Watch "መፅሐፍ ቅዱስ ተበርዟል ?" on YouTube
https://youtu.be/4yshDZ57XQQ
https://youtu.be/4yshDZ57XQQ
YouTube
መፅሐፍ ቅዱስ ተበርዟል ?
Forwarded from ኑ በብርሃኑ እንመላለስ (ⓂⒶⓈⓇⒺⓈⒽⒶ ⒶⒷⒺⒷⒺ)
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በመሉ
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ፣ ያላመነ ያልተጠመቀ ግን ይፈረድበታል ። የመዳን ቀን አሁን ስለሆነ እመኑ ተጠመቁ ።
ጌታ ይወዳችኋል ።

ጨረቃ ሆይ ዛሬ ምሽት ወዴት ነሽ?
(ማዕበል ፈጠነ)
የዓለም እስልምና ማእምራን ጨረቃን ፍለጋ ጀምረዋል። በኢትዮጵያ ያሉ ወገኖቼም ነገ ዐርብ የዒድ አልፈጥርን በዓል ለማክበር ጨረቃን ፍለጋ ላይ ናቸው። የ "ቢሆን" መግለጫም አውጥተዋል። መግለጫው ምን ይላል?
"ዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ ሐሙስ ከታየች ነገ ዐርብ. ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ ይከበራል" የሚል መግለጫ አውጥተዋል።
በእኔ በኩል
"እንኳን ለአንድ ሺህ 444ኛ የዒድ አልፈጥር በዐል በሰላም አደረሳችሁ!!" እላለሁ።
ወደ ነገሬ ስመለስ ግን
... ዛሬ ሐሙስ ማታ የግንቦት ጨረቃ ትወጣለች። ስትወጣ ከመቶ አምስት ኬክሮስ ዐራቱን ኬክሮስ ብቻ ይዛ ትታያለች። ዐራት ኬክሮስ ወደ ደቂቃ ሲመነዘር 12 ደቂቃ ብቻ ይሆናል። በዚች ምሽት ለዐሥራ ሁለት ደቂቃ ያኽል ብለጭ ብላ ድርግም ትላለች። ተወደደም ተጠላም የጨረቃ ዑደት ዛሬ ማታ ነው።
ሕዝቤ ሆይ! ወደ ማታ ወክ ስታደርጉ ጨረቃ ያለችበትን ለጠቆመኝ ወረታ ከፋይ ነኝ። በተለይ በምዕራቡ ሰማይ ሥር ጨረቃ ዑደቷን ዛሬ ማታ መጀመሯ አይቀርምና ተባበረኝ!!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንጣጥ እንጣጥ
እንጣጥ እንጣጥ
😁😁😁
እንጣጥ እንጣጥ
😁😁😁
መዲና ውስጥ #እስልምናን #የተቀበሉ #የጂኖች #ቡድን ኡሉ 🤔
Abu Sa'id Khudri reported Allah's Messenger having said;- There is a group of #jinns in Medina who #accepted #Islam, so he who would see anything from these occupants should #warn him #three #times; and if he appears after that, he should #kill #him for he is a #satan.
""አቡ ሰዒድ ሁድሪ እንደተረከው;- የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ፡- #መዲና ውስጥ #እስልምናን #የተቀበሉ #የጂኖች #ቡድን ኡሉ ስለዚህ ከእነዚህ ሰፋሪዎች አንዳች ነገር ማየት የሚፈልግ #ሶስት #ጊዜ #ሊያስጠነቅቀው ይገባል ከዚያም በኋላ ቢገለጥ #ሰይጣን ነውና #ይግደለው።"
وَحَدَّثَنَا زُهَيْرُ بْنُ حَرْبٍ، حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ سَعِيدٍ، عَنِ ابْنِ عَجْلاَنَ، حَدَّثَنِي صَيْفِيٌّ، عَنْ أَبِي السَّائِبِ، عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، قَالَ سَمِعْتُهُ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " إِنَّ بِالْمَدِينَةِ نَفَرًا مِنَ الْجِنِّ قَدْ أَسْلَمُوا فَمَنْ رَأَى شَيْئًا مِنْ هَذِهِ الْعَوَامِرِ فَلْيُؤْذِنْهُ ثَلاَثًا فَإِنْ بَدَا لَهُ بَعْدُ فَلْيَقْتُلْهُ فَإِنَّهُ شَيْطَانٌ " .
Reference : Sahih Muslim 2236c In-book reference : Book 39, Hadith 192USC-MSA web (English) reference : Book 26, Hadith 5559 (deprecated numbering scheme)

🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!
ዳግማይ ትንሣኤ (ሁለተኛው ትንሳኤ) ማለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሑድ ደቀመዛሙርቱ በአንድነት ተሰብስበው ሳሉ ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦ ትንሳኤው ምትሐት ያይደለ ፍጹም አማናዊ እንደሆነና እንደ ቶማስ የተጠራጠረውን ና ንካኝ በማለት ያሳመነበት ዕለት ነው፡፡ ዳግማይ (ሁለተኛ) ያሰኘው መገለጡን ይዞ ነው፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ትንሳኤ ባለፈ የሚመጣውን እሑድ ሰይማ ታከብረዋለች፡፡ /ዮሐ20፤24-30/

☝☝የድረሱልኝ ጥሪ☝☝
👉 ከደሴ ደብረ ሃይል ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን
በደሴ ከተማ ሜጠሮ ላይ እየተሰራ ያለው ህንፃ ቤተክርስቲያን ባለፈው ክረምት በጣለው ሀይለኛ ዝናብ ምክንያት ሠርጎ የገባው ውሀ በምስራቅ በኩል ያለው መሬት የመንሸራተት አደጋ አጋጥሞታል የሕንፃዉም ግዝፈት እየጨመረ ስለሠጣ ተጨማሪ ስራዎችን መስራት አልተቻለም ስለዚህ በተንሸራተተው መሬት በኩል የድጋፍ ግንብ መገንባት እንዳለበት በመሀንዲሶች የተሠጠን ምክርና ሀሳብ ስለሆነ እናም ይህ የድጋፍ ለቤተክርስቲያኑ መቆየት የህልውና ጉዳይ መሆኑን መሀንዲሶቹ አረጋግጠዋል ስለሆነም ይህን የድጋፍ ግንብ ለማሠራት ከአራት ሚሊየን ብር በላይ እንደሚፈጅ ተገምቷል ፣ ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለሀምሳ ሰው ጌጥ እንደሚባለው እርስዎ በሚችሉት ነገር ድጋፍ እንዲያደርጉ በቅዱስ ዑራኤል ስም እንጠይቅዎታለን።
▶ለስራው የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች
➊ ሲሚንቶ የኩንታል ዋጋ 1800 ብር ብዛት 600 ኩንታል
➋ አሸዋ በቢያጆ 18,000 ብር ብዛት 10 ቢያጆ
➌ ጠጠር በቢያጆ 20,000 ብር ብዛት 8 ቢያጆ
➍ ብረት ባለ 10 ብዛት 380 በ860 ብር
➎ ብረት ባለ 12 ብዛት 350 በ 1,240
➏ ብረት ባለ 14 ብዛት 280 በ1,670 ብር
➐ የቀን ሠራተኛ ብዛት 25 በቀን ለ1 ሠው 250 ብር
➑ ሚክሰር 2 በቀን ኪራይ 2000 ብር
➒ ቫይብሬተር 2በቀን ኪራይ 1500 ብር
✤ከላይ ከተዘረዘሩት በአንዱ በመሳተፍ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
✤ ከእርስዎ ጀርባ በረከቱን የሚፈልግ አንድ ሰው አይጠፋምና ሸር አድርገው በረከቱን ያሳትፋ
✤አካውንት ንግድ ባንክ1000327155017
ደብረ ኃይል ቅ.ዑራኤል በተክርስቲያን ህንፃ ማሠሪያ
ለበለጠ መረጃ የደብሩን አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ኃይለማርያምን ደውለው ያናግሩ 0914610777