Telegram Web Link
እናንተም ጨምሩበት
"አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና
          የመቅደስህ ታቦት።"
             መዝ ፻፴፩፥፰

ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም አማናዊት ታቦትነት ከቅዱሳን አባቶች ማብራሪያ

ቅድስ ሂፖሊተስ (170-236)
በዚያን ጊዜ እውነቱ (ምስጢሩ) ይታወቅ ዘንድ ከድንግሊቱ አዳኙ ቃል በውስጥም በውጭም በመንፈስቅዱስ ካጌጠችው ታቦት ብሥጋ ተገልጦ ወደዚህ ዓለም መጣ ፣ ታቦቲቱ ተገለጠች ... ሞትን ድል የሚያደርግበት ታቦትን ተውሕዶም አዳኙ ወደዚህ ዓለም መጣ ፣ ይኽውም ክቡር ሰውነቱ ነው
S.Hyppolytus ,In Dan.Vi., patr .Gr ., Tom. 10 , p.648) (Blessed virgin  , p. 77 , Fathers of the church on Mary as the Ark of the New Covenant

ቅዱስ ጎርጎሬዎስ(213-270)
በውስጥም በአፍኣም አጊጣ የምትታየው ፣ ዓለም በመላ መዝገብ የሚቀደስበትን መዝገብ የተሸከመች አማናዪቱ ታቦት ቅድስት ድንግል ናት ፣ አቤቱ ከቀዳማዊው ነገዳችን የተነሳ የወደቀው ነገዳችንን ታነሳ ዘንድ ከአባትህ ዕቅፍ ተነሥ!... አብሣሪው መልአክ ይዞት የመጣው መልዕክት እንዲህ የሚል ነበነበረ:- የጠፋውን አዳም እፈልገው ዘንድ ፍቅር አስገድዶኛል ፣ በመሆኑም እወርዳለእወርዳለኁ ፣ አስቀድሞ በመልኬ የተፈጠረው አዳም በኃጢአት በመጎሳቆል የእጆቼን ሥራ አበላሽቶታልና በርሱ ውስጥ የነበረው እውነተኛው መልኬንም አደብዝዞታልና እወርዳለኁ ይኼንን መልዕክት ይዘህ ወደ ድንግል ማርያም ሂድ ፣ ነቢዩ የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ ! ስላንቺ የተነገረው ነገር ድንቅ ነው ብሎ ወደተናገረላት ወደነባቢዪቱ ከተማ (መዝ ፹፮፣፫) ፣ ወደ ለባዊቱ ገነት ፣ ወደ ምሥራቅ ደጃፍ (ሕዝ ፵፬፣፪) ፣ ቃሌን ለመቀበል የተገባች ወደኾነችውና በምድር ላይ ወዳለችው ሰማይ ፣ ወደ ብርህቲቱ ደመና ኺድ ኼደኽም እንደምመጣ ንገራት፣ በኩነት አድርባት ዘንድ ወዳዘጋጀኋት መቅደስ ፣ ወደ ተዋሕዶ አዳራሽ በሥጋ እወለድባት ዘንድ ወደ ለባዊቱ ታቦት ኼደህ በዦሮዋ ውስጥ ደስ ይበልሽ በላት ። ኾኖም ነፍሷን እንዳታስደነግጣትና እንዳታስቆጣት ተጠንቀቅ ፣ አስቀድመህ ደስ በሚያሰኝ ሰላምታ ሰላም ላንቺ ይኹን በላት ቀጥለኽም በጥበብ ግለጽላት
እናንተም ጨምሩበት
እንኳን አደረሳችሁ😍
ጥያቄ ያላችሁ ሙስሊም እና ፔንጤዎች ካላችሁ እነሆ አለን ሳትፈሩ ጠይቁ 😍
ትንሣኤዋን ከአብነት ተማሪዎችን ጋር አከበርነው

https://vm.tiktok.com/ZMr7G2vmY/
ያቺ ሐገር ምን ተሻላት ጃል ?😂
ኢዝ ዜር ኤንይ አብዱል ኦር ... ጥያቄ ያለው ?
አብዱላዊያንን በጽሁፍ ማውራት ስህተት ነው ምክንያታዊ ህጸጾችን እና ተቂያቸውን ተጠቅመው ለምሮጥ ይመቻቹበታል All you've to do is go live brother & sisters
በአ/ምንጭ ከተማ የተሃድሶ እንቅስቃሴ መሪ የነበረው የቀድሞው ዲያቆን መዘምር ምትኩ ቅኖና ወደቤተክርስቲያን ተመልሷል።
***

ማኅበረ አኅው በሚል የተሃድሶ ክንፍን በአርባምንጭ ከተማ የተሃድሶ እንቅስቃሴን በማደራጀት በመምራት እና ልዩ ልዩ ስምሪት በመስጠት የነበረው

የቀድሞው ዲያቆን መዘምር ምትኩ የኑfaqe ትምህርቱን በመተው ዳግም ወደ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት መቅደስ ተመልሷል።

መዘምር ምትኩ በሀገረስብከቱ ሊቃጳጳስ ብፅዑ አቡነ ኤልያስ የተሰጠውን ቅኖና በቦረዳ ቅድስት ሥላሴና ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በመጨረስ በይፋ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመልሷል።

ያጽናህ !!!

Kune Demelash kassaye -Arba Minch
ሙስሊሞች ???
ለድንግልናዬ ላልቅስለት
ልባም ሴት 😍
“አባትዋንም፦ ...... #ለድንግልናዬ_እንዳለቅስ ሁለት ወር አሰናብተኝ አለችው።”
— መሳፍንት 11፥37
@lebam_set
ዛሬ ብዙ ሙስሊሞች እየተቀላቀሉን ነው ።

welcome እስኪ እንበላቸው።
You don't have to expose or debunk islam these idiots will help you every time 😂😂😂😂
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Narrated Abu Huraira:The Prophet (ﷺ) said, "When you hear the crowing of roosters, ask for Allah's Blessings for (their crowing indicates that) they have seen an angel. And when you hear the braying of donkeys, seek Refuge with Allah from Satan for (their braying indicates) that they have seen a Satan."

"አቡሁሬራ እንደተከው ፦ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ "አዉራ ዶሮ ሲጮህ ከሰማቹ አላህ እንዲባርካቹ ለምኑት (የእነሱ ጩኸታቸው እንደሚጠቁመው) አዉራ ዶሮው የጮሀው መላዕክን ስላየ ነው፡፡ እና አህያ ሲያናፋ ከሰማቹ ግን አላህን መሽሽጊያ ለምኑት (ማናፋቱ የሚጠቁመው) ስይጣን ስላየ ነው።"

Reference : Sahih al-Bukhari 3303In-book reference : Book 59, Hadith 111USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 54, Hadith 522  (deprecated numbering scheme)
2024/10/01 07:13:18
Back to Top
HTML Embed Code: