Telegram Web Link
"…የዛሬው የኦሮሞ ብልፅግና የአንዋር መስጊድ ጭፍጨፋ ደግሞ እጅግ የተለየ አረመኔያዊነት የተንጸባረቀበት ነው ተብሏል። ኦሮሙማ ግን ገራሚ ነው። የብራኑ ጁላና የአዳነች አቤቤ ፎሊሶች ደረትና እግር ነው አሉ አነጣጥረው የሚመቱት። ህክምናም ከልክለዋል። ብዙዎች ደም እየፈሰሳቸው መሞታቸው ነው የተነገረው።

• አብይ የተቆጣጠራቸው ኡስታዞች ድራሻቸው ጠፍቷል። ሃጂ ሙፍቲ ግን ከምር ዕድለኛ ናቸው። ይሄ የሆነው በእሳቸው የአመራር ዘመን ቢሆን ኖሮ ሙጂብ አሚኖ ይሄን ጊዜ ሰቅሎ ይበላቸው ነበር። የኦነግ ፔጆች ደግሞ በለው እንዳትለቀው። የሚረብሸው ስልጤና ፎጤ ነው እያሉ ነው።

• የሞቱትን ግን ነፍስ ይማር…!
አብዱሎች አያነቡም የምንለው በምክኒያት ነው 😂
እንኳን አደረሳችሁ ለበዓለ ጰራቅሊጦስ
ፆመ ሐዋርያት ነገ ይገባል ሰኞ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቴሌቭዥን ሕግ ስለሚከለክለን የብልፅግና መከላከያ ሠራዊት የብራኑ ጁላ፣ የአበባው ታደሰ፣ የአቢይ አህምድ፣ የዶር አብርሃም ሠራዊት በየጫካው፣ በየ ገዳሙ እንዲህ ነው ንፁሐንን የሚረፈርፈው። ለዚህ ነው መከላከያ ሠራዊቱን የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ዐማራን ትግሬው አይወክለኝም እያለ ያለው።
#አስቸኳይ_መረጃ

በቀድሞው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ስር የነበረውና  በአሁኑ አደረጃጀት በሸገር ከተማ ስር የተከለለው የኢርቱ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያንን የከተማው አፍራሽ ኃይሎች "እናፈርሳለን ህገወጥ ነው ማስረጃ የላችሁም" እያሉ የአጥቢያውን ካህናትና ምእመናን እያዋከቡ ሲሆን የቤተ ክርስቲያኗ የበላይ አካል አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ ካልቻለ በዛሬው እለት ማለትም ግንቦት 28/2015 ዓ/ም  ሊያፈርሱት እንደሚችሉ በአካባቢው ያሉ ምእመናን ያሳወቁን ሲሆን በአስቸኳይ ለሚመለከተው አካል አሳውቁልን ብለዋል::

በባላፉት ጊዜያት በአካባቢው ያሉ መኖሪያ ቤቶችን ሲያፈርሱ ቤተ ክርስቲያኑን ለማፍረስ ሞክረው አጥሩን ብቻ እንዳፈረሱት በህዝበ ክርስቲያኑ ትግል መትረፉ ይታወቃል።
እባካችሁ ይህንን መረጃ አሁኑኑ ለኦርቶዶክሳዊያን አዳርሱ።
#ሼር #share #ወርቃማው_የቤተክርስቲያን_ትውልድ_
ቶም ጀሃዲስቱ 😂😂
#ፍርድ የሌለው ፍርድ ቤት
ዛሬ28/09/2015ዓ.ም. በዋለው ችሎት የኔታ ኃይለ ማርያም በ20000 ዋስትና እዲለቀቁ የወሰነ ቢሆንም ።
#ፖሊስ ግን አልለቅም ብሎ ብሩ ከተከፈለ በኋላ እንደገና ያለምንም ምክንያት ወደ እስር ቤት ተወስደዋል።
ዳኛች ለምን እንዲፈቱ ይወስናሉ በሚል ብስጭት ውስጥ የገቡ ይመስላል።
#ፍርድ የሌለው ፍርድ ቤት ይሄ ነው።
ጉዳዩ፦ ሃይማኖታዊ ብቀላ ስለሆነ የኔታ በጸጋ ይቀበሉት።
እንደምን አደራችሁ

ዛሬ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስትገቡ በቃላችሁ አጥንታችሁ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም የምትሉበትን ፀሎት እነሆ

👉 "ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ማህደረ አብ ወወልድ የመንፈስ ቅዱስ (መለኮት) ምስአል ወምስጋድ የምስትሥራየ ኩሎ ኃጢአት"

👉ትርጓሜውም
"ልመና እና ስግደት የሚቀርብብሽ፣ የኃጢአት ሥርየት የሚገኝብሽ፣ የሰማያዊትዋ ኢየሩሳሌም አምሳያ የምትሆኚ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሆንሽ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል" በማለት ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት ይገባል።

በቃል ይጠና 🥰
የኔታ ተፈተዋል😍
The only place on earth where Satan lives
2024/09/30 21:36:52
Back to Top
HTML Embed Code: