Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማሜ ምን ያክል አይነ-አፋር ነበር ? My honest answer is this video

3562 sahih al bukhari
😁13👍1
ወይ ማሜጰ😂😂😂
😁7👍2
ማሜ ጀት
😁12🤣2👍1
"የእግዚአብሄርን ቃል የወለድሽልን መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ከዕሴይ ሥር የወጣሽ መዐዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ።"
     ቅዱስ ኤፍሬም
👍91
የጋኔን ምዕራፍ الجن 72:14

وَأَنَّا مِنَّا الْمُسْلِمُونَ وَمِنَّا الْقَاسِطُونَ ۖ فَمَنْ أَسْلَمَ فَأُولَٰئِكَ تَحَرَّوْا رَشَدًا

«እኛም ከእኛ ውስጥ ሙስሊሞች አልሉ፡፡ ከእኛም ውስጥ በዳዮች አልሉ፡፡ የሰለሙም ሰዎች እነዚያ ቅንን መንገድ መረጡ፡፡»
👍2
ድንግል ተወለደች 😍
🎉164👍4
"ሀና እና እያቄም ወለዱ ሰማይ
አዲሷም ሰማይ አስገኘች ፀሐይ
ምስራቀ-ምስራቃት የአምላክ መገኛ
ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ"

እንኳን አደረሳችሁ
👍121
ይሄ ሰው ተው የሚለው አጣ 😒

ከሆኑ አፍቃሪዎቹ ያስገርሙኛል
dear ሙስሊም people ፂም ሱና ስለሆነ አገጨ መላጣዎች ብትከፍሩ ባይ ነኝ
😁8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማሜ ሂናው ሲገርመን ኩልም እንደሚኳል እየነገሩን ነው ቀጣይ ደግሞ ወይባ እንደሚሞቅ አጣርተን እናደርሳችኋለን😎


ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ
ኩሉን ማን ኳለሽ
ባትኳይውም ሲያምርብሽ
ኩሉን ማን ኳለሽ


የተባለለት ረዙል አላህ
😁6
ጅብሪልዬ ጅብሪልዬ 😂
😁10👍1
"እግዚአብሔር እኛ ከመውደዱ የተነሳ ጦርነታችን ርሱ ተዋግቶ ድሉን ለእኛ የሚሰጥ ደግ አምላክ ነው ።"

@አላትዮን
🥰6👍1
እነዚያ ለከፋ ቀን ከጉናችን የሆኑት ደጋግ ሰዎች ከእግዚአብሔር እንጂ ከሰው አይደሉም ።
በመጨረሻም ድር ያደራው አርሽ ተከፈተ ።
2025/07/08 15:33:38
Back to Top
HTML Embed Code: