Telegram Web Link
የተማሪዎች ሀሳብ

እኔ ተመራቂ ተማሪ ነኝ አንደ ተመራቂ ተማሪ የተጎዳ ያለ አይመስለኝም በዚ ጊዜ።covid አይጠፋም እና እኛም አንመረቅም ማለት ነው 17 አመት ለፍቸ ይሄው በ depression ልሞት ነው። ህልሜ ቅዠት ሆነ ማለት ነው። ሰራ እንዳልጀምር መቸ ወደ ግቢ እንደምመለስ አላቀውም። እናንተው ገምቱ እስኪ ምን ውሳኔ እንደምወስን ከ depression የሚያስወጣ ነገር ህልሜን እውን የሚያደርግልኝ .....አትልፉ አታገኙም ብዙ ሞክሪያለው ህልሜን እውን ባላደርግ ከ ድብርት ግን 16አመት ሞክሬው የማላውቀውን አሁን ጀምሪያለው። ከዚህ ሙድ መቸ እወጣለሁ ወይም አልወጣም አላቅም ግን ይህንን አቃለሁ ካልተመረቅሁ አልወጣም።ሰልፍ እንድንወጣ እፈልጋለው በጣም እፈልጋለሁ ነገር ግን እኔ እንደ ት/ት ሚኒስትር ራስ ወዳድ አይደለውም እኔ አንድመረቅ ብየ ሀገር እንዲረበሽ አልፈልግም።ይሄ ታሪክ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙ ተመራቂ ጓደኞቸ ነው ። አመሰግናለሁ ።

Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሀሳብ
#share #share
ደረጄ እባላለሁ፡ የ 3ኛ ዓመት የ አርባምንጭ ዩንቨርሲቲ ተማሪነኝ። አወ ሰልፍ ያስፈልጋል ባይ ነኝ። እኔ ከምንም በላይ የተመራቂ ተማሪዎች ሁኔታ ያሳስበኛል።

እንደሚታወቀው የማታ እና የርቀትም የመጀመሪያ ድግሪ ተመራቂዎች ተመረቀዋል፡ የስራ ማስታወቂያዎች ደግሞ እየወጡ ነው። ታዳ የመደበኛ ተማሪዎች ምረቃ የስራ ቦታዎች ከተያዙ በኋላ ነው???
ገበያ፣ስብሰባዎች፣አሁንም ደግሞ ትራንስፖርት፣ፑል…ሁሉም እንቅስቃሴዎች ማለት ይቻላል እንደቀድሞው ያለ ነው። የተዘጋው የታፈነው የተጨቆነው ተማሪ ነው።

ትምህርት በቅርቡ ካልተከፈተ ተማሪው በተለያዩ ሱሶች ከመጠመድ በዘለለ አእምሮው ደንዞ በቤተሠብ ተስፋ መቁረት ተክዞ ከጥቅም ውጪ ይሆናል። ስለዚህ መንግስት የተማሪውን አእምሮ እየገደለ መሆኑን እንዲገነዘብ ሠልፍ ያስፈልገናል፤ በሌላ መንገድ፥በተማሪዎች ህብረት አማካኝነት ቢሆን መልካም ነበር ግን እንደልምድ ካልታመፀ መሰማት የለም።

ሼር አድርጉ😉
Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሀሳብ
#share #share ሼር አድርጉ

ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያመጣችሁት። የት/ታችን ነገር እንደ ቀልድ መታየት የለበትም። መንግስት ላይ ጫና ካላደረግን ስለ class attention የሚሰጡት አልመሰለኝም። እንደምናየው መንግስት በ ሌላ ነገር ነው ተጠምዶ ያለው ስለ university መዘጋት care እየሰጡት አይደለም። በተለይ ደግሞ እኛ ተመራቂ ተማሪዎች ዝም ብለን መቀመጥ የለብንም በ ሰላማዊ ሰልፍ ሳይሆን በያለንበት ሁነን be social media ንቅናቄ መፍጠር እንችላለን። #ብሩክ

ሼር አድርጉ😉
Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሃሳብ
#share #share ሼር አድርጉ⭕️

ትምህርት ካልተጀመረ የግድ ለመኖር ሌላ አማራጭ መፈለግ አለብን አማራጭ ፍለጋ ዉስጥ ደሞ ልንሳሳት እንችላለን ለምሳለ አንድ ተማር ከቤተሰብ ጋር ስራ በመስራት ግዜዉን ልጠቀም ይችላል የሚሰራ ስራ የሌለዉ ደሞ ግዜዉን ሰፈር ዉስጥ በመዞር ልያሳልፍ ይችላል፡ ሰፈር ዉስጥ መዞር ሲደብረዉ ፈታ ለማለት የተለያዩ መዝናኛዎችን ይሞክራል።

አስተዉሉ መጠጣት፡ ሃሺሽ መሳብ እና የመሳሰሉት ተግባራት እንደ መዝናኛ አድርጎ የሚቆጥር ሰዉ ነፍ ነዉ ሞልቷል። በዚ መልኩ ህዎታችን እንዲበላሽብን ካልተፈለጌ ትምህርት መከፈት አለበት። ለነገሩ መንግስት እኮ ተማር ከተሰበሰቤ የጸጥታ ችግር ይሆናል ብሎ ይፈራል እ

ከምር ያሳዝናል

ሼር አድርጉ😉
Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሀሳብ
#share #share ሼር አድርጉ⭕️

ሰልፍ ኣይደረግ ግን ከሰልፍ ውጪ 👇

1) በማህበራዊ ሚድያዎች ጫና መፍጠር
ለምሳሌ:- ኦፊሻል ፌስቡክ ካለው ኮመንቱን መሙላት

2) የሁሉም ተማሪ ፍላጎት መሆኑ መግለፅ

3)የወላጆች ኣስተያየት በቪድዮና ድምፅ ወደ ተቋሙ ማህበራዊ ገፅ መላክ

ሼር አድርጉ😉

Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሀሳብ
#share #share ሼር አድርጉ⭕️

Keye gibiw admin fetrachu yehulum gibi temari endiyak share betaregu yeteshale yemeslegnal #Aman


ቻናሉን ለሁሉም ተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የምትማሩ ተማሪዎች #admin እንድትሆኑ ስለምንፈልግ የምትማሩበትን ግቢ በመጥቀስ እዚህ ቦት @OpenOurUniversities_bot ላይ ላኩልን።

ሼር አድርጉ😉

Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሀሳብ
#share #share ሼር አድርጉ⭕️

የሚገርመው ነገር አሁን ላይ የኔ ባህሪ ያልሆኑ እና ወደፊትም ይሆናል ብየ የማላስበው ነገር ሁሉ እየሆነብኝ ነው።
ሁሉም በሚባል መልኩ መሮታል ተሰላችቷል ይሄ ደግሞ ለመንግስትም ቢሆን አስጊ ነው በጣም ብዙ ተማሪ ወደ ሱሰኝነት እየገባ ነው።

ስለዚ የግድ የግድ የግድ መከፈት አለበት!!! ቆይ አሁን ከተማሪውና ከታክሲ ረዳት የትኛው ነው ስለ ጥንቃቄ በቂ እውቀት ያለው??

ሼር አድርጉ😉

Group👉 @UniversityStudentMovement
Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሀሳብ ቁ.38
#share #share ሼር አድርጉ⭕️

ዜድ እባላለሁ ከ 40ምንጭ ዪንቨርስቲ
ቢያንስ እኛም እንደተማረ አስበን መንግስት የመጨረሻ ውሳኔውን ማሳወቅ አለበት ? ትምህርት ቀርቷል ብለን ስራ እንድንጀምር እኛ አካባቢ እየሆነ ያለው
ወንዶች አላማ የለሽ ፣ከንቱ ፣ኬርለስ
🩸ሰካራም(ጠጭ)
🩸ቁማርተኛ
🩸አጫሽ
🩸አደገኛ ቦዘኔ
ሴቶች 👇
🩸ለአስገድዶ መድፈር ተጋልጠዋል
🩸ተድረዋል
🩸የሞራል ውድቀት ደርሶባቸዋል

ባጠቃላይ ሁሉም ተስፋ ቆርጠዋል
እኛ ከኮሮና የባሰን የሞራል ጉዳት ነው ከቻሉ ቢከፍቱልን ካልቻሉ ሁሌ መግለጫ እንሰጣለን እያሉ ተስፋ ባይሰጡንና እኛም ወስነን ስራ ብንጀምር 6 ወር ምንም ሳንሰራ አሳለፍነው እረ የ ፍትህ ያለህ

ሼር አድርጉ😉

Group👉 @UniversityStudentMovement
Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማስከፈት ሰፊ ዘመቻ ተከፍቷል።

ይህን ፎቶ ፕሮፋይል በማድረግ እንዲሁም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት የግሩፑ አባል በመሆን ድምፃችንን በማሰማት መንግስት ለጉዳዩ አስፈላጊውን ትኩረት እንዲሰጠው እናድርግ።

ሼር በማድረግ ለብዙሃኑ ተደራሽ ያድርጉ

www.tg-me.com/UniversityStudentMovement
የተማሪዎች ሀሳብ
#share #share ሼር አድርጉ⭕️

ሁላችንም በአንድ ላይ ለTIKVAH-ETH, BBC news, ena leteleyayu ሚድያዎች "Open our university" bemalet ድምፃችን እናሰማ::
ዛሬ 08:00 ሰዓት ላይ....።enzegaj

ሼር አድርጉ😉

Group👉 @UniversityStudentMovement
Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሀሳብ
#share #share ሼር አድርጉ⭕️

ሁላችንም በአንድ ላይ በTikvah
open our university በማለት ድምፃችን እናሰማ ።ዛሬ 8:00 ሰአት ላይ
share now

@tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopiaBot


Use this bot to share the info for Tikvah-Eth

ሼር አድርጉ😉

Group👉 @UniversityStudentMovement
Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
የተማሪዎች ሀሳብ
#share #share ሼር አድርጉ⭕️

Keye gibiw admin fetrachu yehulum gibi temari endiyak share betaregu yeteshale yemeslegnal #Aman


ቻናሉን ለሁሉም ተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የምትማሩ ተማሪዎች #admin እንድትሆኑ ስለምንፈልግ የምትማሩበትን ግቢ በመጥቀስ እዚህ ቦት @OpenOurUniversities_bot ላይ ላኩልን።

ሼር አድርጉ😉

Join👉 @OpenOurUniversities
Join👉 @OpenOurUniversities
ብዙዎች ግሩፑ ላይ ሰው add እያረጋቹ ነው እናመሰግናለን። ሌሎቻቹም add በማድረግ ለብዙሃኑ ተደራሽ ያድርጉ።

👉 @UniversityStudentMovement
2024/09/21 05:25:07
Back to Top
HTML Embed Code: