Telegram Web Link
እንዴት አደራችሁ

እንኳን አደረሳችሁ ?
ስለ ቅዱስ መስቀል ቤተ ክርስቲያን ምን ብላ ታምናለች ታስተምራለች ቢሉ



ይስማዕ ሰማይ ወትዜኑ ምድር ከመ ተረክበ ዮም ዕፀ መስቀሉ ለክርስቶስ ዕፅ ዘለከፎ ደሙ ክቡር ዝንቱ ውእቱ መስቀል ዕፅ ዘኢያፀንኖ ኃይለ ነፋሳት ዘአዳም ቆሙ ወሠናይ ራዕዩ መካን ዘደፈኑ አይሁድ  መስቀል ቃል ቅዱስ ወተረክበ በሐሢሥ ዕፅ ዘቀደሶ ወባረኮ ክርስቶስ ፤

" የከበረ የክርስቶስ ደሙ የቀደሰው ዕፀ መስቀል እንደ ተገኘ ምድር ትናገር ሰማይም ታድምጥ፤ እርሱም የነፋሳትን ኃይል የማያጸነው መልኩ ያማረና ቁመቱ የተወደደ አይሁድ በመካነ ጎልጎታ የቀበሩት ቅዱስ መስቀል ክርስቶስ የቀደሰውና የባረከው ዕፅ በፍለጋ ተገኘ ።" 
                       
        ቅዱስ ያሬድ ( ዝማሬ መዋስዕት ዘመስቀል)



ዝንቱ ውእቱ መስቀል በአማን እፁብ ያቀልል በዘቦቱ ንመውዖ ለኩሉ ኃይል እኩይ በመስቀልከ፤

" በእውነት ችግርን የሚያርቅ
#መስቀል ይኸ ነው፤ በዚኸ #መስቀል የጠላት ኃዬል ሁሉ ድል ይነሣበታል።"

                     ቅዱስ ያሬድ ( መዝሙር ፤ ዘድጓ)



"ዮምሰ ለእሊአየ አበርህ በመስቀልየ ፤ "

" እኔ ለወዳጆቼ ለምእመናን በመስቀሌ አበራላችኋለሁ ። "
                    ቅዱስ ያሬድ ( እስመለዓለም፤ ድጓ)



ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል ፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል
" የአባቶች ተስፋ በድንግል ማርያም ተፈጸመ፤ መድኃኒት መስቀልም በቀራንዮ ተተከለ

                        መልክዐ ሥላሴ



መስቀል መልዕልተ ኵሉ ነገር ያድኅነነ እምፀር ፤
"መስቀል ከሁሉም ነገር በላይ ነው ከጠላትም ያድነናል።

          ቅዱስ ያሬድ ( የመወድስ ምዕራፍ ምቅናይ)



ወዕፀ መስቀልኒ ተመሰለ በተቅዋመ ማኅቶት ዘይፀውር ብርሃና ለቤተክርስቲያን ፤
" ዕፀ መስቀልም በቤተክርስቲያን የሚያበራ መብራትን በሚሸከም መቅረዝ ተመሰለ። "

                             አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፣                    መጽሐፈ ምስጢር ዘስቅለት ዘ3ሰዓት



ዝንቱ መስቀል ቤዛነ መድኃኒትነ ለአይሁድ ስደተ ኮነ ወለነኒ ሕይወተ ኮነነ፤
" ይኸ መስቀል አዳኛችን ቤዛችን ነው፤ ለአይሁድ አሳዳጃቸው ሲኾን ለእኛ ለምናምንበት ሕይወታችን ሆነ።

                                 ቅዱስ ያሬድ ( አቡን፣ድጓ)



📖 ወቀተለ ጸሩ በድኅሬሁ፤ በስተኋላው (በመስቀል) ጠላቱን ገደለ ። መዝ 77

📖 በመስቀሉ ሁሉን አስታረቀ ኤፌ 2፥ 16

📖 ከቀስት ( ከዲያብሎስ ) ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩህ ሰዎች ምልክትን (መስቀልን) ሰጠሃቸው መዝ 54፥ 4-5

📖 ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት ፤እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ። ገላ 6፥ 14

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። 1ኛቆ 1፥1
8

🌼 ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን🌼

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ኢሳ አልተቀለም ።

ክርስቶስ ኢየሱስ ግን ተሰቅሏል ። ሞቷል ። ተነስቷል።
ሙስሊሞች ስለኢሳ ስቅለት መወያየት ትፈልጋላችሁ ?

ከፈለጋችሁ እነሆ አለ
https://www.tg-me.com/nubeberhanutemelalesu
መውሊድ የአደባባይ በአል መሆኑን ታውቁ ነበር ወገን ?😳
ጉድ እኔ 😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ ጃል ጥበብ የጠራቸው ሞልቷል 😂 ግጥም እና ዜማው ደግሞ 🙆‍♂
አብዱሎች ያን ያህል ይናፍቁኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 😂😒
ሙስሊም ሙስሊማት መዝሙር እየሰሙ ነው😂😂😂
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
Photo
አየ ማሜላ

መጀመሪያ እንደዚህ ይል ነበር ።
Hadith

حَدَّثَنَا مُحَمَّدٌ، أَخْبَرَنَا أَحْمَدُ بْنُ بَشِيرٍ أَبُو بَكْرٍ، أَخْبَرَنَا هَاشِمُ بْنُ هَاشِمٍ، قَالَ أَخْبَرَنِي عَامِرُ بْنُ سَعْدٍ، قَالَ سَمِعْتُ أَبِي يَقُولُ، سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏"‏ مَنِ اصْطَبَحَ بِسَبْعِ تَمَرَاتٍ عَجْوَةٍ لَمْ يَضُرَّهُ ذَلِكَ الْيَوْمَ سَمٌّ وَلاَ سِحْرٌ ‏"‌‏.‏
 
Narrated Sa
d:
I heard Allah's Messenger (ﷺ)  saying, "Whoever takes seven 'Ajwa dates in the morning will not be effected by #magic or #poison on that day."

Sahih

Sahih al-Bukhari, 5779
In-Book Reference: Book 76, Hadith 91
USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 71, Hadith 671 (deprecated numbering scheme)

but  ሆላ ግን እንደዚህ ሆነ 🙈😂

Hadith

وَقَالَ يُونُسُ عَنِ الزُّهْرِيِّ، قَالَ عُرْوَةُ قَالَتْ عَائِشَةُ ـ رضى الله عنها ـ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ فِي مَرَضِهِ الَّذِي مَاتَ فِيهِ ‏"‏ يَا عَائِشَةُ مَا أَزَالُ أَجِدُ أَلَمَ الطَّعَامِ الَّذِي أَكَلْتُ بِخَيْبَرَ، فَهَذَا أَوَانُ وَجَدْتُ انْقِطَاعَ أَبْهَرِي مِنْ ذَلِكَ السَّمِّ ‏"‌‏.‏
 
Narrated
Aisha:
The Prophet (ﷺ) in his ailment in which he died, used to say, "O `Aisha! I still feel the pain caused by the food I ate at Khaibar, and at this time, I feel as if my aorta is being cut from that poison."
Sahih al-Bukhari, 4428
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ሙስሊም በደንብ ሊያደምጠው ይገባል
እንኳን አደረሳችሁ 😍
#አላህ_እግዚአብሔር_ነው
#ኢሳ_ኢየሱስ_ነው
#መርያም_ማርያም_ናት ። እያላችሁ የምትጃጃሉ ሙስማዊ ካፊሮች ከሚመጣው የፍርድ ቀን ታመልጡ ዘንድ #ንስሐ ግቡ ።

@nubeberhanutemelalesu
@nubeberhanutemelalesu
@nubeberhanutemelalesu
የአላህ ሠማያት 😁😁🤣🤣🤣
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
ስለአላህ ሰማያት እጅጉን ተወዛግበናል

ሙስሊሞች ምላሽ ካላችሁ በላይቭ መልሱልን
የነብይነት መስፈርት 🤣🤣
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
Abdullah he came to him and said, "I am going to ask you about three things which nobody knows except a prophet: What is the first portent of the Hour? What will be the first meal taken by the people of Paradise? Why does a child resemble its father,and why does it resemble its maternal uncle" Allah's Messenger (ﷺ) said, "Gabriel has just now told me of their answers." Abdullah said, "He (i.e. Gabriel), from amongst all the angels, is the enemy of the Jews." Allah's Messenger (ﷺ) said, "The first portent of the Hour will be a fire that will bring together the people from the east to the west; the first meal of the people of Paradise will be Extra-lobe (caudate lobe) of fish-liver. As for the resemblance of the child to its parents: If a man has sexual intercourse with his wife and gets discharge first, the child will resemble the father, and if the woman gets discharge first, the child will resemble her." On that `Abdullah bin Salam said, "I testify that you are the Messenger of Allah."

Sahih al-bukhari 3329
2024/10/02 06:31:30
Back to Top
HTML Embed Code: