Telegram Web Link
ጨረቃ ከዳችን 😭😭😭😭 አሄሄሄሄ 🫠🫠
😭3
እስልምና አሁን ገና ጠቀመኝ ። 😂 ሰኞ ስራ አልገባም 😂
😁3
እርማት 🖐🖐🖐

ጨረቃ ባትታይም በርሃብ ከምናልቅ በሚለው በዓሉ ለነገ ሁኖል ።

በቃ ነገ እኛ ካፊሮች ኪሎ ሙዝና ብርቱካናችንን ታቅፈን እየዞርን ዳቦ ቆሎና እና ኩኪስ የምንነፋበት ማለቴ የምንበላበት ታላቅ ቀን ነው
😁81😢1
ለተጨማሪ 24 :00 ሰዓታት ከመፆም የታደጋችሁን አረቦች ሆይ በእውነቱ ምስጋና ይገባችኋል ።

እናንተ ባትኖሩ ኖሮ እከ የኛ ነገር አልቆለት ነበር ። ወገባችሁን አስራችሁ ወይዘሪት ጨረቃት ከተደበቀችበት ጉድጎድ ወይም ደመና ጎትታችሁ በማውጣት ላደረጋቸሁልን ወለታ አላህ ጅዝያው ይመልስ 😭😭

እኛ ቃላት ያጥረናል ።
😁13
አትገረምም😂😂😂
😁8🤣2
ቡቅሪና ኩኪስ ጠግበን መጥተናል 😎
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
https://vm.tiktok.com/ZMB59Ld95/ Скачано в @ttinstagrammsaver_bot
ጦር ይመራሉ የሚሉን እንግዲህ በዚህ እድሜያቸው ነው ህጻናቱን ትዳር ሰርግ ምንድን ነው ሲባሉ ነጭ ቀሚስ መልበስ የሚሉ ምስኪኖችን እየደፈሩ😭😭😭😭
😢3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገሪቱ በሸሪዓ ትመራ የሚሉበት አንደኛው እና እምብዛም ክፋት የማያስከትለውን ይህንን እኩይ ተግባር ለመፈጸም ነው ህጻን ለመድፈር
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙስሊሞችኮ አያፍሩም ህጻን እየደፈሩ ሴት እየደበደቡ አላህ ፌሚኒስት ስለሆነ ነው ይላሉ😂😂😂
ባይ ዘዌ ነገ patrology እንጀምራለን

መማር የምትፈልጉ ባለ 25 ገፅ senerline ደብተር አዘጋጅታች እንድትመጡ ።

ቀጣይ ግን መመዝገቢያ ብር እና ወላጅ ይዛችሁ ትመጣላችሁ ።
👀2👏1🥴1
ዛሬ ማታ 3:00 ይጀምራል

ማንኛውም ምዕመን መጀመር ይችላል ። ማቆረጥ ግን አይቻልም ።

#share @nubeberhanutemelalesu
🥰4👍2
ያ ጀምዓ ሰዓታችን እየደረሰ ነው
ጀምረናል 😎
ነገረ አበውን የመማር ጥቅም

1) ህይወታቸው በመማር  መታነፅ
2) መፅሐፍ ቅዱስን መረዳት
3) ለንፅፅራዊ ትምህርት
4) የቤተክርስቲያንን ታሪክ ለማወቅ
5) ምስጢራትን ለመፈፀም
6)የምንኩስና ህይወት ለማወቅ ለመኖር ለማጥናት
7)ባህርይን ጠባይን ለመግራት
🥰82👍1🔥1
ኦርቶዶክሳዊ #አባት ለመባል

1) በፅሁፍ መሳተፉ
2) በኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ የፀና
3) ቅድስና ሊኖረው ይገባል
4) የቤተክርስቲያን እውቅና
5) ጥንታዊነት (ከሐዋርያት ጋር ያለው ግንኙነት)
👍3
የአባቶች ድርሳን የተፃፋባቸው ቋንቋዎች

በቋንቋ (ኪኒ ግሪክ) ከጌታ ልደት በፊት ጀምሮ እስከ 333 ዓ.ም
በላቲን
በሶሪያ
በአረማይክ
በግዕዝ (ኢትዮፒክ)
👍2
2025/07/13 17:53:34
Back to Top
HTML Embed Code: