Forwarded from ልባም ሴት 😍 (አላትዮን)
ዉጤት ለማየት👇👇
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የውጤት መግለጫ አማራጮች ከዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ ይችላሉ።
በዚህ መሰረት
1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et
2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://www.tg-me.com/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ፡፡ ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ ይኖረዋል።
ከውጤት መግለጫ ፖርታልና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድ ይችላሉ፡፡

Telegram
EAES 🇪🇹 Result bot
EAES: Educational Assessment and Examination Service Official Bot.
Use this bot to check your Result.
Use this bot to check your Result.
አንተ ዐመት ኾይ
የእንስሳ ደም ሳይፈስብኽ እንደጀመርክ፥ የሰው ደምም ሳይፈስብኽ እለቅ!
የእንስሳ አራጆችን ቢላዋ እንዳስጣልክ የተኳሾችንም ነፍጥ አስጥለኽ፥ የፈነዳ አበባ እንጂ የሚፈነዳ የጦር መሳርያ የማናይብኽ ዐመት ኹን፡፡
IMF ለድኻ አገሮች የማያበድረው ሀብት፥ ሰላምና ፍቅር ነው፡፡ የሰላም አለቃ መድኀኔዐለም ያሕይወነ በፍሥሓ፡፡
ከመምህር ስሙር አላምረው

ለሙስሊሞች ተስፋ ስለተሰጠችው ፤ በቀያማ ቀን ሰሰለምትገለጠው ... ስለ አላህ የግራ እግር ባት ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ ???!👿
ስለሽንት ቤት ከተነሳ ሙስሊሞች በድንገት ቀኝ እግራችሁ ቀድሞ ሽንት ቤት ቢገባ ምንድን ነው የምታደርጉት ??
ያው ቅድሚያ ለግራ እግር እንድታደርጉ ስለታዘዘ ብዬ ነው 😂
ያው ቅድሚያ ለግራ እግር እንድታደርጉ ስለታዘዘ ብዬ ነው 😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሏህ አክበር😂😂😂😂😂
እንኳን አደረሳችሁ🙏
እንኳን አደረሳችሁ🙏
Forwarded from ልባም ሴት 😍 (አላትዮን)
**➥. “ለሠራተኛ የድካሙ ትርፍ ምንድር ነው?”
— መክብብ 3፥9
🏵️🌸 በእውነት በዐረቡ አገራት ያላችኹ እኅቶቼ ዓመታትን በቸርነቱ አሳልፎ ፥ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቆ እንኳን ለዚኽች ዕለትና ዓመት አደረሳችሁ ።
**➥. ብትጣሩ አቤት የሚላችኹ ፣ ብትጮኹ የሚሰማችኹ ፣ ብታለቅሱ ዕንባ የሚያብስላችኹ ፣ ብትታመሙ የሚያስታምማችኹ ፣ ብታዝኑ የሚያጽናናችኹ ፣ ብትከፉ የሚያባብላችኹ ፣ በሌለበት በባዕድ አገር ላላችኹ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ነውና ደስስ ይበላችኹ ። ጉልበታችኹንጂ እናንተን በማይፈልጉት መካከል ማዳም ማለቴ "" ማ ድ ያ ት "" ከሸመቀችው ተንኮልና ክፋት በሥውር የጠበቃችኹን አምላክ ዛሬም ከእናንተ ጋር ነውና አመስግኑት ።
ልቡናችኹን አይለውጥባችኹ እናንተም ታምናችኹ ኑሩ ሥሩም ። በሃይማኖት ፣ በምግባርና በሥርዐት ትኖሩ ዘንድ የስዱዳን ምርጉዝ ፤ እመአምላክ ምልጃና ጸሎት አይለያችኹ ።
ድካማችኹን ባልጠግንም ፥ ባላጽናናችኹም ኀዘንና ደስታችኹን ለመካፈል ያኽል የፍቅሬን አልሁ እንጂ ፤ እናም መልካም ዘመን ይኹንላችኁ ። እወዳችኋለሁ ።
#ወደ_ምሥራቅ_እንመልከት
✝️ ⛪️◈◈⛪️ ✝️
#ንነጽር_አዳም_ወሔዋን_ወንለቡ
ከነፅር ገፅ የተወሰደ

Forwarded from ልባም ሴት 😍 (꧁༒☬አላትዮን☬༒꧂)
꧁༒☬አላትዮን☬༒꧂:
ብዙ የእንኳን አደረሰህ መልዕክቶች ደርሰውኛል ይሄ ግን የልቤን ነው የነገረኝ
ዘመን ማን ነው? ዘመን ማለት እኛ ነን..ስንከፋ የሚከፋ ደግ ስንሆን ደግ የሚሆን የእኛው ነጸብራቅ ነው ዘመን። ለዚህ ነው አበው በአንጋረ ፈላስፋ "ዘመን ማለት አንተ ነህ፡፡ አንተ ሰላማዊ ስትሆን ሰላማዊ ትሆናለች፡፡ አንተ የከፋህ እንደሆነ ትከፋለች፡፡" በማለት የተናገሩት።
እናም ዘመን እኛ እኛም ዘመን ነንና ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳለው በዕሜያችን ስንት ጊዜ እያለፈ እንደ ኾነ እያሰብን ራሳችንን እንዲህ ብልን እንጠይቅ፡- “ቀናት እየሮጡ ነው፣ ዓመታቱም እየነጐዱ ነው፣ የዕድሜዬ መንገድም እየተጋመሰ ነው፤ ታዲያ ምን በጎ ምግባር ያዝኩ? ከዚህ ምድር የማልፍበት ቀን እየቀረበ ነው፤ ታዲያ ምን የጽድቅ ሥራ ሠራሁ? በዚህ ዕድሜዬ (ዘመኔ) መሥራት የነበረብኝ ምግባር ትሩፋት ዕድሜዬ ሲገፋ ማድረግ አልችልም፤ ታዲያ ዕድሜዬ (ዘመኔ) ሲገፋ ማድረግ የማልችላቸውን የጽድቅ ሥራዎች (ፆም፣ ጸሎት፣ ስግደት፣ አገልግሎት፣… ዕድሜ ሲገፋ ይከብዳሉና) እንደ አቅሜ እያደረግኩ ነውን?” በማለት ልቡናችንን እንጠይቅ።"
“አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።” ሰቆ.ኤር 5፥21
መልካም ኢየሱስን ክርስቶስን የመውደድ ዘመን ይሁንልዎ
***ሮቤል*