ሦስቱ አባቶች ስሑት ትምህርት ማስተማራቸውን አምነው ለጥፋታቸው ቅዱስ ሲኖዶስን ይቅርታ ይደረግልን ብለው ጠይቀዋል።
በሊቃውንት ጉባኤ የቀረበውን እውነተኛ የቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የሚያምኑ እና የሚያስተምሩ መኾኑን በመግለጽ ለተፈጠረው ስሕተት ይቅርታ ጠይቀዋል።
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ይቅርታቸውን በመቀበል ያስተላለፉትን የስሕተት ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት (#EOTCTV) ቀርበው በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት የሰጡትን የእምነት ክሕደት ቃል እና አስተምህሯቸውን አርመውና አስተካክለው እንዲያስተላልፉ መመሪያ ሰጥቷል።

+ + +
የፀረ ማርያም አስተምህሮ ደራሲ እባቡ ነው።
(The gnostic serpent!)
* * *
እግዚአብሔር፡ ሔዋንን ያሳተውን እባብ ሲረግም፡ እንዲህ ነበር ያለው፦ "ባንተ (በእባቡ) እና በሴቲቱ፥ በዘርህ እና በዘሯ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ።" (ዘፍ 3:15)
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትርጓሜ፦ በእባቡ (ዲያቢሎስ) እና "ሴቲቱ" በተባለች በእመቤታችን መካከል፥ እንዲሁም "ዘሯ" በተባለው፡ በልጇ በኢየሱስ ክርስቶስና፡ "የእባቡ ዘር" በተባለው በሐሳዌ መሢህ መካከል፡ ብርቱ ጠላትነት እንደሚኖር ያስረግጣል።
ልብ በሉ! በእመቤታችን እና በዲያቢሎስ መካከል ያለው ጠላትነት ከባድ እንደኾነ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረን። የሚነጻጸረውም፡ በክርስቶስ እና በሐሳዊ መሢህ መካከል ካለው ጠላትነት ጋር ብቻ ነው። ዲያቢሎስ በሌሎቻችን ላይ በጠላትነት ከተነሳሳብን፡ ለጠላትነቱ ብቸኛው ምክንያቱ፡ የሴቲቱ ዘር ስለኾንን ብቻ ነው። አለዚያማ ወዳጆቹና የርሱ ዘሮች ነን።
ዲያቢሎስ ከማናችንም በላይ እሷን ጠልቷል፤ እርሷን ፈትኗል፤ እሷን አሳድዷል፤ እሷን አስጨንቋል፤ ግን፡ በፈጣሪዋ ኃይል ድል ነሥታዋለች። አንዲትም ስኅተት አልተገኘባትም! እንደርሷ ያለኃጢአቱ የተፈተነና መከራን የተቀበለ፥ በዘያም ዲያቢሎስን ፍጹም ድል የነሣ፡ ልጇ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ከ(ግ)ኖስቲኮች "መጽሐፍ ቅዱስ" የተገኘው የጴንጤዎች ትርጓሜ ግን፡ በእመቤታችንና በዲያቢሎስ መካከል ስላለው ብርቱ ጠላትነት ትንፍሽ ብሎ አያውቅም። በዘፍጥረትም፥ በዮሓንስ ራእይም በዝርዝር የተገለጸውን የሴቲቱንና የእባቡን ጠላትነት ሸምጥጦ ይክዳል። የተፈተነችው ፈተና እንኳ ከማናችንም ፍጡራን እንደሚለይ እውቅና ሰጥቶ አያውቅም። "እንደኛው ሟች ናት፥ ከእኛ አትለይም፥ እኩያችን ናት" ይላል። እንደእባቡ ይገዳደራታል፥ ትከሻ ይለካካታል። ዲያቢሎስ በእርሷ ንጽሕናና ቅድስና ከቀናው በላይ፡ በእሱ መኪናና ፎቅ ቀንቶ በጠላትነት የተነሳሳበት የሚመስለው ሞኝ ጴንጤ በዘመናችን ብዙ ነው። ሜካፕ በመቀባቱ፥ ጥሩ በመልበሱ፥ ስፖርት በመሥራቱ፥ ደረቱን እያሳየም ፎቶ ተነሥቶ ፌስቡክ ላይ በመለጠፉ ዲያቢሎስን "እያበሳጨ" የሚመስለው ብዙ ጅል፡ ኢትዮጵያ በፍጻሜው ዘመን አብቅላለች።
ሴቲቱን በተመለከተ ግን፡ ጭራሽ፡ እባቡን በርሷ ላይ ካለው ጠላትነት ነፃ ያደርግና፡ በሴቲቱ እና በልጇ መካከል፡ ሌላ የፉክክር ጠላትነት ይፈጥራል። የዚህ ትርጓሜ ምንጩ የ(ግ)ኖስቲኮቹ "መጽሐፍ ቅዱስ" ነው። የግኖስቲኮቹ "መጽሐፍ ቅዱስ" ላይ ያለው "ኢየሱስ" እናቱን ይንቃል። ለመለኮታዊ ሕያው ተፈጥሮው እንቅፋት እንደኾነችበትና ሞት እንዳመጣችበት አድርጎ ነው የሚገልጻት። ከሔዋን ጋር እኩል የወደቀችና በዓለሙ ሞት ያመጣች አድርጎ ያስባታል። እባቡን ግን፡ የእውቀት (gnosis) ምንጭ አድርጎ ያንቆለጳጵሰዋል።
ስለዚህ የዘመናችን ግኖስቲኮች (ጴንጤዎች)፡ ዲያቢሎስን ከሚቃወሙበት ይልቅ፡ ሴቲቱን የሚቃወሙበት ጊዜ ይበዛል። ኹሌም፡ እናትና ልጁን ለማፎካከርና ለማጣላት ይሞክራሉ። ኢየሱስን የሚያከብሩት፡ ከእናቱ ጋር አነጻጽረው፡ እናቱን ዝቅ ባደረጉ መጠን ብቻ እንደኾነ ነው የሚያውቁት። እንደግኖስቲኮቹ፡ ከወደቀችው ሔዋን ለይተው አያዩዋትም። ስለዚህ፡ "ኢየሱስ እንደዚህ ነው፤ እሷ ግን እንደዚህ አይደለችም"፤ "እሱ ይኽን ይችላል፥ እርሷ ግን ይኽን አትችልም..." ይላሉ። ይኽ "ስለኢየሱስ መመስከር" ይመስላቸዋል። በላያቸው ያደረው የእባቡ መንፈስ፡ እሷን የሚያይበትን የጠላትነት ዓይን እንጂ፡ ኢየሱስ እናቱን የሚያይበትን የፍቅር ዓይን አላወረሳቸውም።
ምክንያቱም፡ የነርሱ ትርጓሜ ደራሲው እባቡ ነው። The gnostic serpent!
እውነተኛ የኢየሱስ ምስክር ለመኾን ግን፡ በቅድሚያ፡ "የሴቲቱ ዘር ነኝ፤ የማርያም ልጅ ነኝ" ብሎ ማመንን ይጠይቃል። ኢየሱስ፡ የእግዚአብሔር አንድያ የባሕሪ ልጁ ኾኖ፡ እኛን በፀጋ የአብ ልጆች ያደረገን፥ የእመቤታች አንድያ የድንግልና ልጇ ኾኖ፡ እኛን በፀጋ የርሷ ልጆች ካደረገን በኋላ ነው። ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሓንስ፡ በራእዩ፡ እንዲህ ብሎናልና፦
"ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ፡ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን፡ ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤ በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ።" (ራእ 12፥ 17-18)
ማለትም፡ የሴቲቱ ዘር መኾኑን ያላመነ ሰው፡ የኢየሱስ ምስክር መኾን አይችልም ማለት ነው። የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሊጠብቅም አይችልም። "እናቴ፥ ቤዛዬ፥ የጌታዬ እናት" የማይላት፡ ከክርስቲያን ዘር ገብቶ ሊቆጠር አይችልም። እርሱ የእባቡ ዘር ነው። የማይጠፋው የእግዚአብሔር ዘር ሊኾን በፍጹም አይችልም። ምክንያቱም፡ ያ ዘር የቅድስት ድንግል ማርያም ዘር ነው። ለዚያ ነው ዲያቢሎስ የሚዋጋው። የሚጠፋ ዘር ቢኾን ኖሮ፡ ዲያቢሎስ ከዘሯ የቀሩትን ሊዋጋ አይወጣም ነበር።
የሴቲቱን ማንነት የማያውቅ፡ የልጇን ማንነት አያውቅም፤ አባቱንም አያውቅም። የሚያውቀው፡ የእርሱ ተገዳዳሪ የኾነውን ሐሣዌውን ክርስቶስ ብቻ ነው። የእርሱ አባት ደግሞ፡ የቀደመው እባብ (ዲያቢሎስ) ነው።
* * *
መፍትሔው፡ የኪዳነ ምሕረት ጸበል ነው!
የምን ጴንጤ ጴንጤ፥ የምን ጆቫ ጆቫ
እስኪ ልብ ካለህ፥ ከጸበሉ ግባ!... እንዳለው ዘማሪው።
አዳሜ እኛ ላይ ከምትለፈልፍ፡ እባብህን ጸበል አስገብተህ አስለፍልፈው!
(እስካሁን ይኽን አጀንዳ ስላልለቀቁ፡ ስለ እባባቸው እየነገርናቸው እንቀጥላለን።)

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀነት Core Part 2
"መብላትና መጠጣት ብቻውን ጓደኝነት አይስብለውም፣እንዲህ ዓይነቱ ጓደኝነትማ ዘራፊዎች እና ነፍሰ ገዳዮች እንኳ አላቸው። ነገር ግን ወዳጆች ከሆንን፣ እርስ በርሳችን ከልብ የምንተሳሰብ ከሆነ፣ እርስ በርሳችን በመንፈሳዊነት የምንረዳዳ፣ ጓደኞቻችንን ወደ ገሃነም የሚወስዱ እንቅፋት አናድርገው።
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ያ ጀምዓ ግሩፓችን ፍሪጅ ሆነ እኮ ። የምንጨምቀው አህዛብና ሉተራዊ ብናጣ እኛ መማማር እንችላለን እኮ ።
እንጀምር እንማማር ?
እንጀምር እንማማር ?
Forwarded from J.CHRISTIAN
Narrated Anas bin Malik:
Once the Prophet wrote a letter or had an idea of writing a letter. The Prophet was told that they (rulers) would not read letters unless they were sealed. So the Prophet got a silver ring made with "Muhammad Allah's Apostle" engraved on it. As if I were just observing its white glitter in the hand of the Prophet… (Sahih al-Bukhari, Volume 1, Book 3, Number 65)
አነስ ቢን ማሊክ እንደተረከው፡-
አንድ ጊዜ ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ደብዳቤ ፃፉ ወይም ደብዳቤ የመፃፍ ሀሳብ ነበራቸው። ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ካልታሸጉ በስተቀር ደብዳቤ እንደማያነቡ(አስተዳዳሪዎቹ) ተነግሯቸዋል። እናም ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) በላዩ ላይ "ሙሐመድ አላህ መልእክተኛ" የተቀረጸበት የብር ቀለበት አገኙ። በነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እጅ ላይ ያለውን ነጭ ብልጭልጭ ነገር ብቻ እያየሁ ይመስል… (ሳሂህ አል-ቡካሪ፣ ቅጽ 1፣ መጽሐፍ 3፣ ቁጥር 65)
Narrated 'Ursa:
The Prophet wrote the (marriage contract) with 'Aisha while she was six years old and consummated his marriage with her while she was nine years old and she remained with him for nine years (i.e. till his death). (Sahih al-Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 88)
ኡርሳ የተተረከ
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከዓኢሻ የጋብቻ ውል የስድስት አመት ልጅ እያለች ጽፈው ትዳራቸውን ከእርሷ ጋር ፈጽመው የዘጠኝ አመት ልጅ እያለች ከርሷ ጋር ለዘጠኝ አመታት ቆየች (ማለትም እስከ እለተ ሞቱ)። (ሳሂህ አል-ቡኻሪ ቅጽ 7 መጽሐፍ 62 ቁጥር 88)
Narrated 'Ubaidullah bin 'Abdullah:
Ibn 'Abbas said, "When the ailment of the Prophet became worse, he said, 'Bring for me (writing) paper and I will write for you a statement after which you will not go astray.' But 'Umar said, 'The Prophet is seriously ill, and we have got Allah's Book with us and that is sufficient for us.' But the companions of the Prophet differed about this and there was a hue and cry. On that the Prophet said to them, 'Go away (and leave me alone). It is not right that you should quarrel in front of me." Ibn 'Abbas came out saying, ""It was most unfortunate (a great disaster) that Allah's Apostle was prevented from writing that statement for them because of their disagreement and noise. (Sahih al-Bukhari, Volume 1, Book 3, Number 114)
ዑበይዱላህ ቢን አብደላህ እንደተረከው፡-
ኢብኑ አባስ የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ህመም በከፋ ጊዜ፡- ወረቀት አምጡልኝና ከዚያ በኋላ የማትሳቱበትን ቃል እጽፍልሃለሁ አላቸው። ነገር ግን ዑመር (ረዐ)፡- ነቢዩ በጠና ታመዋል፡ የአላህን ኪታብ ይዘን ቀርበናል፡ ይበቃናል አሉ። የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ባልደረቦች ግን በዚህ ጉዳይ ተለያዩ እና ጩኸት ተፈጠረ። ኢብኑ አባስ እንዲህ ሲሉ ወጡ፡- “በጣም የሚያሳዝነው (ትልቅ አደጋ) የአላህ መልእክተኛ ያንን ንግግር እንዳይጽፉላቸው መከልከላቸው በተፈጠረ አለመግባባትና ጫጫታ ነው። (ሳሂህ አል-ቡኻሪ ቅጽ 1 መጽሐፍ 3 ቁጥር 114)
Narrated Yazid ibn Abdullah:
We were at Mirbad. A man with dishevelled hair and holding a piece of red skin in his hand came.
We said: You appear to be a bedouin. He said: Yes. We said: Give us this piece of skin in your hand. He then gave it to us and we read it. It contained the text: "From Muhammad, Apostle of Allah (peace_be_upon_him), to Banu Zuhayr ibn Uqaysh. If you bear witness that there is no god but Allah, and that Muhammad is the Apostle of Allah, offer prayer, pay zakat, pay the fifth from the booty, and the portion of the Prophet (peace_be_upon_him) and his special portion (safi), you will be under by the protection of Allah and His Apostle."
We then asked: Who wrote this document for you? He replied: THE APOSTLE OF ALLAH (peace_be_upon_him). (Sunan Abu Dawud, Book 19, Number 2993)
የዚድ ኢብኑ አብደላህ እንደተረከው፡-
ሚርባድ ነበርን። ጸጉሩ የተበጣጠሰ እና ቀይ ቆዳ በእጁ የያዘ ሰው መጣ።
እኛ እንዲህ አልነው፡ አንተ ባዳዊን ትመስላለህ። እርሱም፡- አዎ። እኛ፡- ይህን በእጅህ ያለውን ቆዳ ስጠን። ከዚያም ሰጠን እና አነበብነው። "ከአላህ መልእክተኛ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ለባኑ ዙሃይር ኢብኑ ኡቀይሽ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እና ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን ከመሰከሩ ሶላትን ስገዱ፣ ዘካ ስጡ፣ ዘካ ስጡ፣ ከምርኮው አምስተኛው፣ የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ክፍል እና ልዩ ክፍል (ሳፊ) በአላህና በመልእክተኛው ጥበቃ ስር ትሆናላችሁ።
ከዚያም ጠየቅን: ይህን ሰነድ ማን ጻፈላችሁ? እርሱም፡- የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በማለት መለሱ። (ሱነን አቡ ዳዉድ መፅሐፍ 19 ቁጥር 2993)

መጽሐፈ_አክሲማሮስ_ስለ_ስነ_ፍጥረት_የሚተነትን_መጽሐፍ_@eotc_books_by_pdf.pdf
37.6 MB
📚⛪️መጽሐፈ አክሲማሮስ⛪️📚
ስለ ስነ-ፍጥረት የሚተነትን ታላቅ መጽሐፍ ነው።
👇🏾
ስለ ስነ-ፍጥረት የሚተነትን ታላቅ መጽሐፍ ነው።
👇🏾