Telegram Web Link
ማቴዎስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።
³ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ የተባለለት ይህ ነውና።
⁴ ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሀ ማር ነበረ።
⁵ ያን ጊዜ ኢየሩሳሌም ይሁዳም ሁሉ በዮርዳኖስም ዙሪያ ያለ አገር ሁሉ ወደ እርሱ ይወጡ ነበር፤
⁶ ኃጢአታቸውንም እየተናዘዙ በዮርዳኖስ ወንዝ ከእርሱ ይጠመቁ ነበር።
⁷ ዳሩ ግን ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ብዙዎች ወደ ጥምቀቱ ሲመጡ ባየ ጊዜ፥ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ?
⁸ እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤
⁹ በልባችሁም፦ አብርሃም አባት አለን እንደምትሉ አይምሰላችሁ፤ እላችኋለሁና፦ ከነዚህ ድንጋዮች ለአብርሃም ልጆች ሊያስነሣለት እግዚአብሔር ይችላል።
¹⁰ አሁንስ ምሳር በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቈረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
¹¹ እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤
¹² መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል።
ወለደነ ዳግም እምማይ 😍

በድጋሚ ከውሃ ወለደን

አስቀድሞ ከአፈር በክቡራን እጆቹ ፈጠረን ። በኃጢአት ስናድፍ ደግሞ በውሃና ከመንፈስ ወለድን ። በውሃና በመንፈስ ከወለደ በኋላ በእሳት ጥምቀትም ያሳልፈናል ።

“እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ
#በመንፈስ_ቅዱስ #በእሳትም ያጠምቃችኋል፤”
— ማቴዎስ 3፥11

ሰማያዊ መሆን ከዚህ በላይ ወዴት አለ ?😍
ይሄ ድንጋይ ለማን ይመስላችኋል ?
እንግዲህ ምን እንላለን 😂 እንስቃለን እንጂ
የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ በታቦተ ህግ ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲሳለቁ የነበሩት በህግ ቁጥጥር ስር እየዋሉ ይገኛሉ
***

የኢ/ኦ/ተ/ቤ ለስርኣተ አምልኮ በምትጠቀማቸው ነዋዬተ ቅዱሳት በሆኑት እንደ ታቦተ ህግ፣ጽና፣ልብሰ ተክኖ እና የጥምቀት በዓል አከባበር ላይ

በቲክታክ የማኅበራዊ ድህረ ገጽን በመጠቀም የእምነትን እሴት እና የበዓሉ አከባበር ላይ ሹፈት እና ማላገጥ ያሳዩ አካላትን በህግ ቁጥጥር ሥር የማዋል ተግባር እየተከናወነ ይገኛል።

በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪ የነበሩ አካላት በህግ ከተያዙ መሃከል የሚገኙ ሲሆን ሌሎች በእዚህ ተግባር ላይ የተሳተፉ ቋሚ አድራሻ እና ማንነታቸው የሚታወቁ ተጨማሪ አካላትን አድራሻ በመለየት እንድታሳውቁ ይሁን
እስኪ እንፍፍፍ በሉ 😂😂

Sahih Bukhari Volume 4, Book 54, Hadith Number 516.
Sahih Bukhari Book 54. Beginning Of Creation
Narated By Abu Huraira : The Prophet said, “If anyone of you rouses from sleep and performs the ablution, he should wash his nose by putting water in it and then blowing it out thrice, because Satan has stayed in the upper part of his nose all the night.”
ማምዬ ቁተኸም 😂
Lets ቁርስ ዘ moon 😎😎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቅሌት ክፍል ስንት ላይ እንደደረስን አላስታውስም ግን እዚህ ጋር ሙስሊም ሙስሊማት ከኢንተርኔት በፊት እና ከኢንተርኔት ብኋላ ዳዋቸውን እናያለን 😂😂😂😂

አቤት ቁርዓን ቃል በቃል ለማሜ እንደተሰጠው ነው ያሉት ሙስሊማት ዛሬ የተለያየ ቁርዓን በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ላይ አሉ እያሉን ነው ኢንሻአላህ ገና እንደመማለን😂😂😂
ጨረቃ ለገመሰው ለማሜ ተኸታዮቾ ጥያቄ አለ ኑ
ገዳዩ የምን እምነት ተከታይ ነው ?
ጉዞ ወደ ቲክቶክ 😎
2025/07/08 05:09:40
Back to Top
HTML Embed Code: