኔታ ይገመግማል፡፡

ማንኛውም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መቀበል የሚያስችል ሁኔታ ላይ መሆን አለመሆኑ የሚታወቀው በመስክ ግምገማው በተጠናቀረው መረጃ መሰረት ሲሆን ውጤቱ ግምገማው ከተጠናቀቀ በኃላ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በኩል ይገለጻል።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
መስከረም 24/2013 ዓ/ም

@UniversityStudentMovement
@universitystudentmovement
@UniversityStudentMovement
Forwarded from Ethio Physics 🇪🇹
የ Centaur ኮንስቴለሽን እንግዳ NGC 4622 spiral galaxy. ከመሬት 111 mln l. ርቀት ደርሷል። ሎል እናም ሁለቱ የውጪ እጆቿ (በሰማያዊ ከዋክብት የተነሱ) የጋላክሲውን ማእከል በሰዓት እንቅስቃሴ እየዞሩ ስለሆነ ግራ የሚያጋባ ነው ፣ የውስጥ ክንዱ (ብርቱካናማ) በተቃራኒው ጋላክሲው ሲዞር ። ይህ ቢዛሪ የሮታሪ ስፓይራል ትከሻ ከታወቁ ግዙፍ ጋላክሲዎች መካከል ልዩ ነው። አብዛኛዎቹ በሮቴሽን ወቅት ከጀርባቸው የሚንቀሳቀሱ የጋዝ ክንዶችና ኮከቦች አሉዋቸው። ይህ ጋላክሲ ግን ሁለት አለው። የውጪን እቅዶች መምራት ፣ በሰዓትም አቅጣጫ የሚመራ ፣ ውስጣዊ ′′ ዝናብ′′ ያለውም ጭምር ነው ። አስትሮኖመሮች ይህንን እንቆቅልሽ ያብራሩታል ከዚህ ቀደም ከሌላ አነስተኛ ጋላክሲ ጋር ያለው መስተጋብር ውጤት ነው ። በመጨረሻም ፣ የጋላክሲ እና የእጅ አዙር ዲስኦርደር ኤንጂሲ 4622. ተከስቷል ።
ፎቶ: Hubble Space Telescope.

ይህን ሊንክ 👉 @ethio_physics በመጫን ኢትዮ ፊዚክስን ይቀላቀሉ።

Join👉 @ethio_physics
Forwarded from Ethio Physics 🇪🇹
ፍኖተ ሀሊብ(Milkyway)
#ክፍል_አንድ

ፍኖተ ሀሊብ(Milkyway) በዩኒቨርስ ውስጥ ከሚገኙ በትሪሊዮን ከሚቆጠሩ ጋላክሲዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን ስርአተ-ፀሀያችን የሚገኘውም በዚህ ውስጥ ሰፍሮ ነው። ጋላክሲ የከዋክብት፣ የፕላኔቶች፣ የኮሜቶች፣ አስትሮይዶች እና ሌሎች ሰፍር ቁጥር የሌላቸው የህዋ አካላት ክምችት ማለት ነው። ፍኖተ ሀሊብ ከ 100 እስከ 400 ቢልዮን የሚደርስ ከዋክብት እንደያዘ የሚታመን ሲሆን በትንሹ 100 ቢልዮን ፕላኔቶችም አቅፎ እንደያዘ ይገመታል። ከጥግ እስከ ጥግ ከ 100,000 እስከ 180,000 የብርሀን አመት እንደሚለጠጥ የሚታመነው ይህ ጋላክሲ በህዋ ውስጥ ከሴኮንድ 600 ኪ.ሜ በሆነ ፍጥነት ይጉዋዛል።

ፍኖተ ሀሊብ ከመሀከለኛ ስፍራው እየተጠማዘዙ የሚወጡ ዋና ዋና አራት ክንዶች ሲኖሩት ቅጥያ የሆኑ ሁለት ተጨማሪ ክንዶችንም ይዟል። አራቱ ዋና ዋናዎቹ ሲግነስ ክንድ፣ ፐርሲየስ ክንድ፣ ኦርዮን ክንድ እና ስኩተም ሴንታውረስ ክንድ ሲባሉ ቅጥያዎቹ ደግሞ ሳጁታርየስ ክንድ እና ኖርማ ክንድ በመባል ይታወቃሉ። [ለመረዳት ግልፅ በሆነ መልኩ በምስሉ ላይ አስቀምጬዋለሁኝ] የኛ ስርአተ ፀሀይ የሚገኘው ኦርዮን የተሰኘው ክንድ ላይ ነው። በክንዶቹ መሀከል ያለውን ስፍራ ዲስክ ብለን እንጠራዋለን።

Join👉 @ethio_physics

Join👉 @ethio_physics

#ይቀጥላል
TeleBirr እንደተለመደው የኢድ በአልን በማስመልከት የ15 ብር ቦነስ ይዞ ከተፍ ብሏል።

👇👇👇👇

https://www.tg-me.com/TeleBirrProBot?start=Bot1502269

⬆️ ይህን ሊንክ ተጭነው start በሉት እስከ 20/11/2013 ድረስ TeleBirr Botን በመጠቀም ጓደኛዎን ሲጋብዙ እና እንዲመዘገብ ሲያደርጉ 7.50ብር ቦነስ ያገኛሉ።

#ለቦነስ 👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/TeleBirrProBot?start=Bot1502269
Forwarded from Ethio Physics 🇪🇹
International Space Station (ISS)
አለምአቀፉ የጠፈር ጣቢያ
#ክፍል_

ይህ ጣቢያ አምስት ታላላቅ የጠፈር ኤጀንሲዎች በጋራ ያቋቋሙት የጠፈር ምርምር ጣቢያ ሲሆን፤ እያንዳንዱ የጣቢያው ክፍል ከምድር በSpace Shuttle ተጭኖ ወደ ጠፈር ከተወሰደ በኋላ አዛው ጠፈር ላይ ተገጣጥሞ አሁን የያዘውን ቅርፅ ሊይዝ ችሏል። በዚህ መቹ ሰው ሰራሽ Low Earth Orbit ሳተላይት በውስጡ ብዙ ምርምሮች ይካሄዳል። እነዚህም፦ ማይክሮ ግራቪቲ፣ ስፔስ ኢንቫይሮሜንት ምርምር ላብራቶሪ፣ አስትሮ ባዮሎጂ፣ አስትሮኖሚ፣ ሜትሮሎጂ፣ ፊዚክስ እና ሌሎች ተዛማች ሳይንሶች ናቸው።

ጣቢያው በተጨማሪም ለጨረቃ እና ማርስ የሚያገለግሉ ስፔስ ክራፍቶችን እና በነዚሁ ፕላኔቶች ለረጅም ግዜ ተልዕኮ( long-duration missions) የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን ይመረምራል፣ ይፈትሻል።

ሳተላይቱ በቅርብ ምህዋር 418Km እና በማዶ ምህዋር 422Km ከምድር ርቆ ምድርን በቀን 15.49 ግዜ በሚገርም ፍጥነት ማለትም 27,600Km በሰዓት በሆነ Orbital speed እየተምዘገዘገ ይዞራታል።

ይህ 440,725ኪ.ግ የሚመዝን ሳተላይት በውስጡ 101.3KPa ወይም 1atm. አትሞስፌሪክ ግፊት ያለው ሲሆን በውስጡም 79% ናይትሮጅን እና 21% ኦክስጅን በውስጡ ይዟል፤ ይህ ደሞ ምድር ላይ ካለው የአትሞስፌሪክ ግፊት እና የኦክስጅን-ናይትሮጅን ንፅፅር ጋር ተመሳሳይ ያደረገዋል፤ ይህ ደሞ ማንኛውም ሰው በዚህ ሳተላይት ውስጥ ያለምንም ተጨማሪ ኦክስጅን መኖር ያስችለዋል።

ይቀጥላል... join 👉 @ethio_physics 👉 @ethio_physics
Forwarded from Ethio Physics 🇪🇹
ሩሲያ በሰማይ ላይ እርሻ ልትጀምር ነው

ሩሲያ እፅዋትን በከፍተኛ ደረጃ ለማምረት የሚያስችላትን ሙከራ ዓለም አቀፉ የህዋ ምርምር ጣብያ ላይ በሚገኘውና ኖውካ በሚሰኘው አዲሱ የምርምር ክፍሏ ልታከናውን ነው፡፡ በሩሲያ ሳይንስ አካዳሚ ስር ባለው ኢንስቲትዩት ኦፍ ባዮሜዲካል ፕሮብሌምስ ውስጥ የባዮሜዲካል ቤተ ሙከራ ዋና ሀላፊ የሆኑት ዩሪ ስሚርኖቭ እንደሚሉት ሙከራው ወደፊት በከፍተኛ ደረጃ እፅዋትን ለማምረት የሚችል የአትክልት ስፋራን ጠፈር ላይ ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡
ሙከራው የሚከናወነው በቀንድ አውጣ አምሳል የተሰራ የአትክልት ስፍራን ጠፈር ላይ ባለው በዚህ ቦታ በመላክ ነው፡፡ ተመራማሪዎቹ እፅዋቱን በተለያዩ ወቅቶች አትክልት ስፍራው ላይ በተወሰነ ርቀት አከታትለው ሲተክሏቸው በየጊዜያቱም ምርቱን የሚሰበስቡ ይሆናል፡፡ በቦታው የሚተከለው የመጀመሪያው አትክልት የናፓ ጎመን ሊሆን እንደሚችልም ዩሪ ስሚርኖቭ ጠቁመዋል፡፡ ታድያ ከተሰበሰበው ምርት ውስጥ የህዋ ተመራማሪዎቹ ለመመገብ ሲፈቀድላቸው የተወሰነው ደግሞ ወደ ምድር እንደሚላክ ተነግሯል፡፡ ወደፊትም የህዋ ተመራማሪዎቹ አዝዕርት፣ ስራ ስሮችን እና ቲማቲምን በቦታው ያመርታሉ ሲሉ ዩሪ ገልፀዋል፡፡

Join 👉 www.tg-me.com/ethio_physics
Forwarded from Ethio Physics 🇪🇹
Continued...

ለተለተለያዩ የጥናት አገልግሎቶች የሚውለው የኖውካ ቤተ ሙከራ ከአንድ ወር በፊት ነበር ወደ ህዋ በማቅናት ከዓለም አቀፉ የህዋ ምርምር ጣብያ ጋር የተቀላቀለው፡፡ ቤተ ሙከራው ሩሲያ በዓለም አቀፉ የህዋ ምርምር ጣብያ ላይ ያላትን የምርምር ቦታ ከፍ የሚያደርግና በዚያ ለሚገኙት ተመራማሪዎቿም ተጨማሪ የመስሪያ፣ እቃ ማስቀመጫና የውሃና ኦክስጅን የማምረቻቸውን የመያዣ ስፍራ የሚሰጣቸው ነው፡፡ በተጨማሪም ለተመራማሪዎቹ ከዚህ ቀደም ባላቸው አንድ መፀዳጃ ቤት ላይ ሌላ ሁለተኛ ሲጨምርላቸው አንድ ሌላ ተመራማሪ ተመራማሪንም ማስቀመጥ የሚችል ቦታ አለው፡፡ ሌላኛው የዚህ አዲስ ቤተ ሙከራ ገፅታ ወደ ውጪ ሳይወጡ እዚያው ጣብያው ውስጥ ሆነው አንዳንድ ተግባራትን ለማከናወን የሚያስችለው የአውሮፓ ሮቦታዊ እጅ (ERA) የተገጠመለት መሆኑ ነው፡፡
የምርምር ስራው የሩሲያ ተመራማሪዎችን ከህዋ ተመራማሪነታቸው በተጨማሪ የሰማይ ላይ ገበሬም ያደርጋቸዋል ማለት ነው፡፡
ምንጭ፤ የሩሲያ ዜና ኤጀንሲ (ታስ)

Join👉 http://www.tg-me.com/ethio_physics
2024/09/21 01:30:20
Back to Top
HTML Embed Code: