Telegram Web Link
ዛሬ አባ ኪሮስ ናቸው 😍😍😍
🥰5
የዓመቱ ወሳኝ ጥያቄ
😁4👏1
Forwarded from ልባም ሴት 😍
መዝሙር 103 🙏
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ 🕊️፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ 😇፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል 💖፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ 💊
⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት 🌟፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ 🛡️
⁵ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት 💯፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር 🦅 ያድሳል።
⁶ እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው 🤝፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።⚖️
⁷ ለሙሴ መንገዱን አስታወቀ 📜፥ ለእስራኤል ልጆችም አደራረጉን።
⁸ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው 🥰፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ 🙏
⁹ ሁልጊዜም አይቀሥፍም 🚫፥ ለዘላለምም አይቈጣም።
¹⁰ እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም 😔፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም።
¹¹ ሰማይ 🌌 ከምድር 🌍 ከፍ እንደሚል ⬆️፥ እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ።
¹² ምሥራቅ 🌅 ከምዕራብ 🌇 እንደሚርቅ ↔️፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ።
¹³ አባት 👨‍👧‍👦 ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል ❤️
¹⁴ ፍጥረታችንን እርሱ ያውቃልና 🧑‍🎨 ፤ አቤቱ፥ እኛ አፈር 🧱 እንደሆንን አስብ።
¹⁵ ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር 🌿 ነው 🌾፤ እንደ ዱር አበባ 🌸 እንዲሁ ያብባል፤
¹⁶ ነፋስ 🌬️ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና 💨፥ ስፍራውንም ደግሞ አያውቀውምና።
¹⁷ የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ 💖፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው።
¹⁸ ቃል ኪዳኑን በሚጠብቁ 🤝፥ ትእዛዙንም ያደርጉአት ዘንድ በሚያስቡ ላይ ነው።
¹⁹ እግዚአብሔር ዙፋኑን በሰማይ 👑 አዘጋጀ 🌌፥ መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች 🌎
²⁰ ቃሉን የምትፈጽሙ ✔️፥ ብርቱዎችና ኃያላን 💪 ፥ የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ 👂 መላእክቱ ሁሉ 😇😇😇፥ እግዚአብሔርን ባርኩ።
²¹ ሠራዊቱ ሁሉ 🛡️ ፥ ፈቃዱን የምታደርጉ አገልጋዮቹ 🧍‍♂️🧍‍♀️🧍‍♂️🧍‍♀️🧍‍♂️🧍‍♀️ ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ።
²² ፍጥረቶቹ ሁሉ 🌳🌻🐦🦋🦀🐠🐙🌍 በግዛቱ ስፍራ ሁሉ 👑 ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ 🙏፥ እግዚአብሔርን ባርኪ።
2
በሉ የነ ወሂድ መጫወቻ ከምትሆኑ ኑ ተማሩ
ደግሞ ሸር አድርጉት
https://www.tg-me.com/nubeberhanutemelalesu

#share
👏32👍1
ስለአላህ መኖር ምን ትላላችሁ ?
🥱1
ነገ የግሪክ ትምህርታችንን እንጀምራለን
እንጀምር ???
👍2
ቅድም ትምህርት ጥያቄ ?
እስኪ መልስ ስጡበት

👉ይሄንን የቋንቋ ትምህርት መማር ጥቅሙ ምንድን ነው ?

👉 ትምህርቱ ሲጨናቀቅ ምን ትጠብቃላችሁ
1👍1
በቀጣይ በቃል ተጠንተው እንገናኝ
🥰21
ልሳነ ግሪክ
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
ክፍል 1 ይሄው

ፊደላቱን አጥንተን ሐሙስ 3:00 እንገናኝ 😍
5
ይሄ ለመማሪያ የሚያግዘን መፅሐፍ ነው ።
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን መንዙማ ሰምቶ አይቶ ለአመሳቅ ሐራም ነው 😂

ማሜ ወለላው 😂😂
🤣5
የዛሬው ላይቭ መምህሩ ሰርዦል
🤬1
😁4🤣4👎1😱1
2025/09/30 08:44:57
Back to Top
HTML Embed Code: