Telegram Web Link
“በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤”
— ሮሜ 12፥10

ቅዱስ ጳውሎስ እንዳዘዘን በወንድማማችነት እንቆማለን ። ሐዋርያው እንዳለው በርስ እርሳችን ለክርስቲያን እንደሚገባ መጠን ልክ እንደማደድ ዘንድ ይገባናል ።

መዋደዳችን ደግሞ ወንድሜ ወንድሜ በሚል በአፍ ሽንገላ በመግለፅ ሳይሆን ፣ በጭንቅ ቀንም በደግ ቀንም በመደጋገፍ ነው ። አባታችን ቅዱስ ፓውሎስም ይሄንን ሃሳቤችንን እንደዚህ ሲል ያጠናክርልናል “ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።”
— ሮሜ 12፥15

ለዚህ ነው ይሄንን ግሩፕ የከፈትነው እንደወንድም እንድንደጋገፍ እንድንመካከር ። ያሳሰበንን ሃሳባችን ሁሉ ለወንድሞቻችን እየነገርን እርስ በርሳችን እንድንደጋገፍ ። በዚህ በግሩፓችን እንደወንድም ምክክር በሚያስፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ ላይ እንመካከራለን ።

መልካም ቆይታ

@kerstianwond
@kerstianwond
@kerstianwond
ለሰርግ ፥ ለልደት፥ ለምርቃት ለበዓል ለተለያዩ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ የሐገር ባሕል ልብስ እንሠራለን ይዘዙን ይደውሉ 09 25 35 40 90
https://www.tg-me.com/helu_habesha_lbs_0925354090
@Beteselam21 👈 ላይ ያናግሩን
“ሰይጣን ለብዙ ሰዓት ስለ እግዚአብሔር እንድናወራ ሊፈቅድ ይችላል በፍጹም ግን እግዚአብሔርን እንድናዋራው አይፈቅድም፡፡''

#አባ_ብሾይ ካሜል
እንዳንዴ ለሁሉም ነገር መልስ አይሰጥም ። ዝም በል ። በቃ ፀጥ ። ዝምታህ ካልገባቸው ንግግርህ መቼም ቢሆን አይገባቸውም ።

https://www.tg-me.com/kerstianwond
Forwarded from ልባም ሴት 😍 (አላትዮን)
ገብተናል 😍

የ2016 የመጨረሻ ትምህርታችን ነው ።

https://www.tg-me.com/lebam_set?videochat
ይችን ዓመት ተወኝ
ልባም ሴት 😍
ኢሳይያስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሁን ስለ ወዳጄና ስለ ወይን ቦታው ለወዳጄ ቅኔ እቀኛለሁ። ለወዳጄ በፍሬያማው ኮረብታ ላይ የወይን ቦታ ነበረው።
² በዙሪያው ቈፈረ፥ ድንጋዮችንም ለቅሞ አወጣ፥ ምርጥ የሆነውንም አረግ ተከለበት፥ በመካከሉም ግንብ ሠራ፥ ደግሞም የመጥመቂያ ጕድጓድ ማሰበት፤ ወይንንም ያፈራ ዘንድ ተማመነ፥ ዳሩ ግን ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ።
³ አሁንም እናንተ በኢየሩሳሌም የምትኖሩ የይሁዳ ሰዎች ሆይ፥ በእኔና በወይኑ ቦታዬ መካከል እስኪ ፍረዱ።
⁴ ለወይኔ ያላደረግሁለት፥ ከዚህ ሌላ አደርግለት ዘንድ የሚገባኝ ምንድር ነው? ወይንን ያፈራል ብዬ ስትማመን ስለ ምን ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ?
⁵ አሁንም በወይኔ ላይ የማደርገውን እነግራችኋለሁ፤ አጥሩን እነቅላለሁ፥ ለማሰማርያም ይሆናል፤ ቅጥሩንም አፈርሳለሁ፥ ለመራገጫም ይሆናል።
⁶ ባድማ አደርገዋለሁ፤ አይቈረጥም፥ አይኰተኰትም፤ ኵርንችትና እሾህ ይበቅልበታል፤ ዝናብንም እንዳያዘንቡበት ዳመናዎችን አዝዛለሁ።
⁷ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር ወይን ቦታ እርሱ የእስራኤል ቤት ነው፥ የደስታውም አትክልት የይሁዳ ሰዎች ናቸው፤ ፍርድን ተስፋ ያደርግ ነበር፥ እነሆም ደም ማፍሰስ ሆነ፤ ጽድቅንም ይተማመን ነበር፥ እነሆም፥ ጩኸት ሆነ።
እንደምን አደራችሁ



እንኳን አደረሳችሁ
2024/10/01 11:40:19
Back to Top
HTML Embed Code: