This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّمَا جَزَٰٓؤُا۟ ٱلَّذِينَ يُحَارِبُونَ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ وَيَسْعَوْنَ فِى ٱلْأَرْضِ فَسَادًا أَن يُقَتَّلُوٓا۟ أَوْ يُصَلَّبُوٓا۟ أَوْ تُقَطَّعَ أَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُم مِّنْ خِلَٰفٍ أَوْ يُنفَوْا۟ مِنَ ٱلْأَرْضِ ۚ ذَٰلِكَ لَهُمْ خِزْىٌۭ فِى ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَهُمْ فِى ٱلْـَٔاخِرَةِ عَذَابٌ عَظِيمٌ
የእነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚዋጉ በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም #እጆቻቸውን እና #እግሮቻቸውን #በማፈራረቅ #መቆረጥ ወይም ከአገር መባረር ነው፡፡ ይህ በነሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት ነው፡፡ በመጨረሻይቱም ለእነርሱ ከባድ ቅጣት አላቸው፡፡
5:33
ሸሪዓ ማለት ይኼ ነው አወይ ጭካኔ🙆♂
እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ የሆነው አምላክ ነው እጅ እና እግሩን በመፈራረቅ ቁረጥ የሚልህ !!

😭2😢1
አላህ ባሪያ ሲወድ ምን እንደሚያደርግ እዩ ። በጅብሪ አማካኝነት ነው መውደዱ የሚገልፀው ። ጅብሪል ማለት መለይካ ብቻ ሳይሆን የአላህ ምላስና እሰሰትንፋስ ልብም ጭምር ነው ።
The Prophet (ﷺ) said, "When Allah loves a slave, calls out Jibril and says: 'I love so-and-so; so love him'. Then Jibril loves him. After that he (Jibril) announces to the inhabitants of heavens that Allah loves so- and-so; so love him; and the inhabitants of the heavens (the angels) also love him and then make people on earth love him".[Al- Bukhari and Muslim].
Another narration of Muslim is: Messenger of Allah, (ﷺ) said: "When Allah loves a slave, He calls Jibril (Gabriel) and says: 'I love so-and-so; so love him.' And then Jibril loves him. Then he (Jibril) announces in the heavens saying: Allah loves so-and-so; so love him; then the inhabitants of the heavens (the angels) also love him; and then people on earth love him. And when Allah hates a slave, He calls Jibril and says: 'I hate so- and-so, so hate him.' Then Jibril also hates him. He (Jibril) then announces amongst the inhabitants of heavens: 'Verily, Allah hates so- and-so, so you also hate him.' Thus they also start to hate him. Then he becomes the object of hatred on the earth also".[Muslim].
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- #አላህ_ባሪያን_በወደደ_ጊዜ_ጅብሪልን_ጥራና፡- ‘እኔም ወድጄዋለሁ፤ ስለዚህ ውደደው’ በል። አሏህ የወደዳቸውን ሰማያት፤ ስለዚህ ውደዱት፤ የሰማይም ነዋሪዎች (መላእክቶች) ወደዱት ከዚያም በምድር ላይ ያሉ ሰዎችን እንዲወዱት አድርጉ።” (ቡኻሪና ሙስሊም)።
ሌላው የሙስሊም ዘገባ፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “አላህ ባሪያን ሲወድ ጅብሪልን (ጂብሪልን) ጠርቶ፡- ‘እኔ እንዲህ እና ወድጄዋለሁ፤ ስለዚህ ውደደው’ ይላል። ከዚያም ጅብሪል ወደደው .አላህም ባሪያን ሲጠላ ጅብሪልን ጠርቶ፡- እኔ ጠላሁ እና ጠላው ይላል። ከዚያም ጂብሪል (ጂብሪል) ይጠላው። ስለዚህም እርሱን መጥላት ይጀምራሉ።

መሐመድ (ቁትኸም) መጽሃፍ ቅዱስ ላይ አልተጠቀሰም የምትሉት ግን ክርስቲያኖች ምን ነክቷችሁ ነው ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ይምጣ
❤3😁2
Forwarded from J.CHRISTIAN
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
They might have horses and chariots but we will be great by the name of God YHWH
🔥1
ደጁ ክፋችለት 💐
ልባም ሴት 😍
መኃልየ. 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እኔ ተኝቻለሁ፥ ልቤ ግን ነቅቶአል፤ የውዴ ቃል ነው፥ እርሱም ደጁን ይመታል፤ እኅቴ፥ ወዳጄ፥ ርግቤ፥ መደምደሚያዬ ሆይ፥ በራሴ ጠል፥ በቈንዳላዬም የሌሊት ነጠብጣብ ሞልቶበታልና ክፈችልኝ።
³ ቀሚሴን አወለቅሁ፤ እንዴት እለብሰዋለሁ? እግሬን ታጠብሁ፤ እንዴት አሳድፈዋለሁ?
⁴ ውዴ እጁን በቀዳዳ ሰደደ፥ አንጀቴም ስለ እርሱ ታወከ።
⁵ ለውዴ እከፍትለት ዘንድ ተነሣሁ፤ እጆቼ በደጅ መወርወሪያ ላይ ከርቤን አፈሰሱ፥ ጣቶቼ ፈሳሹን ከርቤ አንጠበጠቡ።
⁶ ለውዴ ከፈትሁለት፥ ውዴ ግን ፈቀቅ ብሎ አልፎ ነበር። ነፍሴ ከቃሉ የተነሣ ደነገጠች፤ ፈለግሁት፥ አላገኘሁትም፤ ጠራሁት፥ አልመለሰልኝም።
⁷ ከተማይቱን የሚዞሩት ጠባቂዎች አገኙኝ፤ መቱኝ፥ አቈሰሉኝም፤ ቅጥር ጠባቂዎችም የዓይነ ርግብ መሸፈኛዬን ወሰዱት።
⁸ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ አምላችኋለሁ፤ ውዴን ያገኛችሁት እንደ ሆነ፥ እኔ ከፍቅር የተነሣ መታመሜን ንገሩት።
⁹ አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ ከሌላ ወዳጅ ይልቅ ውድሽ ማን ነው? ይህን የሚያህል አምለሽናልና ከሌላ ወዳጅ ይልቅ ውድሽ ማን ነው?

❤2👍2