=>የጻድቁን ስም የሚጠራ አፍ ንዑድ ነው: ክቡር ነው:: በእውነት የቅዱሱን አባት ክብር ለማግኘት መፋጠን ይበጃል:: አቡነ ኪሮስ የተወለዱት በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን ሲሆን ወላጆቻቸው ነገሥታት ናቸው::
+ተወልደው ባደጉባት ሃገር ቁስጥንጥንያ ገና በልጅነት ምቾት ሳያሳሳቸው መጻሕፍትንና ትሕርምትን ተምረዋል:: ወንድማቸው (ታላቁ ቴዎዶስዮስ) በነገሠባቸው የመጀመሪያ ዓመታት በቤተ መንግስቱ ዙሪያ ግፍ በዝቶ ነበርና አቡነ ኪሮስ ከኃጢአት ለመራቅና ለጌታ ለመገዛት ከከተማው ጠፍተው: አሕጉር አቁዋርጠው ወደ ግብፅ (ገዳመ አስቄጥስ) መጡ::
+እርሳቸውን ለመፈለግ የተደረገው ሙከራ አልተሳካም:: ይባስ ብሎ የንጉሡ ልጅ ገብረ ክርስቶስ ሙሽርነቱን ጥሎ ወደ ሌላ ሃገር መነነ:: "የቅኖች ትውልድ ይባረካል" እንዳለ ቅዱስ ዳዊት አቡነ ኪሮስ ለሙሽራው ገብረ ክርስቶስ አጎቱ ናቸው:: አቡነ ኪሮስ በገዳም ውስጥ የታላቁ አቡነ በብኑዳ ደቀ መዝሙር ሆነው ለዘመናት ቆይተዋል::
+ቅዱስ በብኑዳን አንበሳ በበላው ጊዜ በጣም አዝነው "ለምን ጌታ ሆይ?" በሚል መሬት ላይ ወድቀው አለቀሱ:: "ምክንያቱ ካልተነገረኝ አልነሳም" ብለው ከወደቁበት መሬት ላይ ሳይነሱ ለ40 ዓመታት አልቅሰዋል:: በዚህ ምክንያት ግማሹ አካላቸው አፈር ሆኖ ሣር በቅሎበታል::
ጌታችን ተገልጦ ምክንያቱን ነግሯቸዋል:: አካላቸውንም እንደነበረ መልሶላቸዋል::
+አንድ ቀን ጻድቁ ለቅዱስ በብኑዳ ሞት ምክንያት የሆነው መነኮስ ታንቆ መሞቱን ሰምተው በጣም አዘኑ:: ሱባዔ ገብተው: ፍጹም አልቅሰው: ከጌታም አማልደው: የዛን ኃጥእ ነፍስ ከሲዖል አውጥተዋል:: በሌላ ጊዜ ደግሞ ኃጥአን የሞሉበት አንድ ገዳም በግብጽ ነበርና መቅሰፍት ወርዶ ሁሉንም ባንድ ቀን ሲያጠፋቸው አዩ::
+ጻድቁ በዚህም ምክንያት ለ30 ዓመታት አልቅሰው: ሙታኑን አስነስተው: ንስሃ ሰጥተው: ገዳሙን የጻድቃን: ሕይወታቸውንም የፍቅር አድርገውታል:: ጻድቁ እመቤታችንን ከመውደዳቸው የተነሳ በስዕሏ ፊት አብዝተው ይሰግዱና ያለቅሱ ነበር:: እመ አምላክም ተገልጣ ትባርካቸው ነበር::
+ከዚህ በሁዋላ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ሒደው ለ57 ዓመታት ማንንም ሳያዩ ተጋደሉ:: ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ (ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁንና) በየቀኑ ይጐበኛቸው: ቁጭ ብሎም ያወራቸው ነበር::
+በመጨረሻም ጌታ አእላፍ መላእክትን: ጻድቃን ሰማዕታትን: ድንግል እመቤታችንና ቅዱስ ዳዊትን አስከትሎ ወረደ::
+ቅዱስ ዳዊት ቀርቦ እያጫወታቸው: በበገናው እየደረደረላቸው: ከዝማሬው ጣዕም የተነሳ ነፍሳቸው ከሥጋቸው በፍቅር ተለየች:: ጌታችንም ታቅፎ: ስሞ ይዟቸው አረገ::
+ሥጋቸውን አባ ባውማ ቀበሩት:: የአቡነ ኪሮስ ቁመታቸው ቀጥ ያለ: ጽሕማቸውም የተንዠረገገ ነበር:: እድሜአቸውን ግን መገመት የሚቻል አይመስለኝም:: (ጻድቁ የተወለዱት በዚሁ ቀን ነው)

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Just don't don't do it
for every Muslim don't aegue on the crucifixion of our Lord and savior the Messiah Yehoshua Jesus Christ🥰🥰🥰
for every Muslim don't aegue on the crucifixion of our Lord and savior the Messiah Yehoshua Jesus Christ🥰🥰🥰
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምንም አትበሉ እምነታችሁ የሰፋው በሰይፍ እና በስነ-ሕይወታዊ መራባት ነው ። ከፈጣሪ ዘንድ ድንቅን አሳይታችሁ ወይም በእውነት ህይወታችሁ ማርኳቸው የተከተሏችሁ አንድስ እንኳን የለም ።
ሦስት ነገሮች ለኦርቶዶክሳውያን የአደባባይ ወንድሞቻችን
--
የምሥራቅ ኦርቶዶክሳውያንን ስንጠቅስ
የምንስማማቸው ነጥቦች አሉ፡፡ በዶክትሪን እንለያያለን፡፡ ሥራዎቻቸውን ስንጠቅስ ጸሐፍቱ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ እንደሆኑ ማመልከት ሥነ ምግባራዊ ተግባር ይመስለኛል፡፡ ‹‹ኦርቶዶክሳዊ›› ብሎ ሸፋፍኖ ማለፉ ያሳስታል፡፡ ሐሳቡንም ከገዛነው እያወቅን እንግዛው፡፡ የምሥራቅ ኦርቶዶክሳውያንን ጸሐፍት እንደ ምሁራዊ መስፈሪያ ወስዶ ወዲህ ያሉትን ለማስተሐቀር መሞከርም ደስ አያሰኝም፡፡ (አንዳንዱማ አያያዙ ‹‹ወአነ አቀንዖሙ …››ን ያስጠቅሳል)
--
ግብፃውያንን ስንጠቅስ
የግብፃውያንን ትውፊትና ቀኖና በኢኦተቤክ ላይ የበላይ (‹‹ተራማጅ››ም እንጂ) የሆነ ማስመሰል፣ ትውፊቱን ለማነፃፀርና ለማበላለጥ መሞከር ደስም አይል፡፡ ትውፊትን ባሉበት ሆኖ መቀበል እንጂ ማነፃፀር ማበላለጥ አይገባም፡፡ እንደ እውነቱ የኢኦተቤክ ባህልና ትውፊት የቅድመ ኬልቄዶን ጉባኤ ላይ የፀናና እጅግ የሚደነቅ ኦርቶዶክሳዊ ሓዋርያዊ ገጽታ ያለው ነው፡፡ ለፍርድ ከመቀመጥ ይልቅ ልንኖረው ነው የሚገባ፡፡
--
ኢኦርቶዶክሳውያንን ለመሳብ ተብሎ የማርያም መንገድ
እዚህ አካባቢም ጥንቃቄ ቢኖር ጥሩ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ በውጪ ያሉትን ለመሳብ እኛ ወጥተን እንጥራቸውም ይመስላል፡፡
በአማን ነጸረ

53 year old -- 9 year old when he did "dingi dingi".
Aisha was 6 year old when married (Nikah)
Verify: 😀
https://sunnah.com/nasai:3255
https://sunnah.com/bukhari:5134

💐💐💐 ይባቤ ኖሎት💐💐💐
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔዓለም የልደት በዓል እና ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ወልድ ዋህድ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ ።
ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤታችን እነዚህ በዓላት ምክኒያት በማድረግ ታላቅ የዝማሬ መርሐ ግብር በታህሳስ 27 2017 ዓ.ም አዘጋጅቷል ። ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በርዕሰ አድባራት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተገኝታችሁ "እረኛችንን ከእረኞቹ ጋር እናመስግን " ብለን ጠርተናችኋል ።
ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔዓለም የልደት በዓል እና ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ወልድ ዋህድ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ ።
ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤታችን እነዚህ በዓላት ምክኒያት በማድረግ ታላቅ የዝማሬ መርሐ ግብር በታህሳስ 27 2017 ዓ.ም አዘጋጅቷል ። ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በርዕሰ አድባራት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተገኝታችሁ "እረኛችንን ከእረኞቹ ጋር እናመስግን " ብለን ጠርተናችኋል ።
ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّمَا جَزَٰٓؤُا۟ ٱلَّذِينَ يُحَارِبُونَ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ وَيَسْعَوْنَ فِى ٱلْأَرْضِ فَسَادًا أَن يُقَتَّلُوٓا۟ أَوْ يُصَلَّبُوٓا۟ أَوْ تُقَطَّعَ أَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُم مِّنْ خِلَٰفٍ أَوْ يُنفَوْا۟ مِنَ ٱلْأَرْضِ ۚ ذَٰلِكَ لَهُمْ خِزْىٌۭ فِى ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَهُمْ فِى ٱلْـَٔاخِرَةِ عَذَابٌ عَظِيمٌ
የእነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚዋጉ በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም #እጆቻቸውን እና #እግሮቻቸውን #በማፈራረቅ #መቆረጥ ወይም ከአገር መባረር ነው፡፡ ይህ በነሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት ነው፡፡ በመጨረሻይቱም ለእነርሱ ከባድ ቅጣት አላቸው፡፡
5:33
ሸሪዓ ማለት ይኼ ነው አወይ ጭካኔ🙆♂
እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ የሆነው አምላክ ነው እጅ እና እግሩን በመፈራረቅ ቁረጥ የሚልህ !!

አላህ ባሪያ ሲወድ ምን እንደሚያደርግ እዩ ። በጅብሪ አማካኝነት ነው መውደዱ የሚገልፀው ። ጅብሪል ማለት መለይካ ብቻ ሳይሆን የአላህ ምላስና እሰሰትንፋስ ልብም ጭምር ነው ።
The Prophet (ﷺ) said, "When Allah loves a slave, calls out Jibril and says: 'I love so-and-so; so love him'. Then Jibril loves him. After that he (Jibril) announces to the inhabitants of heavens that Allah loves so- and-so; so love him; and the inhabitants of the heavens (the angels) also love him and then make people on earth love him".[Al- Bukhari and Muslim].
Another narration of Muslim is: Messenger of Allah, (ﷺ) said: "When Allah loves a slave, He calls Jibril (Gabriel) and says: 'I love so-and-so; so love him.' And then Jibril loves him. Then he (Jibril) announces in the heavens saying: Allah loves so-and-so; so love him; then the inhabitants of the heavens (the angels) also love him; and then people on earth love him. And when Allah hates a slave, He calls Jibril and says: 'I hate so- and-so, so hate him.' Then Jibril also hates him. He (Jibril) then announces amongst the inhabitants of heavens: 'Verily, Allah hates so- and-so, so you also hate him.' Thus they also start to hate him. Then he becomes the object of hatred on the earth also".[Muslim].
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- #አላህ_ባሪያን_በወደደ_ጊዜ_ጅብሪልን_ጥራና፡- ‘እኔም ወድጄዋለሁ፤ ስለዚህ ውደደው’ በል። አሏህ የወደዳቸውን ሰማያት፤ ስለዚህ ውደዱት፤ የሰማይም ነዋሪዎች (መላእክቶች) ወደዱት ከዚያም በምድር ላይ ያሉ ሰዎችን እንዲወዱት አድርጉ።” (ቡኻሪና ሙስሊም)።
ሌላው የሙስሊም ዘገባ፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “አላህ ባሪያን ሲወድ ጅብሪልን (ጂብሪልን) ጠርቶ፡- ‘እኔ እንዲህ እና ወድጄዋለሁ፤ ስለዚህ ውደደው’ ይላል። ከዚያም ጅብሪል ወደደው .አላህም ባሪያን ሲጠላ ጅብሪልን ጠርቶ፡- እኔ ጠላሁ እና ጠላው ይላል። ከዚያም ጂብሪል (ጂብሪል) ይጠላው። ስለዚህም እርሱን መጥላት ይጀምራሉ።