Telegram Web Link
እስልምና እኛን እያደረገው ያለው ነገር 🤣
1.    We have in many Hadeeths that Allah has created the Qalam (The Pen), and the Qalam has been ordered by Allah to write what will be happening till the Day of Judgement. 
    2.    Imam Jafar As-Sadiq (A.S.) has been asked about this verse: ن والقلم (Noon Wal Qalam). He said Noon was a river in the Paradise,White more than the ice and sweet more sweet than the Honey. Allah ordered the river to be ink, then Allah put a tree and told that tree to become Qalam (A Pen) then Allah ordered the pen (Qalam) to write. The Qalam asked: What shall I write? Allah replied: Write whatever will be happening till the day of Judgement. The Qalam wrote according to the order of Allah then it was silent. Allah ordered: Do not talk till the designated time means the day of Judgement. (Elal Al-Shara’e’, علل الشرائع Page 402. 
    3.    Another Hadeeth from Imam Jafar As-Sadiq (A.S.) when he was been asked about Noon Wal Qalam. He says: Noor was a river in the Paradise. Allah ordered the river to be frozen. It became frozen then it became ink. Allah told the Qalam (the Pen): Write. The pen wrote in the preserved board –Lawh Al-Mahfoudh اللوح المحفوظ . The Pen wrote whatever was happening and whatever will happen till the day of Judgement. The ink was ink from Noor (Light) and the Qalam (the Pen) was a Pen from Noor (Light) & Lawh (the Board) was Board from Light. معاني الأخبار Ma’aani Al-Akhbar Page 23. 
    4.    In Tafseer Ali-Ibn Ibrahim Volume 2 Page 379, there is a narration from Abdul Rahim Al Qaseer who said: I asked Imam Jafar As-Sadiq (A.S.) about Noon Wal Qalam. Imam said: Allah has created the Qalam (the Pen) from a tree in the Paradise called “Al Khuld”. then Allah told a river in the Paradise to be ink. The river became frozen, and it was more white than the ice and more sweet than the Honey. Then Allah ordered the Qalam (the Pen) to write. The Qalam said “O my Lord What shall I write”. Allah Ordered the Qalam to write whatever existing and whatever will happen till the day of judgement. 
    5.    In Tafseer Ali Ibn Ibrahim Volume 2 Page 198 , there is a narration from Hisham narrating from Imam Jafar As-Sadiq (A.S.) saying the first which Allah created is Al-Qalam. Then Allah ordered the Qalam : أُكتُب Write. The Qalam (the Pen) wrote what was going on and what will happen till the day of Judgement. 
    6.    We also have narrations about the meaning of Noon and the meaning of Qalam. A narration from Imam Moosa Al-Kadhim (a.s.) which was narrated by Muhammed Ibn Al-Fadheel . He said I asked Imam Moosa Al-Kazim (a.s.) about Noon Wal Qalam Verse he said: Noon is a name of the Messenger of Allah, and Al-Qalam is name for Ameerul Momeneen Ali (a.s.). 
አሁን ደግሞ 72 ሴት ተስፋ አድርገው ሰው ለሚገሉ አብዱሎች የህሊና ፀሎት እናደርጋለን
አማን ናችሁ ወይ 🙄😁😂

የእንጠጥ እንጠጥ መንፈስ 😁
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
Photo
እችላለሁ ካልህ ትችላለህ!?

ክርስቲያን "ሁሉን እችላለሁ" ይላል ወይ? አዎ ይላል:: ግን ከፊቱ የሚቀር ዐረፍተ ነገር አለ::

"ኃይልን በሚሠጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ" (ፊል. 4:13)

በራስ መተማመንም እግዚአብሔርን ከለላ በማድረግ ብቻ ነው:: "በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን በራስህም ማስተዋል አትደገፍ" ምሳ. 3:5
ስለዚህ በእግዚአብሔር መታመን በራስ ከመታመን በላይ ነው:: Confidence ከሚለው ይልቅ Godfidence የሚል አዲስ ቃል ሳይገልጸው አይቀርም::

የተፈጥሮ ጸጋህን እወቅ በሚል በጎ መነሻ የተጀመረው "ነኝ ካልኩ ነኝ" የሚለው መፈክር አሁን ላይ ምድርን እየበጠበጠ ይገኛል:: ሰዎች "ውብ ነኝ ጎበዝ ነኝ ፤ ደፋር ነኝ" ብለው ራሳቸውን በኃይል እንዲሞሉና አቅማቸውን እንዲረዱ ማድረጉ ባልከፋ ነበር:: መጽሐፍ ቅዱስ ላይም "ጥቁር ነኝ ግን ውብ ነኝ" "ድሆች ስንሆን ሌሎችን ባለጸጎች እናደርጋለን" "እንገፋለን እንጂ አንወድቅም" "እንጨነቃለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም" የሚሉ ሰው ከድካሙ ውስጥ ኃይሉን እንዲያይ የሚያደርጉ በጎ ቃላት አሉ::

"ውብ ነኝ ፤ ደፋር ነኝ ፤ጀግና ነኝ" የሚለው ግን ገደብ አልፎ ወንዱ "ሴት ነኝ" ሴትዋ "ወንድ ነኝ" እስከማለት ደረሰ:: I identify as a woman የሚሉ ጎረምሶች I identify as a man የሚሉ ልጃገረዶች ተነሡ:: አልፎ ተርፎ ትዳር ለምኔ ብለው የሰው ልጅ ሕልውናን የሚያስቀጥለውን የቤተሰብ ተቋም ገደል ሊከቱ መሮጥ ጀመሩ:: ሕፃናትን ስለዝሙት ጥበብ የሚያስተምሩ ጾታቸውን እያጠራጠሩ የሚያወዛግቡ ግፈኞችም በዙ:: ውስጥህን አታምቀው ነኝ ካልክ ነህ ተብለው ብዙዎች ነኝ ያሉትን ለመሆን በቀዶ ህክምና ፍዳቸውን እያዩ ነው:: Youtube ዕድሜ አይሠጠውም እንጂ በጉዳዩ ላይ የተሠሩ ዘጋቢ ፊልሞች እጅግ ልብ ይሠብራሉ::

አልበርት አንስታይን "ሰው የሚችለውን ነገር ከማወቅ በላይ የማይችለውን ማወቁ ይጠቅመዋል" ብሎ ነበር

ፍጡር እንደመሆናችን አደርጋለሁ ያልነውን ሁሉ ላናደርግ እንችላለን::

"ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ ከተማ እንሄዳለን በዚያም ዓመት እንኖራለን እንነግድማለን እናተርፍማለን፡ የምትሉ እናንተ፥ ተመልከቱ፥ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና።

ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት ናችሁና። በዚህ ፈንታ፦ ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን፡ ማለት ይገባችኋል" ያዕ. 4:13

ሰውዬው ወደ ሥራ ሲሔድ ከአንድ ወዳጁ ጋር ተገናኘ:: "ወዴት እየሔድክ ነው?" አለው:: "እግዚአብሔር ቢፈቅድ ገበያ ውዬ ልመጣ ነው" አለው:: ባለ ሥራው "ምን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ትላለህ? ገበያ ልሔድ ነው አይበቃም?" ብሎ አሾፈበትና ተለያዩ::

ባለ ሥራው ወደ ሥራው ሲሔድ ሌቦች ጠብቀው ደብድበውት እጁ ተሠብሮ ሥራ በመግባት ፈንታ ሐኪም ቤት ዋለ:: ከሐኪም ቤት እጁን በፋሻ አንጠልጥሎ ወደ ቤቱ ሲመለስ "እግዚአብሔር ቢፈቅድ ገበያ ውዬ ልመጣ ነው" ያለው ሰውዬ ጋር ተገናኙ:: "ውይ ወንድሜን ምነው ምን ነካህ" ብሎ የጉዳቱን ሁኔታ በዝርዝር ጠይቆ ከተረዳ በሁዋላ ታማሚውን "ታዲያ አሁን ወዴት እየሔድህ ነው?" ሲለው የጠዋቱ ትዕቢቱ ተንፍሶ እንዲህ አለ :-
"እግዚአብሔር ከፈቀደ ወደ ቤቴ እየሔድሁ ነው"

ሐዋርያው " ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን፡ ማለት ይገባችኋል። አሁን ግን በትዕቢታችሁ ትመካላችሁ፤ እንደዚህ ያለ ትምክህት ሁሉ ክፉ ነው" ያለው ለዚህ ነው:: ያዕ.4::15-16

ፎቶ :- ቅዱስ ጳውሎስ ኃይልን በሠጠው በክርስቶስ ሁሉን የቻለበት የሰማዕትነቱ አደባባይ
Forwarded from ልባም ሴት 😍
ምን 🙄 ?

የምን መነፋረቅ ነው እህትዓለም ? እኔ እምለው ዛሬ አሁን አልተሳካምና ፣ለፍቅር ፣ለኑሮ ፣ለቤተሰብ፣ለስራ ...ለሌላም ለሌላም የከፈልሽው ዋጋ እንደጠበቅሽው ውጤት ስላላገኘሽበት እያለቀስሽ ነው  ? 🙄

የኔ ውድ እህት ልባሞ ሆይ ዛሬ እኮ ነገ የሚሆንበት ፤ አሁን የምንለው ሰዓት ቅድም የምባለበት እኮ ጊዜ ቅርብ ነው ። ይሄ ሁሉ እኮ በደቂቃዎች ቅፅበት ያልፋል ። ማለት የፈለግኩት ምን መሠለሽ ከደቂቃዎች በፊት ከሰዓታት ወይም ከአመታት በፊት ስታቅጅለት ስትደክሚለት የነበረው ነገር ሁሉ ቢሳካም ይሁን ባይሳካ ማለፋ አይቀርም ። የጌታ ፈቃድ ቢሆን ያሰብሽው ቢሳካ ጥሩ ካልሆነ ግን #በቃ ሰምተሽኛል በቃ ላለፈው ነገር ቅድም የተከሰተው በስህተትሽም ይሆን አልያም እንዲሁ መሆን ስላለበት ብቻ ስለሆነ ያለፈ ውድቀትሽ አትነፋረቂ ይሰማላ አታለቃቅሽ ።

አንቺ ልባም አስተውይ ይሄ አስጨንቆሽ የነበረው ሁሉ ነገር ሲያልፍ ነገ ታሪክ ይሆናል ። ታሪክ ። ስለዚህ ማስተካከል ለማትችይው #ትናንት ወይም #ቅድም ውዱን እንባሽን ማፍሰሱን ትተሽው ለነገው ለተሳካ ህይወትሽ እና ማንነት ድከሚ ። ያገሬ ሰው "ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም " አይደል የሚለው ። ላለፈው ክረምትሽ ሳይሆን ለሚመጣው ክረምትሽ ድከሚ ከባለፈው ድክመትሽ ተማሪና ነገሽን አንፂ ።

አይ ብለሽ መነፋረቁን እዬዬዬውን ከመረጥሽ ግን በውዱ እንባሽ በማይተካው ጊዜሽ ላይ አላስፈላጊ ብክነትን ዘርተሽ ኪሳራን ታጭጃለሽ ። መምረጡ ያንች ስራ ነው  ጌታ"እነሆ በፊትሽ እሳትና ውሃ" ይልሻል ወደወድሽውም እጅሽን ትሰጃለሽ

መነፋረቅ ወይስ እንባሽን አብሰሽ ነገሽን መገንባት ?

እነሆ ውሃ እነሆ እሳት
@lebam_set
Forwarded from ልባም ሴት 😍
ስለ profile pictureቻችን 😒

በተለይ የህንድ አርተር የምትለጥፉብን ምዕመናን ኧረ ተው ግን ተው 😁 ስንቱ መሠላችሁ የምር እናንተ እየመሰላችሁት በየኢንቦክሱ  hi ለማለት የሚርመጠመጠው 😂
#ወልድ_ዋህድ እናት ሰንበት ትምህርት ቤቴ ተማሩልኝ ብላለች ።🥰
እናት አለኝ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
እናት አለኝ

እናት አለኝ የምታብስ እንባ
አያታለው ስወጣ ስገባ
ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት

ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ
እራቆቴን ብቆምም አፍሬ
ልብሴን ይዘሽ ወደ እኔ ቀርበሻል
ደጓ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል

ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/

አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

ለዘላለም ንጽህይት በመሆኗ
ከኔ ጋር ነው ህያው ቃልኪዳኗ
ደስተኛ ነኝ ሀዘኔን አልፌ
አጽናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ

ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/

አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

ከጥፋቱ ውሀ ማረፊያዬ
መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ
የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ በህይወት አለው ጥልቁን ተሻግሬ

ኪዳነ ምህረት /3/ አንባ መጠጊያ ናት/

አዝ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

በእናትነት ህይወቴን ጎብኝታ
ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ
ሰንሰለቴ ከእጄ ተቆረጠ
መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ
ከዘጠኝ መቶ ሠላሳ በላይ መናንያን በሚኖሩበት ገዳም ውስጥ ለሚገነባው መካከለኛ ክሊኒክ የመሠረት ድንጋይ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ተቀመጠ

ከዘጠኝ መቶ ሠላሳ በላይ መነኮሳት በሚኖሩበት ገዳም ውስጥ ለሚገነባው ቤተ ሉቃስ ወበርጤሜዎስ መካከለኛ ክሊኒክ የመሠረት ድንጋይ መካከለኛ ክሊኒክ የመሠረት ድንጋይ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ተቀመጠ። ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ ጉዞ እያካሄዱ ነው። ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የሀድያ፣ ከምባታ፣ ስልጤ እና ደቡብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በኃይላ ለጥበብ ወምእራፈ ቅዱሳን ተከዜ ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ከሰኔ 10-11/2015 ዓ.ም ቆይታ አድርገዋል።

ክሊኒኩ በብፁዕ አቡነ ኤርምያስ አስተባባሪነት ከበጎ አድራጊ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚገነባ አፈ መምህር አባ ወልደ ኪዳን ተናግረዋል። ብፁዓን አባቶች በገዳሙ በነበራቸው ቆይታ ለማኅበረ መነኮሳት ትምህርት፣ ቡራኬና ቃለ ምዕዳን ሰጥተዋል።

በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የሚገኘው ምእራፈ ቅዱሳን ተከዜ ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ከዘጠኝ መቶ ሠላሳ በላይ መናንያን ይገኛሉ። ሲል የዘገበው የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ነው፡፡

ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ ( አዳማ - ኢትዮጵያ)
ከምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የሚተላለፍ
ሰኔ 11/2015 ዓ.ም

https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales
አጋን*ንት ክፉኛ መጫወቻ የሆነው ፀረ ክርስቶስ በዘር ጥላ*ቻ ያበደው ፓስተር ከፍያለው ቱፋ በሁለተኛ ዙር ተሳክቶለት
ራሱን ማጥፋቱ ተረጋግጧል!

ነፍስ ይማር🙄

ፓስተር ከፍያለው ቱፋ ይባላል። ቀድሞ በኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን በዘማሪነት ያገለግል የነበረ እና በኃላም የተሃድሶ እንቅስቃሴን እንደ ድልዲይ በመጠቀም ወደ ፓስተርነት ያደገ ሲሆን በአክራሪ የጎሳ የጥበት ፓለቲካ ውስጥም ተሳትፎ የሚያደርግ ነው።

ባለፈው ይህን ዓለም በፌስ ቡክ የቀጥታ ስርጭት እንደሚሰናበት በራሱ የግል ገጹ ያሳወቀ ሲሆን ወዳጅ ዘመዶቹ ባደረጉት ርብርብ ሞትን ተሻግሮ ነበር ፓስተር ከፍያለው ቱፋ በሁለተኛ ዙር ተሳክቶለት ዛሬ ራሱን ማጥፋቱ ተረጋግጧል!
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales
2024/09/30 05:22:11
Back to Top
HTML Embed Code: