Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቅሌት ክፍል ስንት ላይ እንደደረስን አላስታውስም ግን እዚህ ጋር ሙስሊም ሙስሊማት ከኢንተርኔት በፊት እና ከኢንተርኔት ብኋላ ዳዋቸውን እናያለን 😂😂😂😂

አቤት ቁርዓን ቃል በቃል ለማሜ እንደተሰጠው ነው ያሉት ሙስሊማት ዛሬ የተለያየ ቁርዓን በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ላይ አሉ እያሉን ነው ኢንሻአላህ ገና እንደመማለን😂😂😂
👍1
ጨረቃ ለገመሰው ለማሜ ተኸታዮቾ ጥያቄ አለ ኑ
ገዳዩ የምን እምነት ተከታይ ነው ?
👍5🔥1
ጉዞ ወደ ቲክቶክ 😎
فَلَا أُقْسِمُ بِرَبِّ الْمَشَارِقِ وَالْمَغَارِبِ إِنَّا لَقَادِرُونَ

በምሥራቆችና በምዕራቦችም ጌታ እምላለሁ፡፡ እኛ በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡

እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው 🫣🤔 ደህና ዋሉ
😁1🌚1
#የሚጠብቀኝ_አይተኛም መዝሙራዊ ፊልም
#በቅርብ ቀን በወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት  ዩቲዩብ
https://youtube.com/@weldwahd?si=9wPBTwTex93IvGJx
👍5
ቢያንስ አሁን ኡኡ እንበል ጃል

የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው የጠፈር አለት ከሰማይ ወደ መሬት እየተምዘገዘገ ነው

#Ethiopia | ይህ አለት በከተማ ላይ ካረፈ የከፋ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚል ተሰግቷል።

የጠፈር አለቱ አሜሪካ በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ 500 እጥፍ ሀይል አለውም ተብሏል።
አላህ መሐመድን ከወደደው እንዴት ለእንስሳት እንኳን ያልነሳውን ሀይማኖት ለእርሱ ነፈገው ?
😁1😱1
በአፍአ ወበውስጥ ፍቅርኪ መንፈሳዌ፤
በተአምኖ ረሰይኩኪ ከመ ይኩነኒ ሥርጋዌ፤
ማርያም ድንግል እትአመነኪ በኢሕሳዌ፤
ፍቅርኪ ገድል ፍቅርኪ ጽማዌ፤
ፍቅርኪ ቤዛ እምኵሉ ምንሳዌ፡፡
8👍2🔥1
ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 በወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት የ YouTube channel ይለቀቃል ።

https://youtube.com/@weldwahd?si=ALq7Axzoo_ikf_DQ
4
ያ ጀምዓ እና ዛሬም አላሁ ሱብሃን ወተዓላ #አለ እያላችሁኝ ነው ?
ሂር it is our እስልምና and ሳይንስ 🤮
🥴1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ሙስሊም ጀነት ከገባ በኋላ ምን ያደርጋል ?
መልሱን ከኢማሞች አንደበት እነሆ
😁4👍1😢1
በጅማ ዞን በርካታ ክርስቲያኖች መሰደዳቸውና መኖርያ ቤታቸው መቃጠሉ ተገለጸ !

የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ)

በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ዋላ ቀበሌ ቦሬ ከተማ በሚገኙ ከአንድ ሺህ በላይ በሆኑ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን አማኞች ላይ ባነጣጠር ጥቃት መኖርያ ቤቶቻቸው እንዲሁም የንግድ ሱቆቻቸውን ጨምሮ ንብረቶቻቸው ሙሉ በሙሉ መውደሙን ምንጮች በስልክ ተናግረዋል፡፡

የጥቃቱ መነሻ ምን እንደሆነ እስከ አሁን በውል ባይታወቅም ፤ ጥቃቱ ከትናንትና ወዲያ የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ በተተኮሰ ጥይት የተጀመረ ሲሆን በቀበሌው የሚገኙ ስምንት አብያተ ክርስቲያናት ከፍተኛ ስጋት ላይ ናቸው ተብሏል።

ጉዳዩን ለማረጋጋት የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሥፍራው ቢገኙም ጥቃቱ እስከ አሁን እንዳልቆመና ወደ ሌላ ቀበሌ እየተዛወረ ነው ተብሏል። የአካባቢው ነዋሪዎችም ጥቃቱን ሸሽተው ወደ አጎራባች የደቡብ ክልሎች እየሄዱ እንደሚገኙም ተጠቁሟል፡፡

በጅማ ሀገረ ስብከት በአብያተ ክርስቲያናት እና በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን ላይ መሰል የእሳት ቃጠሎ አደጋ ሲደርስ ይህ የመጀመሪያ አለመሆኑ የሚታወስ ነው፡፡

©ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት
🕊1
2025/07/08 20:53:30
Back to Top
HTML Embed Code: