Telegram Web Link
How could things get nonsense

Prayers (Salat)
(61)
Chapter: Al-Hadath (passing wind) in the mosque
(61)
باب الْحَدَثِ فِي الْمَسْجِدِ
Sahih al-Bukhari 445
Narrated Abu Huraira:
Allah's Messenger (ﷺ) said, "The angels keep on asking Allah's forgiveness for anyone of you, as long as he is at his Musalla (praying place) and he does not fart (Hadath). They say, 'O Allah! Forgive him, O Allah! be Merciful to him."
حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ يُوسُفَ، قَالَ أَخْبَرَنَا مَالِكٌ، عَنْ أَبِي الزِّنَادِ، عَنِ الأَعْرَجِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ الْمَلاَئِكَةُ تُصَلِّي عَلَى أَحَدِكُمْ مَا دَامَ فِي مُصَلاَّهُ الَّذِي صَلَّى فِيهِ، مَا لَمْ يُحْدِثْ، تَقُولُ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَهُ اللَّهُمَّ ارْحَمْهُ ‏"‌‏.‏
Reference : Sahih al-Bukhari 445In-book reference : Book 8, Hadith 94USC-MSA web (English) reference : Vol. 1, Book 8, Hadith 436  (deprecated numbering scheme)


የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹መላኢካዎች ማንኛቸውንም አላህን ምህረትን ይለምናሉ በሶላት ቦታ እስከሆነ ድረስ ፈሱንም እስካልፈሳ ድረስ። አላህ ሆይ ይቅር በለው ይላሉ። አብደላህ ቢን ዩሱፍ ነገሩን ማሊክ ከአቡ አል-ዚናድ፣ ከአል-አራጅ፣ ከአቡ ሁረይራህ ዘግበውታል የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አለ፡- “ከእናንተ ውስጥ በጸለየበት ቦታ እስካለ ድረስ በመላዕክት ትባርካላችሁ። አቤቱ ይቅር በለው አቤቱ ማረው ይላሉ። ዋቢ፡ ሳሂህ አል ቡኻሪ 445 የውስጠ-መጽሐፍ ዋቢ፡- መጽሃፍ 8፣ ሀዲስ 94 USC-MSA ድር (እንግሊዝኛ) ማጣቀሻ፡ ቅጽ. 1፣ መጽሃፍ 8፣ ሀዲስ 436


ቂጣችሁን ቁንጥጥ አድርጋችሁ ጸልዩ በቃ ግን የሙስሊም ሙስሊማት *ጥ ያለበት ፈተና በዛ😂😂😂😂
“ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፤ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፤ ይህም የሰማይ ደጅ ነው።”
— ዘፍጥረት 28፥17

ሊቃውንቱም "
#አድባራት_ወገዳምት_ከማሃ_ይመስሉ 🥰 #ደብሩሰ_ለሚካኤል_ትመስል_ደብረ_ሲና "🥰

እውነት ነው የሚካኤል ንጉሱ የገነባት ታላቋ ደብረ መድኃኒት ሊቀ ነብያት ሙሴ ቀዳማዊት ህግን የተቀበለባትን ከግርማዋ የተነሳ ህዝበ እስራኤል የፈሯትን ደብረ ሲናን ትመስላለች ። ለነገሩ ይችስ ትበልጣልች ። ምክኒያቱም በደብረ ሲና በዚያች ተራራ ህግ ቀዳማዊ ህግ እንጂ አማናዊ አልትሰጠችም ። ኦሪት እንጂ ወንጌል ቅድስት አልተሰጠችምና ፤ አንድም በዛች በሲና እግዚኣ ኃያላን ተገለጠ እንጂ አላደረባትም ፤ አንድም በዛች በቀደመችው ሲና ስለስርየተ ኃጢአት ስለዕለት ስርየት የበጎች እና የጠቦቶች ደም ፈሷል በዚች ቤተመቅደስ ግን በግዕ ዘበዓማን ኃጢአትን የሚያስተሰርየው እራሱ እግዚአብሔር ወልድ ይሰዋባታል ፤ አንድም የቀደመችው ሴና ተራራ እግዚአብሔር በተግሳፅ የተገለጠባት የምትጨስ ተራራ ናት ለዚያ ነው ሊቁ ኤፍሬም ሶርያዊ "ይጌስፅ ለእለ ይፈርሁ በፍርሐት ወበርአድ" ያለው ይችኛይቱ ደብረ መድኃኒት ግን እግዚአብሔር በታላቅ እና ግሩም አባታዊ ፍቅር " ሸክማችሁ የከበዳችሁ ወደእኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ " የሚባልባት የፍቅር ደጅ ናት 🥰 ...ኧረ ይችስ ከደብረ እጅጉን ሴና ትበልጣለች ።🥰

👉ደብረ መድኃኒት ቤቴ እንኳን ለ111 አመት ህንፀተ ቤትሽ አደረሰሽ 🥰 የትም ብሔድ ከልቤ የማይጠፋ የአፈሩ ትቢያዋ እንኳን የሚናፍቀኝ መፅናኛዬ ነሽና ።

🥰የደሴው መድኃኔዓለም🥰
እህ ተወዳጆች ልንጀምረው ነው በቃ 😜🙈
“አንተ ራስህን መሥዋዕት አድርገህ ብታቀርብ ከአንተ ጋር አንድ አካል ለኾነችው [ለሚስትህ] ነው፡፡ ክርስቶስ ግን የገዛ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠው ጀርባዋን ላዞረችበትና እርሱን ለጠላችው [ለቤተክርስቲያን] ነው፡፡”

     ~   ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ፥ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው፥ ገጽ 43
የውይይት ርዕስ
" መሐመድ ከፈጣሪ የተላከ መልእክተኜ ወይም ነቢይ ስለመሆኑ ማረጋገጫችን ምንድን ነው ?
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
የውይይት ርዕስ " መሐመድ ከፈጣሪ የተላከ መልእክተኜ ወይም ነቢይ ስለመሆኑ ማረጋገጫችን ምንድን ነው ?
በላይኛው ርዕስ ላይ መውያየት የሚችል የሚፈልግ ሙስሊም ካለ እነሆ መወያያው 😊

በውይይታችን ምንም አይነት ፀያፍ ቃላትን መጠቀም አይኖርም ። በሉ አለን በሉ ሙስሊሞች
እህ ፀጥጥ አላችሁሳ ሙስሊሞች ኑ ተወያዩ እንጂ
መሐመድ ነብይ አይደለም ።
አንድ ሙስሊም እንኳን ለረሱል የሚራዳው ይጥፋ😳🙈
"ኃጥእ ነኝ ማለት ብቻ እውነተኛ ትህትና እንዳይደለ በእውነት እናገራለሁ፣ እውነተኛ ትህትናስ ትሩፋት መስራት ነው፡፡"

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
እህቶች ኑ ትምህርት አለን
💪 ሙሉ ሰው ነሽ 💪
ልባም ሴት 😍
😍አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ 😍
ሙሉ የሆንሽው ግን በጌታ
#በኢየሱስ_ክርስቶስ እንጂ በሌላ አካል ወይም ነገር አይደለም ።

@lebam_set
ቅዱስ ፖሊካርፕ በመንገድ ላይ ሲጓዝ ዕቡዩ መናፍቅ መርቅያንን አገኘው

መርቅያንምም ፖሊካርፐስን ፦ "አወቅኸኝ?" ብሎ ስጠይቀው
ቅዱሱ አባታችን ፖሊካርፐስ 😎 ፦ "አዎ የሰይጣን የበኩር ልጅ እንደሆንህ አውቄሃለሁ" ሲል መለሰለት ።
ፍልሰታ እኮ መጣች 🥰 በስንት ናፍቆት 🥰
አንድምታ ውዳሴ ማርያም 😋 ትርጓሜ ቅዳሴ ማርያም እይሰማለን 🥰 ከዛ እናስቀድሳለን ....። ሌሊት በቤተክርስቲያን እናድራለን 😎... አዛኜን ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳችሁ
ነገ ትምህርታችን እንደምጀምር ታውቃላችሁ ?
እንኳን ለፆመ ፍሎሰታ አደረሳችሁ 😍

ነገ ልክ ከምሽቱ 3:00 ላይ በኑ በብርሃኑ እንመላለስ መንፈሳዊ የቴሌግራም ማህበር ላይ "ነገረ ማርያም " ኮርስ እንጀምራለን ።

👇👇👇👇👇👇👇
@nubeberhanuenmelales

ያው እንደልማዳችሁ መልዕክቱን #share ምናምን አድርጉት ። ደግሞ ሰዓት ይከበር 😍
እንኳን ለፆመ ፍሎሰታ አደረሳችሁ 😍

ነገ ልክ ከምሽቱ 3:00 ላይ በኑ በብርሃኑ እንመላለስ መንፈሳዊ የቴሌግራም ማህበር ላይ "ነገረ ማርያም " ኮርስ እንጀምራለን ።

👇👇👇👇👇👇👇
@nubeberhanuenmelales

ያው እንደልማዳችሁ መልዕክቱን #share ምናምን አድርጉት ። ደግሞ ሰዓት ይከበር 😍
2024/09/29 01:34:01
Back to Top
HTML Embed Code: