Telegram Web Link
እንኳን አደረሳችሁ
አመ ስምንቱ ለሚያዚያ ወበ ፳፻፯ዓ.ም በዚህ ቀን (ሚያዚያ 11, 2007) 28 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን “followers of the cross from the enemy Ethiopian Church - የመስቀሉ ተከታዮች ከጠላታችን ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን” ተብለው 12 በአጋቾቻቸው ሲታረዱ 16ቱ ደግሞ በጥይት ተመትተው ሰማዕትነትን ተቀብለዋል ።
ምንም እንኳን ዛሬ የጌታችን በመቃብር መዋል ማደር የምናስብበት እለትም ቢሆን እነኚህን ሰማዕታት እንዳንረሳቸው በሚል ነው። በረከታቸው ይደርብን!
© አልዛር ሚካኤል
ዮሐንስ 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች።
² እየሮጠችም ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ወደ ሌላው ደቀ መዝሙር መጥታ፦ ጌታን ከመቃብር ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አናውቅም አለቻቸው።
³ ስለዚህ ጴጥሮስና ሌላው ደቀ መዝሙር ወጥተው ወደ መቃብሩ ሄዱ።
⁴ ሁለቱም አብረው ሮጡ፤ ሌላው ደቀ መዝሙርም ከጴጥሮስ ይልቅ ፈጥኖ ወደ ፊት ሮጠና አስቀድሞ ከመቃብሩ ደረሰ፤
⁵ ዝቅም ብሎ ቢመለከት የተልባ እግሩን ልብስ ተቀምጦ አየ፥ ነገር ግን አልገባም።
⁶ ስምዖን ጴጥሮስም ተከትሎት መጣ ወደ መቃብሩም ገባ፤ የተልባ እግሩን ልብስ ተቀምጦ አየ፥
⁷ ደግሞም በራሱ የነበረውን ጨርቅ ለብቻው በአንድ ስፍራ ተጠምጥሞ እንደ ነበረ እንጂ ከተልባ እግሩ ልብስ ጋር ተቀምጦ እንዳልነበረ አየ።
⁸ በዚያን ጊዜ አስቀድሞ ወደ መቃብር የመጣውም ሌላው ደቀ መዝሙር ደግሞ ገባ፥ አየም፥ አመነም፤
⁹ ከሙታን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው የሚለውን የመጽሐፉን ቃል ገና አላወቁም ነበርና።
¹⁰ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ደግሞ ሄዱ።
¹¹ ማርያም ግን እያለቀሰች ከመቃብሩ በስተ ውጭ ቆማ ነበር። ስታለቅስም ወደ መቃብር ዝቅ ብላ ተመለከተች፤
¹² ሁለት መላእክትም ነጭ ልብስ ለብሰው የኢየሱስ ሥጋ ተኝቶበት በነበረው አንዱ በራስጌ ሌላውም በእግርጌ ተቀምጠው አየች።
¹³ እነርሱም፦ አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? አሉአት። እርስዋም፦ ጌታዬን ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አላውቅም አለቻቸው።
¹⁴ ይህንም ብላ ወደ ኋላ ዘወር ስትል ኢየሱስን ቆሞ አየችው፤ ኢየሱስም እንደ ሆነ አላወቀችም።
¹⁵ ኢየሱስም፦ አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? ማንንስ ትፈልጊያለሽ? አላት። እርስዋም የአትክልት ጠባቂ መስሎአት፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ወስደኸው እንደ ሆንህ ወዴት እንዳኖርኸው ንገረኝ እኔም እወስደዋለሁ አለችው።
¹⁶ ኢየሱስም፦ ማርያም አላት። እርስዋ ዘወር ብላ በዕብራይስጥ፦ ረቡኒ አለችው፤ ትርጓሜውም፦ መምህር ሆይ ማለት ነው።
¹⁷ ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።
¹⁸ መግደላዊት ማርያም መጥታ ጌታን እንዳየች ይህንም እንዳላት ለደቀ መዛሙርቱ ነገረች።
ፂሙ ሂና ካልቀባ አገጨ መላጣ ጋር መነጋገር አቁመናል 😎
ፖፕ ፍራንሲስኮ ሞቱ ።
'Abasa 80:18

مِنْ أَىِّ شَىْءٍ خَلَقَهُۥ

English - Sahih International

From what thing [i.e., substance] did He create him?

Amharic - Sadiq/Sani Habib

(ጌታው) በምን ነገር ፈጠረው? (አያስብምን?)


'Abasa 80:19

مِن نُّطْفَةٍ خَلَقَهُۥ فَقَدَّرَهُۥ

English - Sahih International

From a sperm-drop He created him and destined for him;

Amharic - Sadiq/Sani Habib

ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፤ መጠነውም፡፡

"Islam is the religion of private parts"

J Christian
الله أكبر.ርር
የጫካው ጣጣስ አላማውን እያሳካ ነው ።
.        [ቤዛ፣ ቤዛነት...]
   ✥°°°✞°°°✤°°°✞°°°✥ 
"እመቤታችን ሆይ አንቺ ቤዛዊተ ዓለም ነሽ!"
አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ  [ሰዓታት]
       ▭▭◎⃝◎⃝◎⃝ ◎⃝◎⃝◎⃝◎▭▭

ቤዛ የሚለው ቃል በመዝገበ-ቃላት ትርጉሙ ቤዘወ - ተቤዠ ከሚል የግእዝ ቃል እንደሚመዘዝና፤  ግሳዊ ትርጉሙም መቤዠት፣ ማዳን፣ መታደግ፣ ማስጣል፣ ከጭንቅ ከባርነት ነጻ ማውጣት፣ ከባለዕዳ እጅ መግዛት፣ መዋጀት፣ ለውጥ መስጠት . . . ተብሎ በመዝገበ ቃላት ተተርጉሟል፡፡ 📚

ቤዛ የሚለው ስያሜም፡ የተያዘን ወይም የተወሰደን ነገር ለማስመለስ የሚከፈል ዋጋ፣ ካሳ፣ ለውጥ፣ ምትክ፣ ዐላፊ፣ ዋስ፣ መድኅን፣ ተያዥ፣ . . . እያለ ይሄው መዝገበ ቃላት ያፍታታዋል፡፡

መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ሌሎች ቅዱሳት አዋልድ መጻሕፍት ስለቤዛነት በስፋት ገልጸዋል።

👉ድንግል ማርያም ቤዛዊት ስለመባሏ

ለምሳሌ እመቤታችንም ቅድስት ድንግል ማርያም ቤዛ እንደምትባል ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እንዲህ ይላል።

"ንትፈሣሕ ኩልነ በዝክረ ስምኪ ጥዑም፤ ወበደመ አስካልኪ መዓድም፥ ቅድስት ማርያም ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም"

ትርጉም
[ "ድንግል ማርያም ሆይ በሚጣፍጠው ስምሽ ደስ ይለናል፥ ጥዑም በኾነው በማኅጸንሽ ፍሬ በክርስቶስ ደምም ሐሴትን እናደርጋለን፥ ጽንዕት ክብርት ንጽሕት ልዩ እመቤታችን ሆይ አንቺ ቤዛዊተ ዓለም ነሽ!"]
.      አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በመጽሐፈ ሰዓታቱ

በዚህ መሠረት እመቤታችን ቤዛ ትባላለች፤ ታዲያ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ተሳስቶ ነው ቤዛ ያላት?

ድንግል ማርያም ቤዛ ስትባል ደግሞ  በሞቷ አዳነችን ደሟን አፍስሳ ነጻ አወጣችን ማለታችን አይደለም።  የድንግል ማርያም ቤዛ መባል የሔዋን ምትክ የሔዋን ለውጥ ማለት ነው። ሔዋን የመርገም ድምጽ ሰምታ የሞት መጀመሪያ ቃኤልን ወለደች። ድንግል ማርያም ግን የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤልን የብስራት ድምጽ ሰምታ  የሕይወት መገኛ ክርስቶስን ወልዳለችና የሔዋን ለውጥ የሔዋን ምትክ  ቤዛ ትባላለች።

ቤዛ ኩሉ  የምትባልበትም ሔዋን የሁሉ እናት  እንደሆነች  ድንግል ማርያምም እንድ ቅዱስ ዮሐንስ በመስቀሉ ሥር ለተገኙ  ሁሉ እናት ናትና ቤዛ ኩሉ የምትባለው ለዚህ ነው ።

ሔዋን በዓለሙ ውድቀት ውስጥ  ቀድማ እንደተገኘች ድንግል ማርያምም በዓለሙ ድኅነት ውስጥ ቀድማ የተገኘች ናትና በሔዋን ለውጥ ቤዛ ኩሉ ትባላላች።

ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤዛነት በአጭሩ ለማሳየት ካልሆነ በቀር በዚህ ማኅበራዊ ድኀረ ገጽ ሰፋ ያለ ነገር ለመጻፍ ምቹ አይደለም። ነገር ግን ጠለቅ ያለ ትምህርት ማግኘት ለሚፈልግ በዚህ ዙርያ የተጻፉ የሊቃውንት፣ የመምህራንን መጽሐፍ በቀጣይ እጠቁማለው።

👉እመቤታችን በጌታ የማዳን ጉዞ ውስጥ ያልሆነችው የለም።

📚እርሷን ድንግል ማርያምን ቤዛ ስንልና ጌታን ቤዛ ስንል ያለው የቃሉን አንድምታና ትርጉም በአግባቡ መረዳት፣ ማስረዳት ተገቢ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ቤዛ የሚለውን ቃል ይዞ በአንድ ወንዝ ለሚፈስ፣ ክርስቶስን በማክበር ስም ክብረ-ቅዱሳንን ለሚያቃልል፣ ዐውዳዊ ትርጉምን (context) ለመሻት ከመጣር ይልቅ ፊደል ብቻ አንጠልጥሎ የተሳሳተ ከኦርቶዶክሳዊት ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ያፈነገጠ፣ ኢኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ማስተማር ተገቢ አይደለም።

👉መስቀል ቤዛ ይባላል

የቤዛነት ትርጉም ለክርስቶስ ብቻ የተሰጠ
አይደለም፡፡ ለምሳሌ :- ቅዱስ መስቀሉ ቤዛ ይባላል፤

"መስቀል ኃይልነ ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ" በማለት በዘወትር ፀሎት በፀሎተ ሃይማኖት እንፀልያለን።

የቤዛነት ትርጉም ለአምላካችን ብቻ የተሰጠ አይደለም፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደ አገባቡ ስለ ብዙ ነገር ቤዛ ተብሏል ለምሳሌ :-

፩,ሀብት ቤዛ ተብሏል:ምሳ:13÷8
፪,ኃጥዕም ቤዛ ይባላል :ምሳሌ :21÷18
፫ ግብፅም ቤዛ ተብላለች:ት.ኢሳይያስ:43÷3
፬ የቦታ ካሳም ቤዛ ይባላል :ዘሌ:25÷24
፭ ጎቶንያል አዳኝ መድኃኒት ተብሏል :ምሳ:3÷9
፮ የኃጢአት ማስተሥሪያ ቤዛ ይባላል :ዘጸ:30÷12
፯.....ወዘተ።

ይህ ማርያም ቤዛ አትባልም!... "ምን አስደነገጣችሁ!.. አትደንግጡ!..." የሚለው የ*ምን*ፈቅና ትምህርት፤ ክርስቶስን በመስበክ ሽፍን የሚሰበክ የፀ*ረ ማርያም፣ ፀ*ረ ቅዱሳን አስተምህሮ ስለሆነ የተዋኅዶ ልጆች ተጠንቀቁ!!!✍️

👉"የሕሊና ጥመት አእምሮን ጨለማ ያደርገዋል።"

              ~•••መልካም በዓል•••~
            ተጻፈ:- ሚያዝያ13/2017 ዓ/ም     
                 ©መ/ር ሚኪያስ ዳንኤል
"እኛ የመነኮስነው ለፍትፍት
እንጀራ አይደለም። "

ሐራሴ ወንጌል ነበልባላዊው
ሰባኪ ደራሲ ተርጓሚ አራሚ

ብጹእ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ
የመላው ሸዋ ሐገረ ስብከት ሊቀጳጳስ
የቅዱስ ሲኖዶስ አባል።

ለእመቤታችን ያላቸውን ፍቅር እንዲህ ይገልጹ ነበር።

"በዚህ በዝዋይ በረሐ የወደኩት የማንንም ዶክተር
ተስፋ አድርጌ ሳይሆን እመቤቴን ተስፋ አድርጌ ነው።"

ወባ መራቢያ ስፍራ የሙት ልጆች ሰብስቤ የገባውት
ወላዲተ አምላክን ተስፋ አድርጌ ነው በጸሎት ሰአት ፀሎታ ለማርያም ከተባለ ወዲያ የሚገባ ሰው ሰይጣን መስሎ ስለሚታየኝ ሰውነቴ ይለዋወጣልና አትፈታተኑኝ።

"በዚህ ገዳም ሰአሊ ለነ ቅድስት ለማይል ደቀ መዝሙር ሰረከ ህብስት እንዳትሰጡብኝ።"
እንዲህ ነበሩ አበው ቀደምት
ዕንቁዎችን ቀብረን
ዛሬ በወርቅ ቅቦች ተጥለቀለቅን
የአበው በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላካችን የሆዋህ🥰🥰 ባህር ደረቁ መሬት እስኪታይ ድረስ ከፍሎ እቁሟል 🥰🥰🥰

የመሐመድ አላህ ሊያቆም የሚችለው ግን ...
ሙስሊሞች እራሳቸውን ዐቃቤ እስላም ብለው ነገር ግን የአላህን የተቀደሰ ሰይፍ ስታሳያቸው They'll be like 😂😂😂
መሐመድ ግን ሰው ነው እንዴ ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስልምና ሴቶችን ያከብራል 😒


እህቶች ግድ የለም ኑ ጌታ እጆቹን ዘርግቶ ይቀበላችኋል ።
እግዚአብሔር አምላካችን የሆዋህ🥰🥰 ባህር ደረቁ መሬት እስኪታይ ድረስ ከፍሎ እቁሟል 🥰🥰🥰

የመሐመድ አላህ ሊያቆም የሚችለው ግን ...
ሕጸጽ የሌለበት ትምህርት ለትውልዱ ለማስተላለፍ አርትዖት ላይ ትኩረት በመስጠት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ!

ሚያዚያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)

ዝክረ ኒቅያ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የሊቃውንት ጉባኤ በትናትናው ዕለት ሚያዚያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ሲሆን በዛሬ ውሎው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ በርካታ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው የቡድን ውይይት ተካሂዶባቸዋል።

መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል አርትዖትን አስመልክቶ ባቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፍ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሕፀፅ የሌለበት ትምህርቷን ለትውልዱ ለማስተላለፍ አርትዖት ላይ ትኩረት በመስጠት መሥራት እንደሚገባት ገልጸዋል።

ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ በበኩላቸው በማእከላዊና ማእከላዊ አሠራር ላይ በተመለከተ ባቀረቡበት ጽሑፍ እንደገለጹት ማዕከላዊ አሠራርን በመከተል የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ተልእኮ ማሳካት እንደሚገባ አሳስበው በጥናቱም ሌሎች በርካታ ጉዳዮችን አንሥተዋል።

በተያያዘም በተለያዩ ዘርፎች ላይ የጉባኤ ቤቶችን ወደ ፊት ለማራመድ እንዲሁም ደቀ መዛሙርቱን ተወዳዳሪ ለማድረግ እና የትምህርት ጥራቱንም ለማሻሻል እንደሚረዳ በጥናት ተመላክቷል።

©ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት
አስደሳች ዜና
የኦሬንታል ኦርቶዶክስና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ለማድረግ የሚደረግ ውይይቶች ፍሬ ሊያፈሩ ይመስላል።

በዘመናችን፣ በእኛ እድሜ ይህ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ መድረሳችን በእውነትም የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት ነው::
በኒውዮርክ የተደረገው የሊቃነ ጳጳሳት ስብሰባ እጅግ ፍሬያማ እንደነበርና ለታላቁ የኒቂያ ጉባኤ 1700ኛ ዓመት በዓል ዝግጅት ላይ ያተኮረ መሆኑ እጅግ የሚያበረታታ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በመወከል ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) በውይይቱ መሳተፋቸው ለዚህ አንድነት ያለንን ጽኑ አቋም ያሳያል።
የኦሬንታል ኦርቶዶክስና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በታሪካዊ ስብሰባ አንድነትን አሳዩ
በኒውዮርክ ከተማ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ እና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ሊቃነ ጳጳሳት ተገናኝተው በአብያተ ክርስቲያናቱ መካከል ስላለው አንድነት እና በዚህ አመት ስለሚከበረው የ325 ዓ.ም. የኒቂያ ጉባኤ 1700ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ላይ በሰፊው ተወያይተዋል።
በዚህ ታሪካዊ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በመወከል ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የተሳተፉ ሲሆን፣ የሁለቱን ቤተ ክርስቲያናት አንድነት ለማጠናከርና የጋራ ትብብርን ለማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ገንቢ ውይይት ተደርጓል። በተለይም የኒቂያ ጉባኤ ያስተላለፋቸው የሃይማኖት ትምህርቶች የሁለቱም አብያተ ክርስቲያናት የጋራ መሠረት እንደሆኑ በመገንዘብ፣ ይህንንም ታሪካዊ ክስተት በጋራ ለማክበር ዝግጅቶች እየተደረጉ ናቸው።
2025/07/06 23:30:25
Back to Top
HTML Embed Code: