Telegram Web Link
ፍልሰታ እኮ መጣች 🥰 በስንት ናፍቆት 🥰
አንድምታ ውዳሴ ማርያም 😋 ትርጓሜ ቅዳሴ ማርያም እይሰማለን 🥰 ከዛ እናስቀድሳለን ....። ሌሊት በቤተክርስቲያን እናድራለን 😎... አዛኜን ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳችሁ
ነገ ትምህርታችን እንደምጀምር ታውቃላችሁ ?
እንኳን ለፆመ ፍሎሰታ አደረሳችሁ 😍

ነገ ልክ ከምሽቱ 3:00 ላይ በኑ በብርሃኑ እንመላለስ መንፈሳዊ የቴሌግራም ማህበር ላይ "ነገረ ማርያም " ኮርስ እንጀምራለን ።

👇👇👇👇👇👇👇
@nubeberhanuenmelales

ያው እንደልማዳችሁ መልዕክቱን #share ምናምን አድርጉት ። ደግሞ ሰዓት ይከበር 😍
እንኳን ለፆመ ፍሎሰታ አደረሳችሁ 😍

ነገ ልክ ከምሽቱ 3:00 ላይ በኑ በብርሃኑ እንመላለስ መንፈሳዊ የቴሌግራም ማህበር ላይ "ነገረ ማርያም " ኮርስ እንጀምራለን ።

👇👇👇👇👇👇👇
@nubeberhanuenmelales

ያው እንደልማዳችሁ መልዕክቱን #share ምናምን አድርጉት ። ደግሞ ሰዓት ይከበር 😍
Live stream scheduled for
ጀምረናል ኑ
Live stream finished (45 minutes)
ስልጡን የዛር መንፈስ 😭

ኧረ ወጣት ተው ተረጋጋ
A. gubaea 1
<unknown>
ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 01
2024/10/03 06:22:21
Back to Top
HTML Embed Code: