Telegram Web Link
#በኦርቶዶክሳውያን_ላይ_የተከፈተው_ጥቃት_ወደ_ስልጤ_ዞን_አምርቷል
በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አስተዳደር ትናንት ማታ የኦርቶዳክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ የሆኑ ቤቶች ተለይተው መቃጠላቸውና አሁንም በምእመናን ላይ ማስፈራራት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ተገለጸ።

ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በስልክ መረጃ ያደረሱን ምእመናን እንደተናገሩት አስቀድሞ ለወራት ዛቻና ማስፈራሪያ ሲደርስባቸው እንደነበረና በነሐሴ 29 ማታ ግን ቤታቸው ተለይቶ እንደተቃጠለ፣የንግድ ሱቆቻቸው ላይም ቃጠሎና ዝርፊያ መፈጸሙን ተናግረዋል።

የጸጥታ ኃይሎች በመድረስ ለጊዜው መቀነስ ቢችልም አሁንም ቤተ ክርስቲያን እናቃጥላለን፤ ምእመናንንም እንጎዳለን በማለት የውስጥ ለውስጥ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው የሚል መረጃ እየደረሰን በመሆኑ ስጋት ላይ ነን፤ በርካታ ምእመናንም ከቤታቸው እየሸሹ ነው ብለዋል።

በተለያዩ ጊዜያት ለከተማ አስተዳደሩና ለሚመለከታቸው አካላት በደብዳቤ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ ቢቆዩም ይሄ ነው የሚባል ምላሽ አለማግኘታቸውንም አብራርተዋል።

በስልጤ ዞን አስቀድሞም በተለያዩ ዓመታት አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸው፣ ምእመናን መገደላቸውና መሰደዳቸው ይታወቃል።

ተጨማሪ መረጃዎች እንደደሩስን እናቀርባለን።
ነገረ ስሉስ
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
በእኔ በKeba Man መካከል የተደረገ ውይይት
በስልጤ ዞን የነበሩ ከ500 በላይ የሚሆኑ ኦርቶዶክሳውያን ከአካባቢያቸው ተሰደው በቡታጅራ ከተማ ይገኛሉ።

ጳጉሜን 1 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ)

በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት ምክንያት በዞኑ ይኖሩ የነበሩ ከ500 በላይ የሚሆኑ ኦርቶዶክሳውያን ከአካባቢያቸው ተሰደው በቡታጅራ ከተማ ይገኛሉ።

በዞኑ የነበሩት ኦርቶዶክሳውያን አሁናዊ ሁኔታን በተመለከተ ተ.ሚ.ማ የሐዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ከሆኑት ከመልአከ ሕይወት ንጉሤ ባወቀ ጋር ባደረገው የስልክ ቆይታ ፤ ሥራ አስኪያጁ በከተማው 20 የምእመናን ቤቶች ተቃጥለው ፈርሰዋል ሲሉ ገልጸዋል።

ከተሰደዱት ምዕመናን ጋር የቅድስት ድንግል ማርያም ጽላትም አብሮ መሰደዱን ፤ በቡታጅራ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ተጠልለው እንደሚገኙ እና ብዛት ስላላቸውም የዕለት ጉርስ ማግኘት እንደሚቸገሩ ፤ ችግሩን ለመፍታት በሆሳዕና በስብሰባ ላይ እንደሚገኙ የገለጹ ሲሆን ለተፈናቃዮቹ ምን ይደረግ? የእለት ጉርስ እንዴት አስተባብረን እንድረስላቸው? ወደ ቤታቸው ይመለሱ ቢባል ቤት እና ንብረት ስለሌላቸው እንዴት ይመለሳሉ? በሚለው ጉዳይ ዙሪያ በውይይት ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል።

ጥቃቱ ድንገት የተፈጠረ እንዳልሆነ እና ከሁለት ወር በፊትም ጥቃት ሲፈጸም ወደ ከፋ ጉዳት እንዳያድግ በማሰብ ለዞኑ ፣ ለወረዳው ፣ ለሃይማኖት ተቋማት እና ለፖሊስ ሴክተሮች ጥንቃቄ እንዲደረግ ስንል በደብዳቤ አሳውቀን የነበረ ቢሆንም ምንም አይነት ምላሽ አላገኘንም ፤ ጉዳት አድራሾቹ ላይም ምንም አይነት እርምጃ አልተወሰደባቸውም ነበር ነው ያሉት ሥራ አስኪያጁ።
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
Photo
ከ500 በላይ የሚሆኑ ኦርቶዶክሳውያን እና የቅድስት ማርያም ጽላት በስደት ላይ እንደሚገኙ ፤ ምእመናን የከባድ እና ቀላል ጉዳት ሰለባ መሆናቸውን ፤ ሁሉም በሚባል ደረጃ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን ከከተማው እንደወጡ እና የቅድስት አርሴማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት ጥቃት እንዳይፈጸምባቸው የፖሊስ አባላት ጥበቃ እያደረጉላቸው እንደሚገኙ ገልጸዋል።

የጉራጌ ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ከስልጤ ዞን ቅበት ከተማ ተሰደው በቡታጅራ ከተማ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙ ማህበረ ምእመናንን በአካል ተገኝተው አጽናንተዋቸዋል ፤  በመላው ዓለም የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንም በዚህ ችግር ውስጥ የሚገኙ እህት ወንድሞቻቸውን ሊረዱ ይገባል ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
በወንድሞቼ ትዕዛዝ ምክኒያት ቪድዮው ተነስቷል 🥰
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Narrated Abu Huraira:The Prophet (ﷺ) said, "When you hear the crowing of roosters, ask for Allah's Blessings for (their crowing indicates that) they have seen an angel. And when you hear the braying of donkeys, seek Refuge with Allah from Satan for (their braying indicates) that they have seen a Satan."

"አቡሁሬራ እንደተከው ፦ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ "አዉራ ዶሮ ሲጮህ ከሰማቹ አላህ እንዲባርካቹ ለምኑት (የእነሱ ጩኸታቸው እንደሚጠቁመው) አዉራ ዶሮው የጮሀው መላዕክን ስላየ ነው፡፡ እና አህያ ሲያናፋ ከሰማቹ ግን አላህን መሽሽጊያ ለምኑት (ማናፋቱ የሚጠቁመው) ስይጣን ስላየ ነው።"

Reference : Sahih al-Bukhari 3303In-book reference : Book 59, Hadith 111USC-MSA web (English) reference : Vol. 4, Book 54, Hadith 522  (deprecated numbering scheme)
አሁን የሚለቀቀውን ቪድዮ ሴቶች ባታዩት ብዬ አስጠነቅቃለሁ ። ህፃናትም እንዲሁ ....🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫‼️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّمَا جَزَٰٓؤُا۟ ٱلَّذِينَ يُحَارِبُونَ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ وَيَسْعَوْنَ فِى ٱلْأَرْضِ فَسَادًا أَن يُقَتَّلُوٓا۟ أَوْ يُصَلَّبُوٓا۟ أَوْ تُقَطَّعَ أَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُم مِّنْ خِلَٰفٍ أَوْ يُنفَوْا۟ مِنَ ٱلْأَرْضِ ۚ ذَٰلِكَ لَهُمْ خِزْىٌۭ فِى ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَهُمْ فِى ٱلْـَٔاخِرَةِ عَذَابٌ عَظِيمٌ
የእነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚዋጉ በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም #እጆቻቸውን እና #እግሮቻቸውን #በማፈራረቅ #መቆረጥ ወይም ከአገር መባረር ነው፡፡ ይህ በነሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት ነው፡፡ በመጨረሻይቱም ለእነርሱ ከባድ ቅጣት አላቸው፡፡

5:33

ሸሪዓ ማለት ይኼ ነው አወይ ጭካኔ🙆‍♂

እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ የሆነው አምላክ ነው እጅ እና እግሩን በመፈራረቅ ቁረጥ የሚልህ !!
አባት የልጃቸው እጮኛ አገቡ😱 (ሐይማኖታቸውን ገምቱ እስኪ 😁)

በኢንዶኔዥያ መገናኛ ብዙሃን እንደተዘገበው ከሆነ ኤስኤ ብቻ የተባለችው ወጣቷ በደቡብ ሃልማሄራ ጂኮታሞ መንደር ነዋሪ ስትሆን ሲሆን ከሙሽራው ጋር የረጅም ጊዜ ግንኙነት እንዳላት ተነግሯል። ነገር ግን በነሀሴ 29 በሠርጋቸው ቀን ሙሽራው በመቅረቱ ለእንግዶች ስለ ሰርጉ መሰረዝ ለመናገር እጅግ አዳጋች ያደርገዋል።

ተገቢው በሙሉ በመደረጉ የሙሽራው አባት ሙሽሪትን በማግባት የስዎች ጥያቄ ዝም ለማሰኘት ሞክሯል።በኢንዶኔዥያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በተሰራጨ ምስል መሰረት የሙሽሪት እና የሙሽራዋ አባቶች በአስደናቂው የሰርግ ስነስርአት ላይ አንድ ላይ ዘና ብለው ሲጫወቱ ታይተዋል።

በሰርጉ ላይ ለመታደም አስቀድመው እንግዶቹ ተገኝተዋል። የሙሽራው ቤተሰቦች ልጃቸው እንደጠፋ እና ሊገኝ እንደማይችል በማሳወቃቸው የሙሽራዋ ወንድም ዊስቶ አህመድ ለጋዜጠኞች እንደተናገረው  አባታችን ሙሽሪትን አግብቷል ሲል አረጋግጧል።

የሙሽራዋ ቤተሰብ በሙሽራው መጥፋቱ በጣም ያዘኑ ቢሆንም፣ ለሠርግ ዝግጅት ወደ 25 ሚሊዮን ሩፒያ ወይም 1,700 ዶላር ያወጡት ወጪ ሌላኛው ጭንቀታቸው ሆኗል። ዝግጅቱ ቢሰረዝ ገንዘቡን መተካት የወንዱ ሙሽራ ቤተሰብ ውጪ በመሆነ የሙሽራው አባት ማግባቱን መርጠዋል።

ይህ ያልተለመደ ሰርግ በኢንዶኔዥያ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተደበላለቀ አስተያየት የተሰጠበት ሲሆን  የወጣቷን ሙሽራ እጣ ፈንታ በርካቶች አሳዛኝ ብለውታል።አንድ አስተያየት ሰጪ የአባቴ ሚስት የቀድሞ የሴት ጓደኛዬ ናት " ሲሉ በጉዳዩ ላይ ያጋራው መልዕክት አነጋጋሪ ሆኗል።

ይህው ጋብቻ ህጋዊ በመሆኑ ለሙሽራው እንጀራ እናቱ ሆናለች። በቀሪው ሕይወቷ ውስጥ በማትፈልገው የትዳር "ወጥመድ" ውስጥ መግባቷ የሚያስቆጭ ያሉም በርካቶች ናቸው።
ሰብስክራይብ እያደረጉ ይሸለሙ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የስልጤ ማህበረሰብ አብሮት ለዘመናት የኖረውን ኦርቶዶክሳዊ እንዴት ባለ ኢ ሰብአዊ ድርጊት ፈፅሞ ምዕመናንን ከቀዬአቸው እንዳፈናቀለ እዛው ከነበሩ የአይን እማኞች የተሰጠ መረጃ አዳምጡ
በልጅነታችን ምኑም ሳይገባን በጳጉሜን ሦስት ዝናሙን ጠበል ነው ብለን “ሩፋኤል አሳድገኝ" እያልን ተጠምቀን ነበር:: አሁን ስናድግና መጽሐፍ ቅዱስ ሲገባን ደግሞ ሩፋኤል ማለት የስሙ ትርጉም እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ማለት እንደሆነ ስናውቅ - ቅዱስ ሩፋኤል በቁስል ላይ የተሾመ መልአክ እንደሆነ ስናነብ - የቤተ ሳይዳን ውኃ ያናወጸው መልአክ እንደሆነ ስንረዳ ትናንት ባለማወቅ የተጠመቅነውን ጠበል በደስታ እንጠመቀዋለን::

ልጅ ሆናችሁ "ሩፋኤል አሳድገኝ" ያላችሁ ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤልን ያዕቆብ ለቅዱስ ሚካኤል እንደሠጠው ስም "ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ" (ዘፍ. 48:16) ብላችሁ ለመጥራት ውለታ አለባችሁ::

በዚህ ወቅት የታመመ ሰውም ቢኖር የሩፋኤል ዓይነት  "... መልአክ ቢገኝለት መጽሐፈ እየራራለት፦ ቤዛ አግኝቻለሁና፡ ወደ ጕድጓድ እንዳይወርድ አድነው፡ ቢለው፥ ሥጋው እንደ ሕፃን ሥጋ ይለመልማል፤ ወደ ጕብዝናውም ዘመን ይመለሳል" ኢዮ. 33:23-25

ይህች በአንድ ወቅት የተጻፈች ስንኝ ነበረች :-

+ ሩፋኤል ይቅር በለኝ +

አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ
ከልጆች ጋር ተሯሩጬ
በጠበልህ እየታጠብኩ
የውኃ ጨው እየቀመስኩ

ሩፋኤል አሳድገኝ
እንደ ታላቆቼ አድርገኝ
ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ
ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ

ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ
ጠበል ሲወርድ  ተሸሸግሁኝ
ከበረከትህ ሸሸሁኝ
ከቡራኬህ አመለጥኩኝ
ሩፋኤል ሆይ ይቅር በለኝ

ስላበቃ ልጅነቴ
በቆሸሸ ሰውነቴ
በረከሰ ማንነቴ
እንዳላረክስ ጠበልህን
ተጠለልኩት ጥምቀትህን

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ጳጉሜን 3 2012 ዓ ም
🍀🍀እስኪ ቻሌንጅ ነገር እንጀምር ልባሞችዬ  🍀🍀

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

👉ያው ታውቁ የለ ስድስት ወር ምናምን ሆነው ግሩፖችን 😎 እና ያው  ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ በመምህራችን
#በየአብስራ_ተስፋዬ ተከታታይ እና አጫጭር ትምህርቶችን ኮምኩመናል ማለቴ ተምረናል ።

👉እና ልባሞችዬ በአዲሱ አመት ደግሞ  እናንተን ጨምሩ ተጨማሪ እህቶችን በትምህርታዊ ፅሁፎቻችን ፣ የድምፅ መልዕክቶቻችን ፣ በቀጥታ የድምፅ ትምህርቶቻችን እንናገለግል ብታግዙን እጅጉን መልካም ነው 🥰
🍀🍀

ግሩፑ ውስጥ ያላችሁ በትምህርቶቻችን የተጠቀማችሁ ውድ እህቶቼ ሆይ ቢያስ ቢያንስ 10 የሚደርሱ ሴቶችን ወደ ግሩፑ በማስገባት እንደዚሁ ደግሞ የግሩፓችንን ሊንክ በውስጥ በመላክ ቁጥራችንን  1000 ማስገባት አለብን ።

☺️ቻሌንጃችን የሚቆየው ከሶስት ቀናት ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው እህቶች እንዲቀላቀሉን ለምታደርገዋ ልባም ሽልማት  ይኖራል 🥰

#2016ን_በንፁህ_ልብ_በቅን_አህምሮ_በአገልጋይነት_እንጀምረው

@lebam_set
ፔንጤዎች ኑማ ተናፍቃችኋል 🥰
ምጥ አቅላዩ ሩፋኤል
ና አዋልዳት ሃገሬን

በጭንቅ ምጥ ተይዛለች
ድረስልኝ ትልሃች

ለእንስሳ የምትራራ
በጭንቃቸው ስትጠራ

እናቶችን ምታፀናቸው
ፈጥኖ ደራሽ ለምጣቸው

ዛሬ ናላት ለሐገሬ
ና ገላግላት ከክፋ አውሬ
“የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።”

(1ኛ ጴጥሮስ 4፥3)
2024/09/27 23:21:08
Back to Top
HTML Embed Code: