Telegram Web Link
ወንጌል.pdf
11.9 MB
#የአራቱ_ወንጌላት አንድምታ ትርጓሜ

ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ፣ ዮሃንስ
ጠቅላይ #ሚኒስትሩን ጨምሮ አማካሪያቸዉ #ዳንኤል ክብረት ዛሬ የካቲት 21 ቤተክህነት መጥተዉ እንደነበር ተሰምቷል! ምክንያቱ ደግሞ ከ2 ቀን በፊት #በወለጋ የቤተክርስቲያን ልጆች ላይ በደረሰዉ ከባድ ወከባ ቅዱስ ሲኖዶስ #ቆራጥ አቋም የያዘ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስተሩና ለሽመልስ አብዲሳ መልክት በመላካቸዉ  ነዉ! በዚም ምክንያት ዛሬ ቤተክህነት በመምጣት ተወያይተዋል! መንግስትም ከዚ በኋላ በማንኛዉም ቦታ የሚደረጉ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን እናስቆማለን ብሏል!

ምንጭ-ያያና በቅርብ ያሉ ሰዎች
የዜና ሽፋን ጥቆማ

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖትን ፲ኛ ዓመት በዐለ ሢመት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጁት "ዜና መዋዕል ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ" እና "ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ " የተሰኙት መጽሐፍት የካቲት ፳፫ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ይመረቃሉ።

ስለሆነም በደብዳቤው ላይ የተጠቀሳችሁ የሚዲያ ተቋማት በዕለቱና በቦታው በመገኘትና ዘገባውን በመስራት ለሕዝብ ይፋ እንድታደርጉ ጥሪአችንን እናስተላልፋለን ።
+ቅዱስ ሲኖዶስ ከብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ እና ከብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ጋር ውይይት አካሄደ።
+ ቅዱስ ፓትርያርኩ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና ሊቃውንትን አስከትለው በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ሽኝት ይገኛሉ።

ቅዱስ ሲኖዶስ ከብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ እና ከብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ጋር ውይይት ማካሄዱን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤትና የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ከፍተኛ ኃላፊ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት አስታውቀዋል።
የካቲት ፳፩ ቀን  ፳፻፲፭ ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ፲ሩ የስምምነት ነጥቦች አፈጻጸም ዙሪያ የተከናወነው ስብሰባ መልካም ውጤት የተንጸባረቀበት እንደሆነና ሁለቱም አባቶች ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር በመሆን ለአንድነቱ እንደሚሠሩ ያረጋገጡበት ነው ተብሏል።
በሕገ ወጥ መንገድ የተሾሙት እና አሁንም በወለጋና በሌሎች አካባቢ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ አባቶችም ጥሪ ያለመቀበል አካሄድ እያሳዩ መሆኑን የገለጹት ሁለቱ አባቶች በቀጣይ አቡነ ዜና ማርቆስን ጨምሮ ሕገ ወጡ ተሿሚዎችን በማምጣት ረገድ ቅዱስ ሲኖዶሱ እንዲያግዛቸውም አሳስበዋል።
ሁለቱ አባቶች ለማስመሰል አልመጣንም ለቤተ ክርስቲያን አንድነት በሙሉ ልባችን እንሠራለን በማለትም አባታዊ ቃል መስጠታቸውን ያገኘነው መረጃ አመልክቷል።
በመጨረሻም ቅዱስ ሲኖዶሱ በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ዕረፍት የተሰማውን ኃዘን የገለጸ ሲሆን። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና ሊቃውንትን አስከትለው ወደ መቀሌ በመሄድ በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ሽኝት እንደሚገኙ ተገልጿል።

EOTC TV
አቃጣሪው ወሬኛው ድንጋይ 😂😂😂 ቃዓድ የተባለው እንጨት

የሃዲስ ክፍል ፦ Sahih Muslim 2922

የቆይታ ጊዜ ፦ 3:48

#ከሃዲሳት #መንደር #ልብ #አውልቅ ተከታታይ ፕሮግራም !! ክፍል 310

ተራኪ ቋድሬ
የነገው የደሴ አይጠየፉን በዓላችንን በቴክቶክ አካውንቴ አስተላልፋለሁ
tiktok.com/@masabebe ፎሎው ምናምን አድርጉ
በጋችን ተመልሳለች 😍

@nubeberhanuenmelales
አድዋ በወሎ ደሴ 😎_
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አትሩጡ
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ ይመጣል
ያድናችኋል የሚገርም እምነት ነው ።
የቅዱስነታቸውን ፲ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በማስመልከት የተዘጋጀው "ዜና መዋዕል ዘብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክና ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ መጻሕፍት በትናንትናው ዕለት ተመረቀ።

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖትን ፲ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በማስመልከት በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት በተቋቋመው የሥነ ጽሑፍ ዝግጅት ኮሚቴ ተዘጋጅቶና በሊቃውንት ጉባኤ ተመርምሮ የተዘጋጀውና ለህትመት የበቃው ዜና መዋዕል ዘብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ መጽሐፍና የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ቃለ በረከት መጽሐፍ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ሚኒስትሮች ፣አምባሳደሮች፣የጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያና የድርጅት ኃላፊዎች፣የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኃላፊዎች፣የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣የወጣት ማኅበራት ተወካዮችና የክብር እንግዶች በተገኙበት ትናንት የካቲት ፳፫ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ተመርቋል።

በምርቃት መርሐ ግብሩ ላይ ከመጻሕፍቱ ውስጥ ከልደት እስከ ፓትርያርክነት ያለው  የቅዱስነታቸው ታሪክ፣በተለያዩ ወቅቶች ያስተላለፏቸው ታሪካዊ ቃለ በረከቶች በንባብ የተሰሙ ሲሆን በመጻሕፍቱ ዝግጅትና ሕትመት ወቅት ጉልህ ድርሻ ላበረከቱ አካላት የእውቅናና የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል።

የተዘጋጁት መጽሐፍት የቅዱስነታቸውን የህይወት ታሪክ፣ባለፉት ፲ዓመታት በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገራት ያከናወኗቸውን ዋና ዋና ሥራዎችን፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎችን፣ቤተክርስቲያናችን ባለፉት ፲ዓመታት በስኬት ያከናወነቻቸው ዋና ዋና ተግባራትና የገጠሟትን ተግዳሮቶች ተከትሎ በቅዱስ ፓትርያርኩ የተላለፉ መልዕክታትን አጠቃሎ የያዘ ሲሆን ለታሪክ፣ለምርምርና ለቋሚ ሰነድነት እንዲያገለግል ተደርጎ በጥሩ የገጽ ቅንብር ተከሽኖ ዓለም አቀፍ ደረጃን በሚያሟላ መልኩ የታተመ ቋሚ ሰነድ ነው። እነዚሁ መጻሕፍትን በውጪው ዓለም የሚገኙ ምዕመናን  በቀላሉ አጊንተው ማንበብ ይችሉ ዘንድም በቤተክርስቲያናችን ድረ ገጽ https://eotceth.org  ላይ እንዲጫን ተደርጓል።

"የቅዱስነታቸው በረከትና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን።"
2024/10/02 00:28:06
Back to Top
HTML Embed Code: