አሁን ክርስቲያኖች ክርስቶስ ኢየሱስ መመለክ የሚገባው አምላክ መሆኑን የሚያሳዩ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን እኔን reply እያደረጋችሁ ፃፉ 😍
ዳይ እንግዲህ
ዳይ እንግዲህ
ማሜ ስለ አብርሃም አባት ምን የሚያስብ ይመስላችኋል?
Muhammad further believed that on the judgment day Allah would transform Abraham’s pagan father into a hyena and throw him in hell:
“Narrated Abu Huraira: The prophet said, ‘On the Day of Resurrection Abraham will meet his father Azar whose face will be dark and covered with dust. (The Prophet Abraham will say to him): “Didn't I tell you not to disobey me?” His father will reply: “Today I will not disobey you.” Abraham will say: “O Lord! You promised me not to disgrace me on the Day of Resurrection; and what will be more disgraceful to me than cursing and dishonoring my father?” Then Allah will say (to him):' “I have forbidden Paradise for the disbelievers.” Then he will be addressed, “O Abraham! Look! What is underneath your feet?” He will look and there he will see a Dhabh (an animal,) blood-stained, which will be caught by the legs and thrown in the (Hell) Fire.’” Vol. 4, Bk. 55, No. 569
መሐመድም በፍርድ ቀን አላህ የአብርሃምን አባት ወደ ጅብ እንደሚለውጠው እና ወደ ገሃነም እንደሚወረውረው ያምናል፡-
አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡- ነቢዩ እንዲህ አለ፡- ‹በትንሣኤ ቀን ኢብራሂም አባቱ አዛርን ያገኛቸዋል። (ነቢዩ ኢብራሂም)፡- “እኔን አትታዘዝ አላልኩህምን?” ይለዋል። አባቱ “ዛሬ አልታዘዝም” በማለት ይመልሳል። አብርሃም እንዲህ ይላል፡- “ጌታ ሆይ! በትንሣኤ ቀን እንዳታሳፍረኝ ቃል ገባህልኝ። አባቴንስ ከመርገምና ከማዋረድ የበለጠ የሚያሳፍረኝ ምንድር ነው? ከዚያም አላህ (ለእሱ)፡- “በከሓዲዎች ላይ ጀነትን እርም አድርጌያለሁ” ይለዋል። ከዚያም «ኢብራሂም ሆይ! ተመልከት! ከእግርህ በታች ምን አለ? ይመለከታታል እና እዚያም ዳብ (እንስሳት) በደም የተበከለ፣ በእግሮቹ ተይዞ ወደ (ገሃነም) እሳት ውስጥ ይጣላል። 4፣ ቢክ 55, ቁጥር 569

ማሜ ለሰዎች ስጋ (አስከሬን) ምን አይነት እሳቤ ነበረው ክፍል 1.1
“Narrated Jabir: The prophet came to (the grave of) Abdullah bin Ubai after his body was buried. The body was brought out and then the prophet put his saliva over the body and clothed it in his shirt.” Vol. 2, No. 360
“ጃቢር እንደተረከው፡- ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ አብደላህ ቢን ኡባይ መቃብር አስከሬኑ ከተቀበረ በኋላ መጣ ። አስከሬኑ ወጣ ከዚያም ነብዩ ምራቁን ገላው ላይ ተፍተው በልብሱ ሸፈኑት ። ጥራዝ. 2, ቁጥር 360

الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ
ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡
ጥያቄ ?
#ሰማያት ካለ
ስንት ሰማያት ?
የምን የተፈጠሩ ?
እንዴት የተፈጠሩ ?
#ጨለማዎችን ካለ
ስንት ጨለማዎች ?
መቼ እና ከምን የትስ የተፈጠሩ ?
እንዴት የተፈጠሩ ?
እስኪ ተወዳጅ ሙስሊሞች ይሄንን አያ ፈስሩልን ። አቅም ካጠራችሁ ደግሞ የሚፈስሩ መምህራኖቻችሁን ጋብዙልን ::
@nubeberhanutemelalesu

Telegram
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
🌼እንኳን በሰላም መጣችሁ እህት ወንድሞችን 🌼
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄ መልስ የምታገኙበት እናንተም የምትጠየቁበት ማህበር ነው ።
👉በተጨማሪም ተከታታይ ትምህርቶች
👉ውይይቶች ይኖራሉ
በሚደረጉ ሐይማኖታዊ ውይይቶች ላይ
👉አንዱ የሌላውን እምነት ማናናቅ ❌
👉የሌሎችን ፅሁፍ ቀድቶ መገልበጥ❌
👉...በጥብቅ የከለከለ ነው ።
🍀መልካም የውይይት ጊዜ🍀

በውስጥ ሰውነቴ
ልባም ሴት 😍
ለልባም ሴቶች ብቻ 😍
ሮሜ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ እንግዲያስ መልካሙን አደርግ ዘንድ ስወድ በእኔ ክፉ እንዲያድርብኝ ሕግን አገኛለሁ።
²² በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
²³ ነገር ግን በብልቶቼ ከአእምሮዬ ሕግ ጋር የሚዋጋውንና በብልቶቼ ባለ በኃጢአት ሕግ የሚማርከኝን ሌላ ሕግ አያለሁ።
²⁴ እኔ ምንኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ! ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?
²⁵ በኢየሱስ ክርስቶስ በጌታችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ እገዛለሁ።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ሳንሰማ ሙስሊም ሙስሊማት የተቂያ ቀን ማክበር ጀምረዋል እንዴ😂😂😂😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙስሊም Vs ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን
ጸሎት
ጸሎት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጎበዝ ምን አይነት🤦♂