Telegram Web Link
ለክርስቲያን ሴቶች ብቻቻ
የልብ ሰው
ልባም ሴት 😍
1ኛ ጴጥሮስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² እንዲሁም፥ እናንተ ሚስቶች ሆይ፥ ከባሎቻችሁ አንዳንዱ ለትምህርት የማይታዘዙ ቢኖሩ፥ በፍርሃት ያለውን ንጹሑን ኑሮአችሁን እየተመለከቱ ያለ ትምህርት በሚስቶቻቸው ኑሮ እንዲገኙ ተገዙላቸው።
³ ለእናንተም ጠጕርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ፥
⁴ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ።
⁵ እንዲህ በቀድሞ ዘመን በእግዚአብሔር ተስፋ ያደረጉት ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸልመው ነበርና፤
⁶ እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም፦ ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።
ሙስሊመ ሙስሊማት ወሂ ላወርድ ነው እስኪ ኑ
የማእድ ምዕራፍ المائدة 5:116

وَإِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ أَأَنتَ قُلْتَ لِلنَّاسِ اتَّخِذُونِي وَأُمِّيَ إِلَٰهَيْنِ مِن دُونِ اللَّهِ ۖ قَالَ سُبْحَانَكَ مَا يَكُونُ لِي أَنْ أَقُولَ مَا لَيْسَ لِي بِحَقٍّ ۚ إِن كُنتُ قُلْتُهُ فَقَدْ عَلِمْتَهُ ۚ تَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِي وَلَا أَعْلَمُ مَا فِي نَفْسِكَ ۚ إِنَّكَ أَنتَ عَلَّامُ الْغُيُوبِ

አላህም፡-
#የመርየም_ልጅ_ዒሳ_ሆይ! #አንተ_ለሰዎቹ፡- #እኔንና_እናቴን_ከአላህ_ሌላ_ሁለት_አምላኮች_አድርጋችሁ_ያዙ_ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡

ጃል ማሜ እኮ ተጃጅሎ አጃጃላቸው ። እኛ ያላልነውን ብለዋል ብሎ እኮ ነው ።
ቁርዓን ስለአዳም ውድቀት የረባ ማስረጃ ማቅረብ አንችልም ።

የመወያየት አቅሙ ያለውን እናስተናግዳለን።
እንደምን አመሻችሁ
የሆነ ሰው ምን እንደሆነ ያውቃል 🙈
ስለከአባ እስኪ እንነጋገር ተወዳጆች 😜

የምታውቁትን ጣል ጣል አድርጉ
አታውቁም😳🙈😁

በቃ እኔ እነግራችኋለሁ 😎😎😎😎😎
ለክርስቲያን ወንዶች ደግሞ በዚህ ልንጀምር ነው ።

https://www.tg-me.com/kerstianwond
እንኳን ደህና መጡ

👉የክርስቶስ ኢየሱስን
👉የቅዱሳንሐዋርያትን
👉የሐዋርያን አበውን
👉የሊቃውንት ትምህርቶች መሰረት አድርገን እንማማር ዘንድ ይሄንን ከፈትን :: ለክርስቲያን ወንዶች ብቻ ።

https://www.tg-me.com/kerstianwond
“በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤”
— ሮሜ 12፥10

ቅዱስ ጳውሎስ እንዳዘዘን በወንድማማችነት እንቆማለን ። ሐዋርያው እንዳለው በርስ እርሳችን ለክርስቲያን እንደሚገባ መጠን ልክ እንደማደድ ዘንድ ይገባናል ።

መዋደዳችን ደግሞ ወንድሜ ወንድሜ በሚል በአፍ ሽንገላ በመግለፅ ሳይሆን ፣ በጭንቅ ቀንም በደግ ቀንም በመደጋገፍ ነው ። አባታችን ቅዱስ ፓውሎስም ይሄንን ሃሳቤችንን እንደዚህ ሲል ያጠናክርልናል “ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።”
— ሮሜ 12፥15

ለዚህ ነው ይሄንን ግሩፕ የከፈትነው እንደወንድም እንድንደጋገፍ እንድንመካከር ። ያሳሰበንን ሃሳባችን ሁሉ ለወንድሞቻችን እየነገርን እርስ በርሳችን እንድንደጋገፍ ። በዚህ በግሩፓችን እንደወንድም ምክክር በሚያስፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ ላይ እንመካከራለን ።

መልካም ቆይታ

@kerstianwond
@kerstianwond
@kerstianwond
ለሰርግ ፥ ለልደት፥ ለምርቃት ለበዓል ለተለያዩ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ የሐገር ባሕል ልብስ እንሠራለን ይዘዙን ይደውሉ 09 25 35 40 90
https://www.tg-me.com/helu_habesha_lbs_0925354090
@Beteselam21 👈 ላይ ያናግሩን
2024/10/02 16:32:12
Back to Top
HTML Embed Code: