Telegram Web Link
ፔንጤዎች ኑ እስኪኪኪኪ
ዛሬ ቀኑ የሉተራውያን ነው ። ላይቭ ላይ መምጣት ትችላላችሁ 😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን 1499 ነኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

ልዩ የበዓል ዝግጅት እናዘጋጅ እንዴ ?
እውነተኛ ስም=ቁተኸም
አዲስ ስም=መሐመድ

የሚጠራበት አባት=አብደላህ
እናት=አሚና
ውልደት=570 አካባቢ (በውል አይታወቅም)
የሞት ምክንያት=632 በአይሁዳዊት ሴት ተመርዞ
የሚስት ቁጥር=13
እቁባቶች=ለመቁጠር ያዳግታል
የወሲብ ጉልበት=40 ሰው
ልዩ ችሎታ=ተረት ፣ አፈ-ታሪክ
ወገን የዋቃ በዓልም እየደረሰ ነው እኮ ምነው ደጋገመን 😂😳
ኢቅቅቅቅቅራራራራራ









ኢ ቅ ራ
"ለነፍስህ የምታደርግላት ታላቅ ነገር አለ ይኼውም ራስህን በሚገባ መርምረህ ማወቅ ነው።"
#ቅዱስ_ጎርጎርዮስ
“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤”
  — ገላትያ 6፥7
እኛስ ለምን ይቅርብን ነው 😂😂😂😂
ግድ የለም ተኙ እንቅልፍ ሱና ነው 😜
ቀን ተቀይሯል አንተስ ተቀይረሃል ወንድምዓለም ?

አዲሱ ዓመት ከገባ እነሆ ሳምንት ሆነው  እና ጷጉሜን ላይ ስታቅደው የነበረውን እየኖርከው ነው ? ...... ካልጀርከው ጀምረው .... ከጀመርከው እንዳታቆርጥ ....።

ያንተን ህይወት አንተ እንጂ ሌላ ማንም አይኖርልህምና ።


@kristianawewond
@kristianawewond
@kristianawewond
እግዚአብሔር የለም የሚሉት ዳዊት ምን ብሎ ቢጠራቸው ጥሩ ነው 🙈 አብድ 😂😂😂 አብድ ማለት ሰነፍ ማለት ነው ።

" ይብል አብድ በልቡ አልቦ እግዚአብሔር " ግን የሚገርመው ዳዊት በልባቸው እግዚአብሔር የለም የሚሉትን እይጂ በአፋቸው እግዚአብሔር የሚሉት አይደለም ።

ስለዚህ እኔ እና እናንተ በልባቸው ሳይሆን በአፋቸው እግዚአብሔር የለም የሚሉት እናወግዛቸዋለንጰ።

ግን ምን እንበላቸው ??
ኤፌሶን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤
² በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤
³ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ።
⁴ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤
⁵ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
⁶ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።
Forwarded from ልባም ሴት 😍 (꧁༒☬አላትዮን☬༒꧂)
እንደውሃ አትሁኚ በቀደዱልሽ አትፍሰሺ

በአንዲት ቀጭን ቱቦ አልያም ቤትሽ ድረስ እንደሚመጣው እንደ ቧንቧ ውሃ አትሁኚ 🙅‍♂ ። ሰዎች ደስ ሲላቸው መጥተው የሚከፍቱሽ አይያም የሚዘጉሽ በሰዎች ቁጥጥር ስር ያለች ዉሃ አትሁኚ ። ካናል እየቆፈሩ ሰዎች ወደፈለጉበት ሊመሩት እንደሚችሉ እንደ ፈሳሽ ጉርፍ ውሃም አትሁኚ ።

በፍፁም እንዳታስቢው 😊 ማንም በፈለገበት ጊዜ አልያም በፈለገበት ቦታ በፈለገው ሁኔታ እንዳሻው ያደርግሽ ዘንድ እራስሽን አትጣይው   ። እነ እገሌ መጥተው ደስ የሚያሰኙሽ ከፈለጉም የሚያሳዝኑሽ አይነት አትሁኚላቸው ።😝  እንደዚያ ከሆንሽ በቃ .....ዝም ብለው ይጠመዝዙሻል እንደፈቀዱት ይጫወቱብሻል ።

በቃ እንደ ሐይቁ ሁኚ ልክ እንደውቅያኖሱ ልክ እንደባህሩ ። ባህሩን ሰዎች ወጥተው እንደማይቆጣጠሩት ሁሉ አንቺንም ማንም አይንዳሽ ።

ባህሩ ውቅያኖሱ ማንም መጣ ማንም ሔደ ሰላሙን ርጋታውን የሚወስድበት የለም ። የዝናብ ጠብታ ስለመጣ ወይም ስለቀረ ብዙ አይሰጋምና ።

እህትዓለም የሆነ ሠው ስለመጣ አልያም ስለቀረ አትታወኪ ። የሂደ ይመጣል የመጣም ይሄዳል ። አንቺ ግን ከእራስሽ ጋር ኑሪ ።

@lebam_set
@lebam_set
@lebam_set
2024/09/27 13:31:34
Back to Top
HTML Embed Code: