Telegram Web Link
ዛሬ ብዙ ሙስሊሞች እየተቀላቀሉን ነው ።

welcome እስኪ እንበላቸው።
You don't have to expose or debunk islam these idiots will help you every time 😂😂😂😂
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Narrated Abu Huraira:The Prophet (ﷺ) said, "When you hear the crowing of roosters, ask for Allah's Blessings for (their crowing indicates that) they have seen an angel. And when you hear the braying of donkeys, seek Refuge with Allah from Satan for (their braying indicates) that they have seen a Satan."

"አቡሁሬራ እንደተከው ፦ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ "አዉራ ዶሮ ሲጮህ ከሰማቹ አላህ እንዲባርካቹ ለምኑት (የእነሱ ጩኸታቸው እንደሚጠቁመው) አዉራ ዶሮው የጮሀው መላዕክን ስላየ ነው፡፡ እና አህያ ሲያናፋ ከሰማቹ ግን አላህን መሽሽጊያ ለምኑት (ማናፋቱ የሚጠቁመው) ስይጣን ስላየ ነው።"

Reference : Sahih al-Bukhari 3303In-book reference : Book 59, Hadith 111USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 54, Hadith 522  (deprecated numbering scheme)
"በበደል ምሣር የማትቆረጪ፤ ከኀጢአት ዐውሎ ነፋስ የተነሣ የማትነዋወጪ፤ ዘወትር ፍጹም የምትለመልሚ፤ በዘመኑ ኹሉ የምታፈሪ፤ በወሮች ኹሉ የምትለቀሚ፤ ከዕፀዋት ኹሉ ይልቅ የምታምሪ እመቤቴ ማርያም ሆይ፤ የተባረክሽ ዕፅ ነሽ፡፡"
  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
ተወዳጆች እንደምን አላችሁ ?
ጥያቄ ያላችሁ ላይቭ ኑ
እንደምን አደራችሁ
የነገረ ማርያም ትምህርታችን  ክፍል ሦስት ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 3:00 ይቀጥላል

@nubeberhanutemelalesu
@nubeberhanutemelalesu
@nubeberhanutemelalesu
እህ ሰዓታችን እየደረሰ ነው

አላችሁ ?
ተጠርታችኋል ተወዳጆች
😂😂😂🦖🦎🦎💪
አዳዲስ አብዱላዊ ኢሞጆችን እነሆ
2024/09/28 13:27:40
Back to Top
HTML Embed Code: