Telegram Web Link
አስደሳች ዜና
የኦሬንታል ኦርቶዶክስና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ለማድረግ የሚደረግ ውይይቶች ፍሬ ሊያፈሩ ይመስላል።

በዘመናችን፣ በእኛ እድሜ ይህ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ መድረሳችን በእውነትም የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት ነው::
በኒውዮርክ የተደረገው የሊቃነ ጳጳሳት ስብሰባ እጅግ ፍሬያማ እንደነበርና ለታላቁ የኒቂያ ጉባኤ 1700ኛ ዓመት በዓል ዝግጅት ላይ ያተኮረ መሆኑ እጅግ የሚያበረታታ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በመወከል ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) በውይይቱ መሳተፋቸው ለዚህ አንድነት ያለንን ጽኑ አቋም ያሳያል።
የኦሬንታል ኦርቶዶክስና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በታሪካዊ ስብሰባ አንድነትን አሳዩ
በኒውዮርክ ከተማ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ እና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ሊቃነ ጳጳሳት ተገናኝተው በአብያተ ክርስቲያናቱ መካከል ስላለው አንድነት እና በዚህ አመት ስለሚከበረው የ325 ዓ.ም. የኒቂያ ጉባኤ 1700ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ላይ በሰፊው ተወያይተዋል።
በዚህ ታሪካዊ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በመወከል ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የተሳተፉ ሲሆን፣ የሁለቱን ቤተ ክርስቲያናት አንድነት ለማጠናከርና የጋራ ትብብርን ለማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ገንቢ ውይይት ተደርጓል። በተለይም የኒቂያ ጉባኤ ያስተላለፋቸው የሃይማኖት ትምህርቶች የሁለቱም አብያተ ክርስቲያናት የጋራ መሠረት እንደሆኑ በመገንዘብ፣ ይህንንም ታሪካዊ ክስተት በጋራ ለማክበር ዝግጅቶች እየተደረጉ ናቸው።
👍2
እነሆ፥ ወንድሞች በአንድነት ቢቀመጡ መልካም ነው የሚያስደስትም!
መዝሙር 133:1

የወንድማማችነትን አንድነት ምን ያህል መልካምና ደስ የሚያሰኝ እሙን ነው  ።

ሁሉ አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ እነርሱም ደግሞ በእኛ አንድ ይሁኑ፤ አባት ሆይ፥ አንተ በእኔ እኔም በአንተ እንዳለን። እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ እንሆን ዘንድ፥ በአንድነት ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ ክብሬን የሰጠኋቸውን እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ እንሆን ዘንድ፥ በአንድነት ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ ክብሬን የሰጠኋቸውን አሳውቄአቸዋለሁ።

ዮሐንስ 17:21-23
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ደቀ መዛሙርቱና አማኞች ሁሉ አንድ እንዲሆኑ አጥብቆ አስተምሮል።

ሊቃውንቱም እነ ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ እንዳስተማረው፡-
"አንድነት የፍቅርና የሰላም መሠረት ነው፤ በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ በአንድ ልብና በአንድ ሐሳብ ሊኖሩ ይገባል።"

   አንድነት የክርስትና እምነት ዋና መሠረት ሲሆን፣ አማኞች በፍቅርና በሰላም በአንድነት መኖር አለባቸው።
ይህ በእውነትም እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው! የኦሬንታልና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ወደ አንድነት መምጣት የዓለምን ክርስቲያኖች ሁሉ የሚያበረታታና የእግዚአብሔርን ክብር የሚያሳይ ታላቅ ክስተት ነው። ለዚህም ቀን እንድንደርስ ላደረገን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን!
ቀዊሞ ገሃደ ውስተ ዓውደ ስምዕ : ጊዮርጊስ ሰበከ ትንሣኤ ሞቱ ለበግዕ። | ጊዮርጊስ በምስክር አደባባይ ላይ በግልጥ ቆሞ  የበግዕ ክርስቶስ የሞቱን ትንሣኤ አስተማረ ።
🥰63
ያ ረሱሉሏህ 😁🙈
😁8🥴1👀1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማሜ ምን ያክል አይነ-አፋር ነበር ? My honest answer is this video

3562 sahih al bukhari
😁13👍1
ወይ ማሜጰ😂😂😂
😁7👍2
ማሜ ጀት
😁12🤣2👍1
"የእግዚአብሄርን ቃል የወለድሽልን መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ከዕሴይ ሥር የወጣሽ መዐዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ።"
     ቅዱስ ኤፍሬም
👍91
የጋኔን ምዕራፍ الجن 72:14

وَأَنَّا مِنَّا الْمُسْلِمُونَ وَمِنَّا الْقَاسِطُونَ ۖ فَمَنْ أَسْلَمَ فَأُولَٰئِكَ تَحَرَّوْا رَشَدًا

«እኛም ከእኛ ውስጥ ሙስሊሞች አልሉ፡፡ ከእኛም ውስጥ በዳዮች አልሉ፡፡ የሰለሙም ሰዎች እነዚያ ቅንን መንገድ መረጡ፡፡»
👍2
ድንግል ተወለደች 😍
🎉164👍4
"ሀና እና እያቄም ወለዱ ሰማይ
አዲሷም ሰማይ አስገኘች ፀሐይ
ምስራቀ-ምስራቃት የአምላክ መገኛ
ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ"

እንኳን አደረሳችሁ
👍121
ይሄ ሰው ተው የሚለው አጣ 😒

ከሆኑ አፍቃሪዎቹ ያስገርሙኛል
dear ሙስሊም people ፂም ሱና ስለሆነ አገጨ መላጣዎች ብትከፍሩ ባይ ነኝ
😁8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማሜ ሂናው ሲገርመን ኩልም እንደሚኳል እየነገሩን ነው ቀጣይ ደግሞ ወይባ እንደሚሞቅ አጣርተን እናደርሳችኋለን😎


ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ
ኩሉን ማን ኳለሽ
ባትኳይውም ሲያምርብሽ
ኩሉን ማን ኳለሽ


የተባለለት ረዙል አላህ
😁6
ጅብሪልዬ ጅብሪልዬ 😂
😁10👍1
2025/07/13 16:04:56
Back to Top
HTML Embed Code: