Telegram Web Link
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ

ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡

ጥያቄ ?

#ሰማያት ካለ
ስንት ሰማያት ?
የምን የተፈጠሩ ?
እንዴት የተፈጠሩ ?

#ጨለማዎችን ካለ
ስንት ጨለማዎች ?
መቼ እና ከምን የትስ የተፈጠሩ ?
እንዴት የተፈጠሩ ?


እስኪ ተወዳጅ ሙስሊሞች ይሄንን አያ ፈስሩልን ። አቅም ካጠራችሁ ደግሞ የሚፈስሩ መምህራኖቻችሁን ጋብዙልን ::
@nubeberhanutemelalesu
በውስጥ ሰውነቴ
ልባም ሴት 😍
ለልባም ሴቶች ብቻ 😍

ሮሜ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ እንግዲያስ መልካሙን አደርግ ዘንድ ስወድ በእኔ ክፉ እንዲያድርብኝ ሕግን አገኛለሁ።
²² በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
²³ ነገር ግን በብልቶቼ ከአእምሮዬ ሕግ ጋር የሚዋጋውንና በብልቶቼ ባለ በኃጢአት ሕግ የሚማርከኝን ሌላ ሕግ አያለሁ።
²⁴ እኔ ምንኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ! ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?
²⁵ በኢየሱስ ክርስቶስ በጌታችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ እገዛለሁ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ሳንሰማ ሙስሊም ሙስሊማት የተቂያ ቀን ማክበር ጀምረዋል እንዴ😂😂😂😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሙስሊም Vs ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን
ጸሎት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጎበዝ ምን አይነት🤦‍♂
እህ ላይቭ እንለቭቭ
በላይቭ ኑ
ጥያቄዎች ያሎችሁ እነሆን
ኢዝ ዜር ኤን ሰው


ጥያቄ ያለው ?
ፍቅርሲዝም ጠበል ገባ። የምስራች ነው! ፍቅርሲዝም ጠበል እንደገባ መስማት ብዙዎችን ደስ ያሰኛል። ይህ አዲስ ምዕራፍ ለፍቅርሲዝም ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ እናውቃለን። መልካም ጉዞ እንመኝለት። እግዚአብሔር ይባርከው!

#ፍቅርሲዝም #ጠበል

Fikirisism has been baptized. What great news! Hearing that Fikirisism has been baptized will make many people happy. We know how important this new chapter is for Fikirisism. Let's wish him a good journey. May God bless him!

#Fikirisism #Baptism
እዚህ ከምታፈጡ የምችሉ ለምን አታስቀድሱም 😡
የኮርስ ሰዓታችን እየደረሰ ነው አላችሁ ?

ይሄንን ይጫኑ

https://www.tg-me.com/nubeberhanutemelalesu?videochat=c9e8eb7cdc81b19c32
ልንጀምር ነው ።
Athanasius the Great
“… pure and unstained Virgin…” (On the Incarnation of the Word) [300s]
“Mary was a pure virgin… She loved to do good works… She did not want to be seen by men but prayed God to be her judge… She remained at home always, leading a hidden life… She gave generously to the needy what surplus she had earned by the work of her hands… She prayed to God as one person speaks to another… Her speech was reflective and her voice subdued… She purposed to make some advances each day and did so… She did not worry about dying. She was even sad and sighed every day because she had not yet reached the gates of heaven.” Letter to Virgins 42 [late 300s]
Protestant የሆናችሁ አብዱሎች ኑ ስለማርያም ጠይቁን
2024/11/16 10:54:54
Back to Top
HTML Embed Code: