Telegram Web Link
በ1990 ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ነበር። ቀድሞ የ፬ቱ መጻሕፍት ትርጓሜ ምስክር የነበሩና ዛሬ በሊቀ ጵጵስና ማዕረግ ያሉ ሊቅ
" ይፈልጉሃል " ተብየ ከፊታቸው ቀረብሁ። ከባረኩኝ በኋላ :- " ልጀ ! ምን ምን ተምረሃል ? " አሉኝ ። ይህንንም ያንንም ብየ የባጡን የቆጡን ስል አቋርጠውኝ " ግእዝን ተምረሃል ? ቅኔስ ታውቃለህ ? " አሉኝ ደነገጥሁ። " አባቴ አልተማርሁም አልኳቸው ።" እርሳቸው ግን " በል ልጀ ! ይህን ሳታውቅ መቼም ተምሬያለሁ ብለህ እንዳታስብ ። ለምን ብትለኝ ? ልሳነ ግእዝን በራቅሃት መጠን ምስጢር ትርቅሃለች ። ትናትንም ባዕድ ትሆንብሃለች እልሃለሁ ። ለግእዝ ቋንቋ ቅርብ ባልሆንክ መጠንም ከአስፈላጊው እውቀት ሁሉ ትጎድላለህ። ግእዝ ለኢትዮጵያና ለተዋሕዶ ሃይማኖት የምስጢር ማካተቻ ነውና" ብለው አሰናብቱኝ ። በእርግጥም የትውልድ ትልቁ ጎደሎ ይህ እንደሆነ የገባኝ ያኔ ነው።

ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( ጋዜጠኛ )
መልካም ዜና

በትግራይ ክልል የምትገኙ ብጹአን አባቶቻችን ድጋሚ ጥቁር እንዳንለብስ በድጋሚ  በኀዘን እንዳንጎዳ በጥልቀትና በተረጋጋ መንፈስ የኦርቶዶክስን አንድነት ለማስጠበቅ መልካም ዜና ስላሰማችሁን እናመሰግናለን ።በ አንዲት ሲኖዶስ የናፈቋችሁ አባቶቻችን እየጠበቋችሁ ነው።
     
አላህ አክበር #😂

👍👍🙏😁🤣
ፍፁም ሰብአዊነት !!
***************

➢ ባለፈው ድሬደዋ ከተማ ላይ ወድቆ የተገኘውን ህፃን የድሬደዋ ፓሊስ አንስታ ጡቷን በማጥባት ህይወትን አትርፋለች

👉 ዛሬስ !!

➢ ባህርዳር ቀበሌ 16 ዮሐንስ ቤተክርስቲያን አካባቢ የ5 ቀን ሴት ጨቅላ ህፃን ልጅ ተጥላ ተገኝታለች

➢ ይች ህፃንም ለጊዜው ባህርዳር 6ኛ ፓሊስ ጣቢያ ትገኛለች

➢ ህፃኗ በርሀብ እንዳትጎዳ የፖሊስ አባሏ ህጻኗን በዚህ መልኩ ጡት አጥብታ ህይወቷን ታድጋለች ።

ሴትነት'እናትነት መልካም የህይወት ስጦታ ነው።

ሰኔ 5/2015 አ.ም
እንዳትጎዳ አዘንኩላቸው፡፡ ስለዚህም ሰረቅኋቸው፡፡ የሰረቅሁት ፈልጌው አይደለምና ውኃው ውስጥ ወረወርሁት፡፡

በማግሥቱ የደብሩ ዘበኛ ሊታጠብ ወደ ውኃው ይመጣል፡፡ በውኃው ውስጥም ያገኘዋል፡፡ የላቲን ቋንቋ ስለሚያውቅ የተጻፈውን ያነበዋል፡፡ ወስዶም ለካህኑ ይሠጠዋል፡፡ ፃህሉ ከብሮ ድጋሚ ሲቀደስበት የሞቱትም ያርፋሉ የቆሙትም ከጥፋት ይድናሉ፡፡ ’ አላቸው፡፡
አባ ተደነቁ ፤ ‘እሺ ሕፃኑንስ የገደልከው ለመልካም ብለህ ነው?’

‘አባ የእግዚአብሔርን ፍርድ አይመዝኑ ፤ ሕፃኑ የተፀነሰው በኃጢአት ነው ፤ ለወደፊት ደግሞ እጅግ ጨካኝ ወንጀለኛ ሆኖ ወላጆቹን የሚገድል ብዙዎችን የሚያሰቃይ ነው፡፡ ስለዚህ ልጁን በመግደሌ ሦስት መልካም ነገሮች አደረግሁ፡፡ ሕፃኑ ከንጽሕናው ጋር ወደ ሰማይ እንዲሔድ አደረግሁት ፤ ወላጆቹንም በልጃቸው እጅ ከመሞት አዳንኋቸው፡፡በዚህ ልጅ ኀዘን ምክንያት ወላጆቹም ልባቸው በመሰበሩ የቀደመ ኃጢአታቸው ይቅር ይባልላቸዋል’

   ‘እሺ መጠጥ ቤቱ ደጃፍ ላይ የሰገድከው ምን ሆነህ ነው?’
‘ሦስት ሰዎች በዚያ መጠጥ ቤት ውስጥ ሆነው የፈረሰውን የከተማችንን ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንሥራ እያሉ እየተጨነቁ ይነጋገሩ ነበር፡፡ ምንም እንኳን የተሰበሰቡበት ቦታ መጥፎ ቢሆንም በልባቸው ያለው ሃሳብ ቅን ስለሆነ እግዚአብሔር እንዲረዳቸው ወድቄ ሰግጄ ለመንሁት’’

‘ታዲያ ወደ ፈረሰው ቤተ መቅደስ ድንጋይ ለምን ወረወርህ?’
‘በፈረሰው መቅደስ ላይ እየተሳለቁ አጋንንት ሲጨፍሩ አየሁ፡፡ በመስቀል ምልክት አማትቤ ድንጋይ ወረወርሁ ፤ በዚህም ምክንያት አጋንንቱ በንነው ሸሹ’ አለ መነኩሴው፡፡

አባ ቀጠሉ ‘የእነዛን የሙት ልጅ የሆኑ ሕፃናት ቤትስ ለምን አቃጠልከው?’
‘’እነዚያ ሕፃናት እንደሚያውቁት ወላጆቻቸው ሞተውባቸዋል ፤ የቀራቸው ንብረትም ቤቱ ብቻ ነው፡፡ ቅድመ አያታቸው የቀብሩት እጅግ ብዙ ሀብት ግን ከዚያ ቤት በታች አለ፡፡ ከቃጠሎው በኋላ በቀረው ክፍል ለማደር ልጆቹ ሲገቡ የተቀበረውን ሀብት ያዩታል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ጠባቂነት ለሚያገለግል አጎታቸውም ሔደው ይነግሩታል፡፡ በረሃብ መሞታቸው ቀርቶ በጥሩ ሁኔታ ያድጋሉ’’ አለ መነኩሴው፡፡

አባ ምንም እንኳን ነገሩ ቢያስደንቃቸውም አንድ ወጣት መነኩሴ ይህንን ሁሉ እንዴት ሊያውቅ ይችላል የሚል ጥርጣሬ አደረባቸውና ‘አንተ ማን ነህ?’ አሉት፡፡
‘የእኔ ማንነት ይቆይና እርስዎ በዚህ ሰሞን መላልሰው ፈጣሪን የጠየቁት ነገር ካለ ይንገሩኝ’ አላቸው
‘እኔማ እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህን አሳየኝ ብዬ በምድር ላይ ስለሚደረጉ ኢፍትሐዊ ነገሮች ጠይቄው ነበር’ አሉት፡፡

‘እግዚአብሔር ‘ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ መንገዴ ከመንገዳችሁ ሃሳቤም ከሃሳባችሁ የራቀ ነው’ ብሏልና ፍርዱ አይመረመርም፡፡ ለመላእክት እንኳን ያልተገለጸውን የእግዚአብሔርን ፍርድ እንዴት እርስዎ በሰው አቅም ሊመረምሩ ይፈልጋሉ፡፡ ጸሎትዎን ሰምቶ እግዚአብሔር ያዩትን ሁሉ እንዳደርግና ፍርዱን እንዳሳይዎት ላከኝ’’ አላቸው፡፡

ቅዱስ ዑርኤል ለዕዝራ እንዲህ አለው፦
‘የምትፈርስ የምበሰብስ አንተ የማይፈርስ የማይበሰብስ የሕያው እግዚአብሔርን ፍርዱን ልትመረምር አትችልም’

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ሚያዝያ 24/ 2012 ዓ ም

/How God Judges People – The patristic heritage book 2 – /Elder Cleopa/ ከሚለው የዜና አበው መጽሐፍ የተተረጎመ/

ማስታወሻ ፦ ይህንን ታሪክ ትንሽ የሚመስለው ታሪክ በ1747 የተጻፈው የቮልቴር ዛዲግ ላይ አንብቤ የታሪኩ ሞራል ደስ ቢለኝም የዞራስትራኒዝም ነበርና ለቤተ ክርስቲያን አይሆንም ብዬ ነበር፡፡ ለካንስ ይህ ታሪክ አስቀድሞ በመነኮሳት ታሪክ የተመዘገበ ነበርና በዚህ መልኩ ከአራተኛውና አምስተኛው ክፍለ ዘመን ወርቃማ የምንኩስና ታሪኮች በአንዱ ተመዝግቦ አገኘሁት፡፡ ባየነውና በምናየው ሁሉ እንዳሻን የእግዚአብሔርን ፍርድ በምንደመድምና በምናብራራበት በዚህ የደፋር ዘመን እንዲህ ያሉ ታሪኮች ልጉዋም ቢሆኑ በሚል ተርጉሜዋለሁ/

ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ ጸልዩ! ሌሎች እንዲያነቡትም Like እና Share
😊😀😃😁😄😆😅😂🤣
ሙስሊም ወንድሞቻችን 😂
እስኪ ማሻ አላህ በሉ 🤣
ለላይቩ እኮ ሸረሪት አደራበት
ኦ ወዬ 🙄🤣
ቀደም ብለው ነፍሳቸውን በሉት

አሁን ደግሞ ስጋቸውን ሊበሉ ነው ... እስከመቼ ነው ግን እንደዚህ ባለ ጥልቅ የቁም ሞት ውስጥ የምትከርሙት 🙄
ማንኛውም ክርስቲያን ነኝ የሚል ነገር ግን ጥቅመ ቢስ የሚፅፍ ሰው ካለ ለማስወገድ መጥቻለሁ
2024/11/05 19:03:44
Back to Top
HTML Embed Code: