Telegram Web Link
ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ ላይቭ አለን 💪

ጥያቄ ያላችሁ መምጣት ትችላላችሁ
👍2
ከዚህ መዝሙር በኋላ እንቀጥላለን😊
And having come in, the angel said to her, "Rejoice, highly favored one, the Lord is with you; blessed are you among women!" - Luke 1:28

For if Mary had known that similar words had been addressed to others, such a salutation would never have appeared to her so strange and alarming.

- Origen of Alexandria


መልአኩም ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። —ሉቃስ 1:28

ማርያምም ተመሳሳይ ቃል ለሌሎች እንደ ተነገረ ባወቀች፥ እንዲህ ያለ ሰላምታ እንደዚህ እንግዳና አስደንጋጭ አይታይባትም ነበር።

- የአሌክሳንድሪያ ኦሪጀን
ሉቃስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች፦


⁴⁸ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥
#ከዛሬ_ጀምሮ_ትውልድ_ሁሉ_ብፅዕት_ይሉኛል
7👍2😁1
ማሜ ለምንድን ነው ውሻ የሚጠላው ?😳
ግጥም

ከኡስታዝ ጅብሪል 😎😎
🔥4😁2👏1🤣1
ሴትን ደብድቡ ግመልን አትንኩ

ሴቶችን ደብድቧቸው

እነዚያንም ማመጸቸውን የምትፈሩትን ገስጹዋቸው፡፡ በመኝታዎችም ተለዩዋቸው፡፡ ምቱዋቸውም፡፡
وَاللَّاتِي تَخَافُونَ نُشُوزَهُنَّ فَعِظُوهُنَّ وَاهْجُرُوهُنَّ فِي الْمَضَاجِعِ وَاضْرِبُوهُنَّ
የሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:34

ታላቅ ቅጣት ይይዛችኋልና
ግመልን አትንኳት

እርሱም) አለ «ይህች ግመል ናት፡፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት፡፡ ለእናንተም የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ፡፡

«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡
قَالَ هَٰذِهِ نَاقَةٌ لَّهَا شِرْبٌ وَلَكُمْ شِرْبُ يَوْمٍ مَّعْلُومٍ
وَلَا تَمَسُّوهَا بِسُوءٍ فَيَأْخُذَكُمْ عَذَابُ يَوْمٍ عَظِيمٍ
የባለቅኔዎች ምዕራፍ الشعراء 26:156 : 156
Ustaze Yusuf Elyas
guess 😂😜
😁1🤣1
ሙስሊሞች አላችሁ ?

ፔንጤዎችስ ?
እንዳትሰምጭ አደራ
ልባም ሴት 😍
ማቴዎስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ታንኳይቱም አሁን በባሕር መካከል ሳለች፥ ነፋስ ከወደ ፊት ነበርና በማዕበል ትጨነቅ ነበር።
²⁵ ከሌሊቱም በአራተኛው ክፍል ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ እነርሱ መጣ።
²⁶ ደቀ መዛሙርቱም በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ፦ ምትሐት ነው ብለው ታወኩ በፍርሃትም ጮኹ።
²⁷ ወዲያውም ኢየሱስ ተናገራቸውና፦ አይዞአችሁ፥ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።
²⁸ ጴጥሮስም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተስ ከሆንህ በውኃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ አለው።
²⁹ እርሱም፦ ና አለው። ጴጥሮስም ከታንኳይቱ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ሊደርስ በውኃው ላይ ሄደ።
³⁰ ነገር ግን የነፋሱን ኃይል አይቶ ፈራ፥ ሊሰጥምም በጀመረ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ አድነኝ ብሎ ጮኸ።
³¹ ወዲያውም ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ያዘውና፦ አንተ እምነት የጎደለህ፥ ስለምን ተጠራጠርህ? አለው።
1
https://vm.tiktok.com/ZMhVpCKRt/


እነዚህ አላህ ለእንስሳት የላካቸው ነብያት መሆናቸውን የወሂዝም አባላት አረጋግጠውልናል
እስኪ መሐመድ እና ከድር አቤት በሉኝ
🌚1
ላይቭ ይከፈት ?

የሚወያይ ወይም ጥያቄ ያለው አለ ?
2025/07/13 17:58:21
Back to Top
HTML Embed Code: