Telegram Web Link
የመጨረሻ ነው ይሄ 😂😂😂
😁3👍1
ኡኡኡኡ
😁1
ወዬዬ ወዬዬይይዮዮዮ
😁2
እንዴት አረፈዳችሁ አቦቦ
😁5
ይሄ ፎቶ ያምራላ ?🥰

መቼም ይሄ እና ሌሎች ይሄንን የመሰሉ ፎቶዎች የልባችን ምኞት መግለጫዎች ናቸው 🤷‍♂ እንደውም አብዛኞቻችን እነዚህን ምስሎች ፕሮፋይላችን ወይም ደግሞ በሞባይል ስልካችን ውስጥ ቦታ አላቸው 🥰 ። እኔ ግን የማስበው ምን መሰለሽ ልባሞ እህቴ እነዚህ ፎቶዎች ከፎቶነት አልፈው ነገዎቻችን እንዲሆኑ ነው ።😊 አስበሽዋል እህት አለም በቅዱሱ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ በግራችን እና በቀኛችን ቀሳውስቱ ፣ ዲያቆናቱ ፣መምህራኑ ፣መዘምራኑ ፣ ወዳጅ ዘመድ የእኛ የምንላቸው የምያቸው ሁሉ ባሉበት 🥰 ከሁሉ በላይ ደግሞ የመቅደሱ ባለቤት ጌታ ከቅድስት እናቱ ጋር በተገኘበት ፣ እርሱ ባለቤት የማይጠፋት ቅዱሳን ክቡራን ማህበረ መላዕክት ፣ ነገደ መላዕክት ባሉበት ፣ ጌታ ያከበራቸው የምናያቸው እና የማናያቸው ቅዱሳን በሚመጡበት በስርዓተ ተክሊሉ የምንወደውን የህይታችንን አጋር 😜 ከጉናችን አድርገን 🥰 በተለይ ደግሞ ሁሉን አንድ በሚያደርጋው በአምላክ ስጋ እና ደም ታትመን..... 😍 እንዴት ይገለፃ ያ ዕለት በአዛኟ 😎 ከመገለፅ በላይ ነው እኮ ።

እና ልባሞ እህቴ የሌሎችን የእግዚአብሔር ቸርነት ጠብቆ ለዚች እለት የበቁትን ሙሽሮች ፎቶ ከማየት ፕሮፋይል ከመቀያየር ፤ ያዩትን ፎቶሁሉ save ከማድረግ 🤭 ለዚያች ቀን ለዛች እለት የማያደርስሽ ነገር ሁሉ ዛሬ አድርጊ 😍

ምንምን እንዳትይኝ 😡 ያው ብትይኝም እነግርሻለሁ 😍

👉በርትተሽ ፀልይ
👉በማይሆን አካሄድ አትጠመጂ (hi ,ቆንጂት,ዋው ስታምሪ,i love you,...ሌላም ሌላም ለሚልሽ ሁሉ አታግጥጪ 😜🤭)👉ንፅህናሽን ጠብቂ
👉ራዕይሽን ለመኖር አሁኑኑ ስሪ
👉አንብቢ
👉 የእግዚአብሔር ፍቃድ በፊትሽ አስቀድሚው ....😍
👉 ይሄንን ፅሁፍ ለእህትሽ ላኪላት 🥰
🥰6👏3👍2
እስኪ የሆነ ነገር በሉ 😂🤭
😁101
♨️ ሰበር ♨️

የታላቁ ቦሩ ሜዳ ጉባኤ ቤት የሐዲስ ኪዳን መምህር በመሆን በርካታ ሊቃውንትን ያፈሩት መምህር ኃ/ማርያም ዘውዱ ባሕር ዳር ከተማ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸው ተሰማ።

መመህር ኃ/ማርያም ዘውዱ ሰሞኑን ሢመተ ጵጵስናን በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶስ ሕገ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያስጠብቅ፣ ምእመናንም የተሰጣቸውን ድርሻ እንዲወጡ እድል እንዲሰጣቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በተከታታይ በልጅነት ሲጠይቁ ከነበሩ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን አንዱ ናቸው።

በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥንም ከ3 ዓመት በላይ የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜን በየሳምንቱ እያስተማሩ ይገኛሉ።
😭5🤩2😢1
የገባው "አሜን" ይበል 🤭
👍2
አይይ ማሜ
😁2
Audio
"" ኑ ምሳ እንብላ! ""
(ዮሐ. ፳፩:፲፪)

(ግንቦት 6 - 2015)

ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
😂
😁15
አንተ ጅል መንግስት መምህራችንን ልቀቅ 😡
🤬6😁3
መምህር ኃይለማርያም ዘውዱ ( Hailemariam Zewdu ) ማን ናቸው?

መምህር ኃይለማርያም ዘውዱ በአብነት ጉባኤ ቤት የዜማ፣ የቅኔ፣ የአቋቋም እና የትርጓሜ መጻሕፍት ትምህርቶችን በሚገባ የተማሩ፤ በዘመናዊ ትምህርትም የኢኮኖሚክስ ባለሙያ የሆኑ፡፡ በቦሩ ሜዳ በታላቁ ሊቅ በመምህር አካለ ወልድ የመጻሕፍት ትርጓሜ ት/ቤት የሐዲስ ኪዳን የትርጓሜ መጻሕፍትን ጉባኤ ዘርግተው ለበርካታ ዓመታት በማስተማር በርካታ ስመ ጥር መምህራንን ለቤተክርስቲያን ያበረከቱ እና እያበረከቱ የሚገኙ እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የግእዝ መምህር ሆነው በማስተማር ላይ የሚገኙ ናቸው።

ዛሬ ላይ እኚህ የመምህር አካለ ወልድ ጉባኤ ቤት መምህር የኔታ ኃይለ ማርያም በእስር ላይ ናቸው። ለዲያቆን Yaregal Abegaz Kebede ጽሑፍ መልስ ለመስጠት የፈጠነ ጠቅላይ ቤተክህነት ሊቁ ታፍነው ባላየ ባልሰማ ድምጹን ማጥፋቱ የሆነ ጥርጣሬን እና ግርምትን ይፈጥራል።
5😢1
ለውጥጥጥጥጥማ አለ
🤩2👍1
ደገምኩት 😂
🤩2
😁1
😁1
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ:
ኡኡ የሚያስብል ውይይት
         
              👉ተወያዮች
ታላቁ ጅብሪል(ኡስታዝና) እና አህመድ ቢን ሬድዋን (apologist)


               👉ርዕስ
የአላህ እስፐርም እና ነገረ እግዚአብሔር

               👉ቦታ
      
@nubeberhanutemelalesu

👉ሰዓት
10:30
👍2
2025/07/14 15:40:14
Back to Top
HTML Embed Code: