ሰለፊስት እስላሞች ሊያጀግኑት የሚፈልጉት ወይም 'ጀግናችን' የሚሉት አህመድን ጀበል በሴራ ትንተናው ከፖለቲከኞች የበሳ በግልብ ሞቲቬሽናል ቲኦሪዎች ላይ የተመሠረተ ሰው ነው፡፡
በነገራችን ሰለፊዝም ከሃይማኖታዊነቱ ይልቅ ፖለቲካ የሚጫነው በሃይማኖታዊ ጥልቀቱ የሶፊስቶች ጫፍ መድረስ የማይችል ኮንቴምፖራሪ እስላማዊ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ይኸ ሌላውን በጠላትነት ፈርጆ የሚነሣ፣ እንቅስቃሴ ትርፍ ያስገኙልኛል ያላቸውን ኢ ሃይማኖታዊ አካሄዶች ሁሉ ሄዶ በፕሮፖጋንዳ በልጦ ለመታየት ቢላላጥ አያስገርምም፡፡ የእነ እህመድንም ጸረ ሀገር፣ ጸረ ኅብረ ሃይማኖታዊ፣ ጸረ ሌሎች የሆነ እንቅስቃሴ በዚህ ማሕቀፍ ነው መታየት የሌለበት፡፡ ይኸ የአህመድን ሰለፊስት ስብስብ ብዙኃኑና የሰከነውን ሱፊስት ሙስሊም የማይወክል ቢሆንም ሰላም ለማደፍረስና ሀገር ለመረበሽ ሲሆን ግን የማይናቅ አፍራሽ ኃይል ያለው ስብስብ ነው፡፡
አህመድን ጀበል 'ክርስቲያኖችን እንዴት በልጦ መገኘትና ማበሳጨት እንዳለባቸው' በሰጠው ሥልጠና ላይ እንደሚታየው 'መከተል ያለብን አምስት መንገዶች፣ ትግላቸውን ለመቀለበስ የሚያስችሉን ስምንት ስልቶች፣ ሚዲያውን ለመቆጣጠር መጠቀም ያለብን 10 ማደናቀፊያዎች' ወዘተ የሚሉ ተራ ማኪያቬሊያኒዝምን በአግባቡ ያልተረዱ የሴራ ጉንጎናዎች ነው በማቅረብ የሚታወቀው፡፡ የትግል ምልክታቸው ሆኖ ለመውጣት የቻለውም በዚህ ሲመረመርና ሲፈተሽ ግልብና ሳይንሳዊ ተፈጻሚነት በሌለው ሽረባ ነው፡፡ እነዚህን ስልቶች ሲዘረዝር ከ15 ዐመታት በላይ ይለፉት እንጂ አንዱንም አሳክቶ ስለመሆኑ አይናገርም፡፡ አሁንም ድሮ ሲሸርበው የነበረውንና ያልተሳካለትን በመተንተን ነው ሊያሞኛቸው የሚሞክረው፡፡
በነገራን ላይ አቀራረቡን በምሳሌ ለማሳየት ያህል ድሮ ከአራት ኪሎ እስከ ስድስት ኪሎ መጻሕፍት ከሚያዞሩ ልጆች የማታጧቸውን 'ሴትን ልጅ ለማማለን የሚያገለግሉ ስድስት ስልቶች፣ ሀብት የማፍራት ስምንት ጥበቦች፣ በሰዎች ለመፈቀር የሚረዱ 10 መንገዶች' የሚሉ ጅላንፎ መጻሕፍትን የመሰለ አቀራረብን የሚከተል አምታች ነው፡፡ 'ሀብታም ሆኖ ለመገኘት የሚያስችሉ 10 ምክንያቶች' የሚል መጸሐፍ ጽፎ የሚሸጥ ሰው አሁንም ለምን ድሃ ሆኖ እንደሚኖር የሚጠይቀው መጥፋቱ ሁሌም ያስገርመኛል፡፡ የአህመድንም በቁጥር የሚገለጡ '10 ስልቶች' ድሃ ሆኖ ሃብታም ለመሆኑ የሚጠቅሙ 10 ስልቶችን እንደሚሸጠው ነጋዴ ዐይነት ናቸው፡፡
ማኅበራዊ መስተጋብርም ይሁን ሕይወት እንዲህ አምስት፣ ዐራት፣ ሰባት በሚባል ረስፒ የሚመራ ሳይሆን ጥልቅ ማሰላሰልና በቁጥር የማይገለጥ በምልዐት ያለ መረዳትን የሚጠይቅ ነው፡፡
በተመሳሳይም በክርስትና እስልምና ተዋስኦ በልጦ ለመገኘትም ይሁን ጠንካራ ሰዎችን ለማውጣት የምትጠቀመው ሶ ኮልድ 10 የሚባል ስልት የለም፣ ሊኖርም አይችልም፡፡ ይኸ መሰሉ ፉታይል ሙከራ ደካሞች ምሁር መስለው ለመታየትና የተራቀቁ መስለው ለመሣል የሚያደርጉት ትርጉም አልባ መላላጥ ነው፡፡
የሚዲያ ክንፋቸው የሚመራው 'ይሳቅ' እሸቱም ያንንኑ 'ሃብታም ለመሆን የሚያገለግሉ 10 ፍቱን ስልቶች' በማለት ድሃው ጸሐፊ የጻፏቸውን መጻሕፍት በዐራት ኪሎ ጎዳናዎች ዘርግተው በመሸጥ ሕይወታቸውን የሚመሩ መጻሕፍት አዟሪዎችን ይመስላል፡፡
ይኸው ነው፡፡
©አረጋ አባተ

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ሴቶች ጀነት እንዲገቡ ከአይሁዶች እና ከክርስቲያኖች መስዋዕትነት ውጪ ባሏን በደንብ #ማርካት #አለባት በእንትን ጀነት እንድትገባ ካስፈለገ
It was narrated that from Musawir Al Himyari from his mother that: she heard Umm Salamah say: “I heard the Messenger of Allah say: 'Any #woman who #dies when her #husband is pleased with her, will #enter #Paradise.' ”
"ከሙሳዊር አል ሂምያሪ ከእናቱ እንደተተረከው፡-
ኡሙ ሰላማህ እንዲህ ስትል ሰማሁ፡- የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- #ማንኛውም #ሴት ባሏ በእሷ #ተደስቶባት ብትሞት #ጀነት #ትገባለች።"
حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ فُضَيْلٍ، عَنْ أَبِي نَصْرٍ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَبْدِ الرَّحْمَنِ، عَنْ مُسَاوِرٍ الْحِمْيَرِيِّ، عَنْ أُمِّهِ، قَالَتْ سَمِعْتُ أُمَّ سَلَمَةَ، تَقُولُ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ يَقُولُ " أَيُّمَا امْرَأَةٍ مَاتَتْ وَزَوْجُهَا عَنْهَا رَاضٍ دَخَلَتِ الْجَنَّةَ " .
Grade: Hasan (Darussalam)
Reference : Sunan Ibn Majah 1854In-book reference : Book 9, Hadith 10English translation : Vol. 3, Book 9, Hadith 1854

• ተጀምሯል…
"…በጅማ ዞን ጋቲራ በምትባል ከተማ ውስጥ የሚኖሩ የመካነ ኢየሱስ አማኝ ጴንጤዎች ላይ አክራሪው የኦሮሞ ወሀቢይ በምታዩት መልኩ ጥቃት መፈጸሙ ተዘግቧል።
"…ጥቃቱ ሐሙስ ለሊት 9:00 ሰዓት ጀምሮ የተፈጸመ ሲሆን በጅማ ዞን ጋቲራ ከተማ የመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን የአምልኮ ስፍራ እና የምዕመናን ቤቶች፣ እንዲሁም በምዕመናኖቿ ላይም ነው ጥቃቱ የተፈጸመው። ጥቃት አድራሾቹ የተደራጁ ሰዎች መሆናቸውን ቤተ ክርስቲያኗ ይፋዊ በሆነ የፌስቡክ ገጿ አሳውቃለች።
"…ቤተ ክርስቲያኗ የኦሮሚያ ክልል መንሥት የጅማ ዞን አስተዳደር እና የጋቲራ ከተማ አስተዳደር ይሄንን ድርጊት ምርመራ አድርገው መልስ እንዲሰጡ ጠይቃለች። ምዕመናንም አጥብቀው እንዲጸልዩ አሳስባለች። እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ።
"…ፖለቲካል ኢስላሙ የሚምረው የለም ብለን አስቀድመን ተናግረናል። ቢያንስ ስላላረዷችሁ ተመስገን በሉ። እሱም ቢሆን በቅርቡ አይቀርም። በሀገራችን ኢሳን ኢየሱስ፣ ሙሳን ሙሴ፣ ዳውድን ዳዊት፣ መርየምን ማርያም፣ ቢይ ኢሳን ጌታ፣ አምላክ የሚል ከሀገራችን ይውጣ ብለዋል። እነርሱ የደበቁት ምንም ነገር የለም።

የእስልምና አስተማሪዎች የክርስትና እና የእስልምና ንጽጽር ትምህርት ማስተማር ከጀመሩ በጣም ቆይተዋል፡፡ ከ1980ቹ አካባቢ ጀምሮ በመጻሕፍት ኅትመት ከዚያም በቪድዮና በድምጽ ጭምር በአደባባይ ሰብከዋል፡፡
በዚህም ክርስትናን እስከቻሉት ድረስ አጥላልተዋል፡፡ በሃይማኖታችን ላይም የሐሰት ክምርም ከምረዋል፡፡ አንድ ነገር ያስመሰግናቸዋል፡፡ የንጽጽር ትምህርት መጀመራቸው!
ሆኖም ግን ንጽጽር ሲባል የራስን አስተምህሮ ጠንቅቆ ከማወቅ ጋር አነጻጽሮ ሐሰት ነው የሚሉትን የሌላውን አስተምህሮም በጥንቃቄ ማወቅ ይገባል፡፡ በእስላሞች ዘንድ ያለው ትልቁ ስህተት ክርስትናን በጭፍኑ ያጥላሉ እንጅ በእውነተኛ ማንነቱ አይሞግቱትም፡፡ አስተምህሮውንም አያውቁትም፡፡ ይህንን ለመረዳት የጻፏቸውን በርካታ መጻሕፍት ማንበብ በቂ ነው፡፡
ለምሳሌ፦ ኢየሱስ ሰው ነው ስለዚህ አምላክ አይደለም ለማለት የሰው ልጅ የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳሉ፡፡ በመጀመሪያ ቃል ነበረ . . . ቃልም እግዚአብሔር ነበረ . . . ያም ቃል ሥጋ ሆነ የሚለውን ግን ማየት አይፈልጉም ፡፡ ተራበ የሚለውን ቀንጭበው የሚራብ ከሆነ እንዴት አምላክ ይሆናል? ይሉናል፡፡ እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ የሚለውንና በ5 እንጀራ በ2 ዓሣ 5000 ሺህ ሕዝብ፣ በ7 እንጀራ በ1 ዓሣ 4 ሺህ ሕዝብ መመገቡን፣ እንዲሁም 12 ቅርጫት ትርፍ መነሣቱን መናጋር ግን አይፈልጉም፡፡ ይህንን የመሰለው በጣም ብዙ ነው፡፡
የሆነው ሆኖ ምንም በሐሰት ቢሆንም እንኳ በመጻሕፍት፣ በሚድያ የንጽጽር ትምህርት ለማስተማር የሄዱበት ርቀት ለእኛ ብዙ ነገሮችን ማያና ማንቂያ ነው፡፡
በጣም የሚገርመው ነገር የንጽጽር ትምህርት የሚያስተምሩበት ተቋም እስከ መገንባት መድረሳቸው ነው፡፡ ይህንንም ወሒድ ዕቅበተ እሥላም ከሚለው የእስልምናና ክርስትና ንጽጽር ጽሑፎችን ፖስት ከሚያደርግ የቴሌግራም ግሩፕ ነው ያገኘሁት፡፡
በእኛ ቤትም በጣም ብዙ መጽሐፎች ተጽፈዋል፡፡ ከተጻፉት መጽሐፎች ግማሾች መልስ ሲሆኑ ሌሎች ግን የእስልምናን ስህተት የሚያሳዩ ናቸው፡፡ ይኸ ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው፡፡
በርግጥ እነሱ በእኛ በኩል የተጻፉትን ሰብስበው ነው የሚያቃጥሏቸው፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን ያሳተመውን ሐመረ ተዋሕዶ (2000 ዓ.ም መሰለኝ የታተመ) ሰብስበው ነው ያቃጠሉት፡፡ ቢሆንም ክብሩ ይስፋ! ያልተቃጠሉ መጻሕፍት ነፍ ናቸው፡ ሐመረ ተዋሕዶም በሕትመት ባይኖር እንኳ በላይበራሪዎችና በፒድኤፍ ይገኛል፡፡
በእኛ በኩል የቀረው ሥራ የንጽጽር ትምህርት የሚያስተምር ተቋም መገንባት ነው፡፡ ይህንን ደግሞ አሁን ያለው ወጣት ያደርገዋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ እፎይ ወንድማችን ይህንን ሲል ሰምቸዋለሁ፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ሰው ከዚህ ወንድማችን ጎን በመሰለፍ ሊደርስበት ከሚችል ማንኛውም ጥቃት መታደግ አስፈላጊ ነው፡፡ በዚህ ወንድማችን ላይ የአ.አ ፖሊስ የእስር ማዘዣ አውጥቶበታል ሲባልም እየሰማን ነው፡፡ ምክንያቱም የእኛ አባቶች ዝም ስላሉ፡፡ ዝም ካሉ ጥፋተኛ ነው ብለው ተስማምተዋል ያሰኛልና፡፡
ገዳ*ይና አራ*ጆች ግን አሁንም ሊገድሉት እየፈለጉት ነው፡፡ እንኳን እሱን እኔም እፎይ ነኝ የሚለውን ሁሉ ለመግደል በመቋመጥ ላይ ናቸው፡፡ ሐረመያ ዩኒቨርስቲ ላይ እኔም እፎይ ነኝ ያለውን አንድ ክርስቲያን ከፎቅ ሊወረውሩት ሲሉ ያዳኑት የዩኒቨርስቲው ሠራተኞች ናቸው፡፡ ለጊዜው በዩኒቨርስቲው አመራሮች ተይዞ ይገኛል፡፡ መንግሥት እፎይን ዝም ስላለው ይህንን ልጅ የሚያደርጉበት አጥተዋል፡፡ ሲለቁት ግን እንገድለዋለን ነው ሲሉ የሰማኋቸው፡፡ የእኛ ቤት ግን ምንም እንዳልተፈጠረ፣ በሀገር ውስጥም እንደሌለ ለጥ እንዳለ ነው፡፡
በመጨረሻም የሰላም ምኒስተር የሚባለው ግን መንግሥታዊ ተቋም ነው? ወይስ ሃይማኖታዊ ተቋም? የንጽጽር ትምህርት የሚፈቅድበት አግባብስ እንዴት ነው? ሕገ መንግሥታዊ ነው ወይስ ምን ዓይነት ሕጋዊ ዕውቅና ነው? የእስልምና አስተማሪዎች እስካሁን ላጠፉት ጥፋትስ ተጠያቂ መሆን ይችላል? በራሱ በእምነቱ ተቋም ብቻ ያልተመሠረተውስ ለምን ይሆን? እየመለሳችሁልኝ!
© ሰለሞን ላመስግን

ሾይጣን እንዳልታሰረ ዛሬ ባደረግነው ምርመራ በድጋሚ አረጋግጫለሁ ።
ወሀቢዮቹ ሰለፍዮቹን በባዶ ሆዳቸው እንደወቆቸው ማለቴ እንደደበደቧቸው ስሰማ ልቤ ነው የተነካው ። 😑
ነው ወይስ ከተፈታበት አምልጦ ይሆን ?,🧐

የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:50
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ إِنَّا أَحْلَلْنَا لَكَ أَزْوَاجَكَ اللَّاتِي آتَيْتَ أُجُورَهُنَّ وَمَا مَلَكَتْ يَمِينُكَ مِمَّا أَفَاءَ اللَّهُ عَلَيْكَ وَبَنَاتِ عَمِّكَ وَبَنَاتِ عَمَّاتِكَ وَبَنَاتِ خَالِكَ وَبَنَاتِ خَالَاتِكَ اللَّاتِي هَاجَرْنَ مَعَكَ وَامْرَأَةً مُّؤْمِنَةً إِن وَهَبَتْ نَفْسَهَا لِلنَّبِيِّ إِنْ أَرَادَ النَّبِيُّ أَن يَسْتَنكِحَهَا خَالِصَةً لَّكَ مِن دُونِ الْمُؤْمِنِينَ ۗ قَدْ عَلِمْنَا مَا فَرَضْنَا عَلَيْهِمْ فِي أَزْوَاجِهِمْ وَمَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ لِكَيْلَا يَكُونَ عَلَيْكَ حَرَجٌ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! እኛ እነዚያን መህሮቻቸውን የሰጠሃቸውን ሚስቶችህን፣ አላህ ባንተ ላይ ከመለሰልህም እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች፣ እነዚያንም ከአንተ ጋር የተሰደዱትን የአጎትህን ሴቶች ልጆች፣ የአክስቶችህንም ሴቶች ልጆች፣ የየሹማህንም ሴቶች ልጆች፣ የየሹሜዎችህንም ሴቶች ልጆች (ማግባትን) ለአንተ ፈቅደንልሃል፡፡ የአመነችንም ሴት ነፍሷን (ራሷን) ለነቢዩ ብትሰጥ ነቢዩ ሊያገባት የፈለገ እንደ ኾነ ከምእምናን ሌላ ላንተ ብቻ የጠራች ስትኾን (ፈቀድንልህ)፡፡ በእነርሱ (በምእምናን) ላይ በሚስቶቻቸውና እጆቻቸው በጨበጧቸው (ባሮች ነገር) ግዴታ ያደረግንባቸውን በእርግጥ ዐውቀናል፡፡ ባንተ ላይ ችግር እንዳይኖር (ያለፉትን ፈቀድንልህ)፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡