እሳት በሥጋ ተወለደ፡፡
እሳት የዐለም ብርሃን ኾኖ ያበራባት ዘንድ የመረጣት መቅረዝ-ድንግል ማርያም ላቲ ክብር፡፡
ይኽን እሳት፥ ነቢዩ ሙሴ ከዕፀጳጦስ ጋር ከሩቅ አይቶት ነበር፡፡ ያን እሳት ቀርቦ ለማየት ግን አልደፈረም፡፡
“ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ያይ ዘንድ ፈርቶአልና ፊቱን ሸፈነ።” እንዲል
ዘጸ 3፥6፡፡
በሲና ተራራ ያየው ዘንድ ያልቻለውን አምላክ በታቦር ተራራ ሥጋ ለብሶ አየው፡፡
በሥጋ ለተገለጠው የሕይወት እሳት፥ ሎት ስብሐት::
ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው

🥰6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዘንድሮ ሙስሊም ስም ሲያወጣ😂😂😂😂
ቆይ ግን እነ ማሜ ሙስጤ አደም የት ሄዱ😊
ቆይ ግን እነ ማሜ ሙስጤ አደም የት ሄዱ😊
😁2
Forwarded from ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺✍
በተለያዩ የአውሮፓ አገሮች የምትኖሩ በክርስቶስ ወንድሞቼና እህቶቼ የሆናችሁ ሁሉ
ሙስሊሞች በአውሮፓ በመኪናና በተለያዩ መሳሪያዎች ጥቃት እያደረሱ ጂሀድ እያደረጉ ነውና እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ

👍4👎1