Telegram Web Link
ሴትን ደብድቡ ግመልን አትንኩ

ሴቶችን ደብድቧቸው

እነዚያንም ማመጸቸውን የምትፈሩትን ገስጹዋቸው፡፡ በመኝታዎችም ተለዩዋቸው፡፡ ምቱዋቸውም፡፡
وَاللَّاتِي تَخَافُونَ نُشُوزَهُنَّ فَعِظُوهُنَّ وَاهْجُرُوهُنَّ فِي الْمَضَاجِعِ وَاضْرِبُوهُنَّ
የሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:34

ታላቅ ቅጣት ይይዛችኋልና
ግመልን አትንኳት

እርሱም) አለ «ይህች ግመል ናት፡፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት፡፡ ለእናንተም የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ፡፡

«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡
قَالَ هَٰذِهِ نَاقَةٌ لَّهَا شِرْبٌ وَلَكُمْ شِرْبُ يَوْمٍ مَّعْلُومٍ
وَلَا تَمَسُّوهَا بِسُوءٍ فَيَأْخُذَكُمْ عَذَابُ يَوْمٍ عَظِيمٍ
የባለቅኔዎች ምዕራፍ الشعراء 26:156 : 156
Ustaze Yusuf Elyas
ሙስሊሞች አላችሁ ?

ፔንጤዎችስ ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንዳትሰምጭ አደራ
ልባም ሴት 😍
ማቴዎስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ታንኳይቱም አሁን በባሕር መካከል ሳለች፥ ነፋስ ከወደ ፊት ነበርና በማዕበል ትጨነቅ ነበር።
²⁵ ከሌሊቱም በአራተኛው ክፍል ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ እነርሱ መጣ።
²⁶ ደቀ መዛሙርቱም በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ፦ ምትሐት ነው ብለው ታወኩ በፍርሃትም ጮኹ።
²⁷ ወዲያውም ኢየሱስ ተናገራቸውና፦ አይዞአችሁ፥ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።
²⁸ ጴጥሮስም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተስ ከሆንህ በውኃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ አለው።
²⁹ እርሱም፦ ና አለው። ጴጥሮስም ከታንኳይቱ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ሊደርስ በውኃው ላይ ሄደ።
³⁰ ነገር ግን የነፋሱን ኃይል አይቶ ፈራ፥ ሊሰጥምም በጀመረ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ አድነኝ ብሎ ጮኸ።
³¹ ወዲያውም ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ያዘውና፦ አንተ እምነት የጎደለህ፥ ስለምን ተጠራጠርህ? አለው።
https://vm.tiktok.com/ZMhVpCKRt/


እነዚህ አላህ ለእንስሳት የላካቸው ነብያት መሆናቸውን የወሂዝም አባላት አረጋግጠውልናል
እስኪ መሐመድ እና ከድር አቤት በሉኝ
ላይቭ ይከፈት ?

የሚወያይ ወይም ጥያቄ ያለው አለ ?
ሙስሊሞችች 🙆‍♂🗣🗣🗣🗣
ኒቃብ እና ጀለብያን ሐይማኖቱ ካደረገ ሰው ጋር እንዴት,ነው መግባባት የምችለው ጃል ?,😏
ምዕመናን ኧረ ብዙ ተባዙ የሚለውን ህግ እያሰባችሁ add አድርጉ 😂😳
ዘመቻ ከአድሚኖች ጀምሬያለሁ

👆ቁጥራችን እንዲቀንስ ያለስስት ስትቀስፉ የነበራችሁ
👆አሁን አድድ አድርጉ ስትባሉ ባላየ ያለፋች
👆 ሌሎች add እንዲያደርጉ ስላላደረጋችሁ በ24 ሰዓት ውስጥ ሁላችሁንም እቀስፋለሁ 😎
ዛሬ እኮ "ተፈፀመ" ነው
በመጨረሻም ታናፋቂዎቺ መጥተዋል
2025/07/04 23:00:33
Back to Top
HTML Embed Code: